Telegram Web Link
🎉🎉ኦንኮ አድቫንስድ ዲያግኖስቲክ ሴንተር በአዳማ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምና ክፍል ከሚገኙ ሃኪምች፥ ነርሶች እንዲሁም አጋር ሰራተኞች ጋር በመሆን እጩ የውስጥ ደዌ ሀኪም ሰልጣኞችን የመቀበል ኘሮግራም ላይ በመሳተፉ የተሰማውን ደስታ ይገልፃል።

🎉Onco Advanced Diagnostic Center had the opportunity to take part in an engaging knowledge-sharing event with the Adama Comprehensive Specialized Hospital Internal Medicine Department.The focus was on welcoming new Internal Medicine residents  and facilitating the exchange of expertise.

📣📣Onco Advanced Diagnostic Center was delighted to be involved in this collaborative experience and anticipates further partnering to work towards better diagnosis and patient care outcomes.
📞 0949045555 | 0949065555 | 0945606969
5
በትልቁ አንጀት ካንሰር ምክንያት የተከሰተ የሆድ ውስጥ ችግሮችን እና ምልክቶችን በጊዜ ቢያውቁ ልዩነት መፍጠር ይችላሉ!

አንዲት የ60 ዓመት እናት ለወራት ሰገራ ሲሄዱ የማስማጥ እንዲሁም የመክበድ ስሜት የነበራቸው ሲሆን ባለፉት ከአንድ ሳምንት በላይ በማያቋርጥ የሆድ ህመም፣ የሆድ ድርቀት በመጨረሻም መፀዳዳት አለመቻል ያስከተለው የሆድ መነፋት በማሳየት ወደ ህክምና ተቋማችን እንድትመጣ ተዳረገች።

በአካላዊ ምርመራ መጠነኛ የልብ ምት መፍጠን ከፍተኛ የሆድ መወጠር እና የአንጀት መንፈራገጥ (hyperactive bowel sounds) እንዲሁም የፊንጢጣ ባዶ መሆን ምልክቶች ተረጋገጠ።

CT scan ሲደረግላትም የሲግሞይድ ኮሎን (distal sigmoid wall thickening ) ግድግዳ በክብ መወፈር እብጠት እና ሙሉ በሙሉ መዘጋት ምክንያት የትልቁ አንጀት መወጠር፤ ነገር ግን የመሰራጨት ምልክት የለዉም ነበር ።

በድንገተኛ ቀዶ ጥገና (left hemicolectomy) እና ኮሎስቶሚ (colostomy) የግራ በኩል ትልቁ አንጀት ከእነ ካንሰር እጢው እንዲወገድላት ከተደረገላት በኋላ፣ በስነ ደዌምርመራ የካሰሩ ደረጃ ባንጄት ግድግዳ የተወሰነ (pT3N0 moderately differentiated adenocarcinoma) መሆኑን አረጋገጠ። እናታችንም በደንብ ማገገም ችላለች ።

ለጤና አስፈላጊ መልእክት፡

የሆድ ህመም +የሆድ ድርቀት +የደም እና ሰገራ መቀላቀል ወይም መጥቆር + የሰገራ እገዳ +ሆድ መነፋት + የደም ማነስ ምልክት + የክብደት መቀነስ ካጋጠመዎት ወዲያውኑ ዶክተር ይጠይቁ!

ከ50 ዓመት በላይ ከሆኑ፣ የኮሎኖስኮፒ (colonoscopy) ምርመራ ያድርጉ!

የቤተሰብ ታሪክ ካለ በጊዜ ቀድመው ይፈተሹ!

ከላይ ያለው ታሪክ በመደበኛ ፍተሻ ቢታወቅ ኖሮ ኮሎስቶሚን ማስቀረት ይቻል ነበር!

ዶ/ር ካሳሁን ምትኩ: ጀነራል ሰርጅን
ከአለም ሆስፒታል ቡታጅራ

📞 +25194065767
Telegram: https://www.tg-me.com/Behaset

@HakimEthio
44👍5👏1
🩸❤️ Join us on World Blood Donor Day and the first-ever Open Recruitment by GIV Society Ethiopia!

GIV Society Ethiopia is hosting a vital blood donation campaign, with a special opportunity for all healthcare professionals! We will be holding a job fair exclusively for our company, with open recruitment for over a dozen volunteer positions, such as:

Head of Medical Services Team
Head of Partnership Team
Event Planning and Coordination Lead
Marketing and Outreach Specialist
Community Engagement Lead
Health Education Specialist
PR and Communications team, and many more.

🗓 Date : June 14, 2025, from 9am - 4 pm
Location : Ethiopian Red Cross Society H/Q, Stadium, Addis Ababa
https://maps.app.goo.gl/EfDvPsrPXQvQn4Gi6

Don’t miss out on this opportuity. Come to the event and explore new career opportunities! Together, we can save lives and empower futures.

Follow us for more: Telegram I Linkedin I Facebook I Instagram

#WorldBloodDonorDay #GIVSocietyEthiopia #DonateBlood #JobFair
👍165
lemierre_syndrome__a_case_report_and_literature.54.pdf
648.8 KB
Lemierre syndrome: A case report and literature review on atypical presentation.

Agonafir, Daniel Bela,* Diress, Abraraw Erkie; Saleh, Aboker Ali; Dechasse, Chala Jiru; Shane, Dereje kebede

https://journals.lww.com/md-journal/fulltext/2025/06060/lemierre_syndrome__a_case_report_and_literature.54.aspx

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
7👍1
🎉🎉ኦንኮ አድቫንስድ ዲያግኖስቲክ ሴንተር በአዳማ ሆስፒታል የህፃናት ህክምና ክፍል ከሚገኙ ሃኪምች፥ ነርሶች እንዲሁም አጋር ሰራተኞች ጋር በመሆን እጩ የህፃናት ሀኪም ሰልጣኞችን የመቀበል ኘሮግራም ላይ በመሳተፉ የተሰማውን ደስታ ይገልፃል።

🎉Onco Advanced Diagnostic Center had the opportunity to take part in an engaging knowledge-sharing event with the Adama Comprehensive Specialized Hospital Pediatrics Department.The focus was on welcoming new Pediatric residents  and facilitating the exchange of expertise.

📣📣Onco Advanced Diagnostic Center was delighted to be involved in this collaborative experienc and anticipates further partnering to work towards better diagnosis and patient care outcomes.
📞 0949000086 | 0949000066
5
2025/07/13 09:39:16
Back to Top
HTML Embed Code: