Telegram Web Link
Woldia University white coat ceremony, 2025

@HakimEthio
😁6229😢13😱2👍1
Clinicopathological_characteristics_and_treatment_ (1).pdf
478.1 KB
Clinicopathologic characteristics and treatment patterns in children with Rhabdomyosarcoma at Tikur Anbessa Specialized Hospital, Ethiopia.

Biniam Yihenew, Gashaw Arega, Abel Hailu, Abdulkadir Seid

Link: https://doi.org/10.4314/ejpch.v19i2.6

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
4
s12883-025-04209-1.pdf
890.5 KB
Missed Golden Hours of stroke patients

Robel Sintayehu, Tsion Tinsae and Merahi Kefiyale

DOI
https://doi.org/10.1186/s12883-025-04209-1

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
2
s13256-025-05292-1.pdf
1001.3 KB
Mitral valve blood cyst with atrial septal aneurysm treated as rheumatic valvular heart disease: a case report and review of literature

Kedir Negesso Tukeni*, Kidus Tesfaye Bezabih, Tamirat Godebo Woyimo and Elsah Tegene Asefa

https://jmedicalcasereports.biomedcentral.com/articles/10.1186/s13256-025-05292-1

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
1
ONCO Advanced Diagnostic Center is excited to have participated in the 30th Scientific Conference & Annual General Meeting of the Surgical Society of Ethiopia,held on May15-16
This year's theme: "Thirty Years of Service - Linking Our Past, Present, and Future"

Our team engaged in valuable discussions about  health  advancements in the surgical field,importance of early diagnosis and treatment

Onco Advanced Diagnostic center is commited to collaborate with Health care professionals and organizations to ensure that patients receive the best possible care.

📞  0949045555 | 0945606969 | 0949065555

#ONCOPathology #SurgicalSociety #Collaboration
11
Best of luck to C2 students of Haramaya University who will start their qualification exam tomorrow.

@HakimEthio
32
ከሰዎች ጋር ባላችሁ ህብረት ችግሮች ተደጋግሞ ጥያቄ ሆኖቦት ያውቃል?

ለዛሬ ያደግንበትን የመጀመሪያውን 3 ዓመታችን ላይ ስለሚገነባው ስለ ስሜታዊ ትስስር ይህም እንክብካቤ ከሚሰጠን አካል ጋር የነበረውን ትስስር (infant's Relationship with Caregivers) ለማየት እንሞክር።

በ1950 ይህን ቁርጠኝነት ንድፍ ሀሳብ (Attachment Theory) Jhon Bowlby ለኛ ያበረከተ ሲሆን ከ10 ዓመት በሃላ Mary Ainsworth ይህን ሀሳብ በማስፋት Strange Situation የሚባል ጥናት በማካሄድ Secure እና Insecure ትስስር በማለት ከፈላለች።

የStrange Situation ዋና ሀሳቡ የ20 ደቂቃ ክፍለ ጊዜ ያለው እንዲሁም የ1 ዓመት ህፃን ልጅ ያለበት ጥናት በቪዲዮ የታገዘ በዋነኝነት ህፃኑ ከእንክብካቤ ሰጪ (Caregivers) አካል ጋር ለመለያየቱ እና ዳግም ለመገናኘት በሚሰጡት ምላሽ ላይ ትኩረት ያደርጋል።

ሀ. Secure Attachment ምን አይነት ነው?

ህፃን እያሉ ከCaregiver በመለያየታቸው ይጨነቃሉ ነገር ግን ዳግም ሲገናኙ ወዲያውኑ ይደሰታሉ ይጫወታሉ ወደነበሩበት ደስታ ይመለሳሉ።ከወላጆቻቸው ጋር በጥሩ ቋሚ ግኑኝነት እንዲሁም በፍቅር ያደጉ ናቸው።

እነዚህ ልጆች ሲያድጉ ጥሩ ተግባቦት፣ ህብረት እናም በራስ መተማመን የገነቡ መልካም ስዕብና ያላቸው ናቸው።

ለ. Insecure Attachment እነማን ናቸው?

1. Anxious-Preoccupied

ህፃን እያሉ ከCaregiver በመለያየታቸው እጅግ በጣም ይጨነቃሉ ነገር ግን ዳግም ሲገናኙ በቀላሉ ሰላም አይሰማቸውም። መቅረብ ቢፈልጉም አይቀርቡም ይማታሉ፣ ይሸሻሉ ምክንያቱም ከCaregiverቸው አንዳንዴ ይታቀፋሉ፣ ይሳማሉ፣ ሲያለቀሱ አጠገባቸው አርጎ ያባብላሉ አንዳንዴ ደግሞ ይህን ስሜት ይነፈጋሉ።

እነዚህ ልጆች ሲያድጉ ለራሳቸው ያላቸው ግምት በጣም ዝቀተኛ ሌሎችን ደግሞ አግዝፈው ይመለከታሉ። ከመጠን በላይ ይረቁኛል የሚል ፍርሃት ውስጥ ራሳቸውን ያገኛሉ ከዝህ የተነሳ ሰዎችን ደስ ካላሰኘው (People pleasing) ይሸሹኛል በማለት የሰዎችን ፍላጎት ለሟሟላት ብዙ እርቀት ይሄዳሉ። አብዝተው መተማመኛ ከሰዎች እንዲሰጣቸው ይፈልጋሉ ።

2. Avoidant -Dismissive

ህፃን እያሉ ከCaregiver በመለያየታቸው ትንሽ ጭንቀት ቢሰማቸውም ነገር ግን ዳግም ሲገናኙ ወደ አነሱ አይቀርቡም (Ignor their caregiver) እንዲሁም መገናኘታቸው ጭንቀትን ይጨምራል።

እነዚህ ልጆች ሲያድጉ ለራሳቸው ያላቸው ግምት በጣም ከፍ ያለ ነው። ብቻቸውን መሆን ይመረጣሉ ምክንያቱም በልጅነታቸው "በማንም ላይ መደገፍ የለብኝም ፤ብቻዬን በቂ ነኝ" እምነት ይዘው ስለሚያድጉ።
ከሰዎች ጋር መቀራረብ እንደ ጥገኝነት ይወስዱታል። በእነዚህ ምክንያት ትዳር ፣ ጓደኛ፣...ወዘተ መመስረት ይከብዳቸዋል።

3. Disorganized

ህፃን እያሉ ከCaregiver ሲገናኙ ግራ ሚያጋባ ነገር የሳያሉ መቀዝቀዝ(ስሜት ማጣት)፣ መቅበጥበጥ፣ ቋሚ ግልጽ ባህሪ የላቸውም። ህፃን እያሉ Caregiverን መፍራት ምክንያቱም ቋሚነት በሌለው እንክብካቤ፣ የቤተሰብ ግጭት ...ወዘተ።

እነዚህ ልጆች ሲያድጉ ስሜታቸውን መምራት ይቸገራሉ። ስሜታዊ ስለሚሆኑ ራሳቸው ላይ ጉዳት ለማድረስ ያስባሉ ይሞክራሉ።

የእናንተ ትስስር የቱ ነው?

እንኳን ለአእምሮ ጤና ግንዛቤ መስጫ ወር አደረሳችሁ 🙏

ክፍል ሁለት ይቀጥላል....

ነብዩ ጃግሶ (የስነ አእምሮ ባለሙያ)

ምንጭ: John Bowlby & Attachment Theory , Markers Of Modern Psychotherapy

Telegram: https://www.tg-me.com/psychiatry1

Tiktok: https://www.tiktok.com/@nebiyu_jagiso

@HakimEthio
35😁9👍3
There is a saying: Identifying the problem is equivalent to knowing 70% of the solution!

እኛ ጋር ከፈረሱ ጋሪው ነው! ትክክለኛው የችግሩ ምንጭ ሳይጣራ ስለመፍትሄው ይወራል! ችግሩ ሳይቀረፍ ሲቀር ቃላችን መልሶ ያጠምደናል!

ዘመቻና አቋራጭ መንገዶች ጊዜያዊ ማስታገሻ/ማስተንፈሻ ቢሆኑ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ አያመጡም!

በህክምናም ተመሳሳይ ነው! Diagnosing the disease is equivalent to knowing 70% of the treatment (cure)!

👉እናም ምን ለማለት ነው "የችግሩን ምንጭ ለማወቅ የሚታጠፉት ጊዜና ሀብት ልቆጫችሁ አይገባም!" ከቀጣይ ኪሳራ ይጠብቃችሗል!

Engida Orkaido; MD, Internist

@HakimEthio
28👍12
1-s2.0-S2210261225006327-main.pdf
2.3 MB
Supra-sellar clear cell ependymoma in a 2-year-old female: A case report

Wubshet Assefa Tesema*, Mulualem Wondafrash Mengesha, Abebe Mekonnen Woldeyohannes

https://kwnsfk27.r.eu-west-1.awstrack.me/L0/https:%2F%2Fdoi.org%2F10.1016%2Fj.ijscr.2025.111446/1/01020196ec95e06c-4f675099-bde1-4c3c-8b08-3bfe5d7a157c-000000/4PkrzwhTK7k9d5AAKI2NEI7DMjs=426

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
5
106690.pdf
2.8 MB
Changing trends in upper gastrointestinal endoscopic findings in Ethiopia: A comparison of eighteen thousand exams across two periods

Guda M Roro, Rodas T Annose, Odd H Gilja

DOI: 10.4253/wjge.v17.i5.106690

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
1👏1
2025/07/13 01:48:16
Back to Top
HTML Embed Code: