Telegram Web Link
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)

🔊ተራዘመ.... ተራዘመ

‼️ በrvc ቤት በአባልነት ቆይታችሁ በዘንድሮው አመት ተመራቂ ለሆናችሁ  ተማሪዎች በሙሉ⁉️

በተለያየ ምክንያት ሰርተፍኬት የማሰሪያ ጊዜ ያለፈባችሁ ሁሉ ...የምስራች

በቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት ጊዜውን አራዝመነዋል ።

ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :-

📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ)

📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ

📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ )

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች  የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019
(Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል!

🛑 ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ማክሰኞ  ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ።
1) @ruth827
2)@v1b2o

🛑 እስከ ረቡዕ (20/9/2017) ብቻ እንድታስገብ።

📌 ክፍያውን ባለመክፈላችሁ ምክንያት ሰርተፍኬት ሳይሰራላችሁ ቢቀር ተጠያቂነቱን እንደማንወስድ ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን ‼️⁉️

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍2
ከላይ ያለውን የትምህርት ማስረጃ የጣላችሁ ሰዎች በዚህ( +251916071745) ስልክ ደውላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
Forwarded from Hawassa university
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
^Oliyad fashion^

የወንዶችና የሰቶች ልብሰ ሰፌት

ለተመራቂ ተማሪዎች በተደረገ ታላቅ ቅናሽ:

በ6,000 ብር ብቻ ጥንቅቅ ያለ ሙሉ ሱፍ!

ሱሪ ለብቻው ማሰራት ለምትፈልጉ በ1,800 ብር ብቻ!

በ15 ቀን ውስጥ በፍጥነትና በጥራት እናደርሳለን!

ባልተለመደ መልኩ ቀብድ 25% ብቻ ምትከፍሉበትን ዕድል አመቻችተናል!

አድራሻ: ሀዋሳ Piassa ፉራ College ፊት ለፊት

0951015243
0921017427
👍1👌1
#ይቀላቀሉን

#በተግባር_ይማሩ

ለመጀመሪያ ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ክፍላችንን የመጀመሪያ ምርጫችሁ በማድረግ እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል

#የሬድዮና_የቴሌቪዥን_ጋዜጠኝነት

#የህትመት_ጋዜጠኝነት

#የዲጂታል_ዘመን_ጋዜጠኝነት

#የህዝብ_ግንኙነት

#የኮሙኒኬሽን

ትምህርቶች በሙያው በተግባር የተፈተሸና የዳበረ ልምድና ዕውቀት ባላቸው መምህራን ይሰጣሉ።

#ያለን_ቦታ_ውስን_ነው

#Department_of_Journalism_and_Communication _Hawassa_University
1👍1
17/09/2017

የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የ2017 ተመራቂ ተማሪዎች በትላንትናው እለት ባህል የማስተዋወቅ ቀንን (culture Day) በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ጊቢ በድምቀት አክብረዋል።

የጋዜጠኝነት እና ስነተግባቦት ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎችም በባህል አልባሶቻቸው ደምቀው በዝግጅቱ በመገኘት ቀኑን አስበውታል።

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

HU_JC SA!(2017)
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Кαℓ 🫧)
🥘 ለመቄዶንያ የአረጋውያንና ሕሙማን መርጃ ማዕከል የድጋፍ እጃችንን እንዘርጋ 🥘

የሀገር አቀፍ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንቶች መጋቢት 27/2017 ዓ.ም በመቄዶንያ የአረጋውያን እና ሕሙማን መርጃ ማዕከል በአካል በመገኘት ማዕከሉ እያከናወናቸው ያለ በጎ ስራዎች በመጎብኘት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ተማሪዎችን በመወከል ውሳኔ ያሳለፉ ሲሆን

ለተማሪዎች አገልግሎት ከሚውለው የምግብ ሜኑ የሁለት (2)ቀን የስጋ ፕሮግራም ወደ ሽሮ ተቀይሮ እንዲቀርብ በማድረግ የቀሪውን ብር በማስላት ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና ሕሙማን መርጃ ማዕከል እንዲሰጥ ለዩኒቨርሲቲዎች የትብብር ደብዳቤ ይጻፍልን በማለት በቀን 15/08/2017ዓ.ም በጻፉት ደብዳቤ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጥያቄ አቅርበው ተቀባይነት አግኝተዋል::

በመቄዶንያ የአረጋውያን እና ሕሙማን መርጃ ማዕከል በምናከናውናቸው የበጎ ተግባራት ላይ የራሳችንን አሻራ ከማሳረፍ በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነትን የመወጣት ልምድ የሚያሳድግ በመሆኑ የድጋፍን እጃችንን እንድንዘረጋ እንጠይቃለን::🌍

HAWASSA UNIVERSITY STUDENTS UNION HEAD OFFICE

Visit our socials👇

Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/

Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==


#HawassaUniversity #donation #mekedonya #CommunityService
👏2😢1
🎬🍿  ለፊልም አፍቃሪያን በሙሉ!

"ተወዳጅ" Out-Door ሲኒማ
እሁድ  ግንቦት 24
ከቀኑ 10 ስዓት ጀምሮ  
በነፋሻማው ጉዱማሌ ፓርክ (አሞራ ገደል)
በድጋሜ ለእናን ለማቅረብ ቀጠሮ ተይዞለታል

ኑ! ከዘመድና ወዳጅዎ ጋር በመሆን የማይረሳ ግዜ ያሳልፍ።

እንኳን መቅረት ማርፈድ  በእጅጉ ያስቆጫል::

ለበለጠ መረጃ
   
0920515407
   
0944332527   ይደውሉ::

Join us Via the  links below👇👇👇

Telegram: @shebaevebts
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/

Sheba event and promtion
👍1
Forwarded from Hawassa university
^Oliyad fashion^

የወንዶችና የሰቶች ልብሰ ሰፌት

ለተመራቂ ተማሪዎች በተደረገ ታላቅ ቅናሽ:

በ6,000 ብር ብቻ ጥንቅቅ ያለ ሙሉ ሱፍ!

ሱሪ ለብቻው ማሰራት ለምትፈልጉ በ1,800 ብር ብቻ!

በ15 ቀን ውስጥ በፍጥነትና በጥራት እናደርሳለን!

ባልተለመደ መልኩ ቀብድ 25% ብቻ ምትከፍሉበትን ዕድል አመቻችተናል!

አድራሻ: ሀዋሳ Piassa ፉራ College ፊት ለፊት

0951015243
1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
📢 Public Notice: Join Us on Social Media!
Attention, students of Ethiopian Higher Education Institutions(Universities) !
We are excited to announce the launch of our official social media channels! These platforms are designed to foster engagement, share updates, and connect our vibrant community.
🌐 Follow Us Here:
📌telegram channel
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/EthiopianDefenceUniversity
📌website 🌍
👇👇👇👇
http://www.etdu.edu.et
📌Facebook
👇👇👇👇
https://www.Facebook.com/ethdefuni

We invite all students to actively participate! Whether you have unique skills, innovative ideas, or simply want to stay informed, your involvement is crucial. This is a great opportunity to showcase your talents, collaborate with peers, and contribute to our university's mission.
👉 What You Can Do:
Share your experiences and insights.
Engage in discussions and provide feedback.
Connect with fellow students and faculty.
Highlight your special skills or projects.
Let’s make our online community a dynamic and inclusive space. Your voice matters!
Thank you for your support, and we look forward to seeing you online!
ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን !
#EthiopianDefenseUniversity #EngageWithUs #StudentCommunity
2025/09/16 10:19:24
Back to Top
HTML Embed Code: