Forwarded from Ruth
✨እንሆ ሐሙስ መቆያ
በቤታችን የማንዳስሰው አይነት የጥበብ ስራ አይኖርም ።
የተመረጠውን መፅሃፍ እያነበብን ቀኑ እስኪደርስ ድረስ በፊልም ዳሰሳ እንገናኛለን።
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው ፊልም
📀 DETACHMENT MOVIE 2011
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ።
📆 ነገ ሐሙስ
3/3/ 2018 ፊልሙን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview

❤2
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Dhaamsa Hatattamaa !
IYYI, IYYA DABARSI !
Dhukkubni maalummaan isaa hinbeekamne Omoo Kibbaa, hospiitala Jinkaa keessatti mul'atee jira jedhamaa jira. Qabata dhukkubichaatiinis ogeessa fayyaa, doktarii tokko dabalatee namootni shan hanga ammaatti akka du'an himamaa jira.
Odeeffannoon fuulli Ethiopian History.." jedhu tokko baase akka himutti dhukkubichi jalqaba dhagna gubaa erga namatti fidee booda dhiigni qaama keessaa akka dhangala'u godha..
Dhukkubni hamaan kun orgaanii qaamaa butuche guyyoota sadi'ii hanga shanii gidduutti du'aaf nama saaxila jedhameera.. Ammatti namootni dhukkubichaan qabaman cufti du'aniiru.
Kanaaf, namootni gara naannoo Omoo deemtanis taatan, naannichaan hariiroo qabdan of'eeggannoo godhaa...
Hubadhaa:
Dhukkubichi tuttuqqaadhaan nama irraa namatti kudhublata (darba).
Dhaamsa kana waliif dabarsaa.
@ToleraMulugetaKebede

👍2
Tolera Mulugeta Kebede
Dhaamsa Hatattamaa ! IYYI, IYYA DABARSI ! Dhukkubni maalummaan isaa hinbeekamne Omoo Kibbaa, hospiitala Jinkaa keessatti mul'atee jira jedhamaa jira. Qabata dhukkubichaatiinis ogeessa fayyaa, doktarii tokko dabalatee namootni shan hanga ammaatti akka du'an…
#አሳሳቢ መረጃ‼️
በጂንካ ከተማ 2 የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ 5 ሰዎች ምንነቱ በውል ባልታወቀ በሽታ በሳምንት ውስጥ መሞታቸው እያነጋገረ ይገኛል። ሟቾቹ ተመሳሳይ ምልክት እንደነበራቸው ተነግሯል። ጤና ሚኒስቴር በበኩሉ በደቡብ ኢትዮጵያ Hemorrhagic fever እንደተከሰተ መረጃ ሰጥቷል።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፤ ለመከላከል የሚከተሉትን ምክረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
• በአፍ፣አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ፣
• ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣
• ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት፣
• ማንኛውም ጤና ተቋም በታካሚዎች ልየታ አካባቢ ልዩ ትኩረት በመስጠት የቫይራል ሄሞሬጅክ ፊቨር (Viral Hemmoragic fever) መሰል በሸታ መለየት፣ መመርመር፣ ማከም እና ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል።

❤6😢3
Forwarded from Lealem Tibebu
በበጎ አድራጎት ዘመቻዎቹ እና በደም መለገስ መርሃግብሮቹ የምታውቁት SFS፡ የአመቱን የመጀመሪያ መርሃግብር እና ወደ ጊቢው አዲስ ለመጡ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ዝግጅት አዘጋጅቷል።
በእለቱ ለናንተ ለባለ ቀና ልቦቹ ያዘጋጀናቸው ፕሮግራሞች
👉ደም ልገሳ ይኖረናል
👉የክበቡ ገለፃ
👉 ለውድድር ክፍት የሆኑ የስራ አስፈፃሚ ቦታዎች (executive positions) ይፋ ይደረጋሉ
📌 ለስራ አስፈፃሚ ቦታዎች ለመወዳደር ይሄንን መርሃግብር ታድሞ ስለሚያመለክቱበት ቦታ መገንዘብ፣ የውድድሩ የመጀመሪያ መስፈርት ነው።
👉የወዳጆቻችንን ጫማ እናፀዳለን
👉 አዝናኝ ጨዋታዎችም ይኖረናል
📆 ቅዳሜ ህዳር 6
📍 ፖሊስ ጣቢያው ፊትለፊት (ስለይሽ)
ኑ እና የማንረሳውን ጊዜ አብረን እያሳለፍን በጎ ስራዎችን እንስራ
በአካል እስክንገናኝ ልትወዳጁን ከወደዳቹ👇
https://www.tg-me.com/serveforsocietyhu

Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ:- የወንጀልየወንጀል ምክንያቶች
በዕለቱ በሚቀርበው "የማንደፍሮ ቤተሰብ እና የጽጌረዳ ሞት" የተሰኘ ልብ ወለዳዊ የወንጀል ታሪክ ላይ ተሞርኩዘን በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ እንወያያለን ።
1. ገዳዩ ማን ነው?
2. ለወንጀል መንስኤ የሚሆኑ ምክንያቶች ምንድን ናቸው እና ከየት ይመጣሉ?
3. ለወንጀል ፍትሃዊ ሰበብ አለ ወይ?
4. በህግ እና በግል አስተሳሰብ መሰረት የምክንያቶች እና የቅጣት ግንኙነት ምንድን ነው?
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን ከ junior cafe አቅራቢያ ከምትገኘው ሱቅ ጀርባ
🕰 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
https://www.tg-me.com/rvcbookreview

0929727620
@Lunar276
#Handmade # Eracelet ✨️
# Earing
# Necklace
https://www.tg-me.com/+4qJTF0mUKpFkNTQ0
@Lunar276
#Handmade # Eracelet ✨️
# Earing
# Necklace
https://www.tg-me.com/+4qJTF0mUKpFkNTQ0
Telegram
LUNA HANDMADE JEWELLERY
0929727620
@Lunar276
#Handmade # Eracelet ✨️
# Earing
# Necklace
https://www.tg-me.com/+4qJTF0mUKpFkNTQ0
@Lunar276
#Handmade # Eracelet ✨️
# Earing
# Necklace
https://www.tg-me.com/+4qJTF0mUKpFkNTQ0
❤2👏2
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
ስልካችንን ከእንቅልፍ እንደነቃን ወዲያው ማየት የሚያስከትላቸው አደጋዎች
በአሁኑ ጊዜ ብዙ ሰዎች ያለ ሞባይል ስልክ ፈጽሞ አቅመ ቢስ ናቸው። ከቀን እስከ ሌሊት፣ ከሌሊት እስከ ጠዋት። ሁልጊዜም ሞባይል ስልክ ያያሉ። አብዛኛው ሰው አሁን እንደዚህ አይነት ሕይወት በመኖር ተጠምዷል።
ሆኖም ግን፣ እንዲህ ዓይነቱ ሕይወት አደጋን እያመጣ ነው። ዶክተሮች እንደሚሉት በተለይ ከእንቅልፍ እንደነቁ ሞባይል ስልካችሁን ከተመለከታችሁ፣ ብዙ ዓይነት ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ።
ከእንቅልፍ እንደነቃችሁ ወዲያውኑ ሞባይል ስልካችሁን መመልከት ከጀመራችሁ፣ በአእምሮአችሁ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ይህ ደግሞ በአእምሮ ውስጥ የጭንቀት ሆርሞኖች (stress hormones) በብዛት እንዲመረቱ ሊያደርግ ይችላል።
በዚህም ምክንያት፣ ጠዋት እንደነቃችሁ ወዲያውኑ ጭንቀት (anxiety) ወደ አእምሮአችሁ መግባት ሊጀምር ይችላል። ከዚያም ቀኑን ሙሉ በዚያ ጭንቀት ማሳለፍ ይኖርባችኋል።
ከመጠን በላይ የጭንቀት ችግሮችም ሊፈጠሩ ይችላሉ።
ባለሙያዎች እንደሚናገሩት፣ ጠዋት ላይ በመጀመሪያ የሞባይል ስልካችሁን ማሳወቂያዎች (notifications) መፈተሽ የእንቅልፍ ዑደታችሁን ያበላሻል።
እነሱ እንደሚሉት፣ ጠዋት ከእንቅልፍዎ ነቅተው ሞባይል ስልካችሁን ከተመለከቱ፣ ሰውነት ብዙ ሜላቶኒን (melatonin) የተባለውን ንጥረ ነገር ይለቀቃል። ከዚያም ቀኑን ሙሉ ሞባይል ስልካችሁን የምትጠቀሙ ከሆነ፣ ይህ ሆርሞን የበለጠ በብዛት ይለቀቃል። የዚህ ሆርሞን መጠን በሰውነት ውስጥ ሲጨምር ደግሞ መተኛት አይፈልጉም።
ከሞባይል ስልኮች ሰማያዊ ብርሃን (Blue light) ይወጣል። ይህ ብርሃን ደግሞ በዓይኖች ላይ ያለውን ግፊት ይጨምራል። በተለይም አንድ ሰው ጠዋት ከእንቅልፍ እንደነቃ ወዲያውኑ ሞባይል ስልኩን መመልከት ከጀመረ፣ አደጋዎቹ መጨረሻ አይኖራቸውም።
ከእንቅልፍ ከተነሱ በኋላ ቢያንስ 30 ደቂቃ ስልካችንን ከመጠቀም መቆጠብ እንዳለብን ይመከራል::

❤6👍2💔1
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል።
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል።
ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል።

💔7❤2🙏1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Noor)
Introducing the HUGaDSSA Executive Team!
We are excited to present our visionary executive team—the driving force behind HUGaDSSA’s strategic direction and innovation. Their leadership, expertise, and commitment will shape our mission and inspire excellence across all programs. Together, they set the course for sustainable growth and lasting impact. 🚀✨
Advancing governance for sustainable development with insight and purpose.
#HuGaDSSA
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official

Meet the HUGaDSSA Team Heads! 🌟
Get to know the passionate team heads who lead our core divisions with creativity, energy, and dedication. Each team head brings specialized knowledge and a commitment to collaboration, empowering our members to achieve goals and overcome challenges. They are the heart of our day-to-day success and community growth.
Together, we foster innovation and drive progress—one team at a time.

❤1