Telegram Web Link
🦴የዝንጀሮ ፈንጣጣ

✍️ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ (Mpox) ሞንከይ ፖክስ ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት የቆዳ በሽታ ነው::

   👇   የመተላለፊያ መንገድ

✍️ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ቆዳ ንክኪን ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል።

✍️  በቅርብ ርቀት ላይ ሆኖ ማውራትን ወይም መተንፈስን ጨምሮ በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ጋር በሚኖር የቀረበ ግንኙነት ይተላለፋል።

✍️ በቫይረሱ የተበከሉ የመኝታ አልባሳት፣ በልብሶች እና በፎጣዎች አማካይነት በሚኖር ንክኪም በሽታው ሊተላለፍ ይችላል።

        👇 ምልክቶች

✍️ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በተያዘ ሰው ላይ መጀመሪያ የሚታዩት ምልክቶች ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ እብጠት፣ ጀርባ ህመም እና የጡንቻ ህመምን ያካትታል።

✍️ ትኩሳት ከተከሰተ በኋላ ከፊት ጀምሮ ቀሪውን የሰውነት ክፍልን የሚያዳርስ ሽፍታ የሚከሰት ሲሆን፣ በአብዛኛው በእጅ መዳፍ እና በእግር መረገጫ ላይ ይከሰታል።

✍️ በሰውነት ላይ የሚያጋጥመው ሽፍታ በጣም የሚያሳክክ እና የሚቆጠቁጥ ሲሆን፣ በተለያዩ የለውጥ ደረጃዎች ውስጥ አልፎ በመጨረሻም እብጠት በመፍጠር ኋላ ላይም ይከስማል። ቁስለቱም ጠባሳን ትቶ ሊያልፍ ይችላል።

✍️ በሽታው በአብዛኛው ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ በራሱ የሚጠፋ ይሆናል።


    👇 መከላከያ እና ህክምናው

✍️ የዝንጀሮ ፈንጣጣን ለማከም የተዘጋጀ ህክምና የታመሙ ሰዎችን ለማዳን በጣም ጠቃሚ ቢሆንም፣ ነገር ግን ህክምናው ምን ያክል ውጤታማ እንደሆነ የሚያሳይ ውስን ጥናት እንዳለ ነው የሚገለጸው።

✍️የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝን፣ በሽታውን በመከላከል መቆጣጠር የሚቻል ሲሆን፣ ይህንንም ለማድረግ ተመራጩ መንገድ የመከላከያ ክትባት መስጠት ነው።

✍️ በአሁኑ ጊዜ ሦስት በሽታውን መከላከያ የክትባት ዓይነቶች ቢኖሩም፣ ክትባቶቹ የሚሰጡት ለበሽታው ተጋላጭ ለሆኑ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የቀረበ ንክኪ ላላቸው ብቻ ነው።

Dr. Fantahun Abza, Dermatovenereologiest

@HakimEthio
🌟 Book Announcement 🌟

I am proud to announce the release of my new book, 📚 In the Heart of Resilience: Unraveling Untold Stories.

This book is a powerful reflection of my journey as a Medical Radiology Technologist, working across Somaliland, Puntland, and Mogadishu.

It brings to light the challenges, cultural experiences, and inspiring resilience I witnessed in healthcare and daily life.

In the Heart of Resilience invites readers into real stories from hospital corridors to the heart of communities, showing the strength and spirit of people who face adversity with hope.

Now available on Amazon!
🔗 https://www.amazon.com/dp/B0F79LM5F2

Thank you for your support!
— Nebiyu Seid
Expert Medical Radiology Technologist

#NewBook #InTheHeartOfResilience #Memoir #HealthcareStories #NebiyuSeid #Resilience

@HakimEthio
Psychiatry residency graduates of Jimma University, 2025

@HakimEthio
አስደሳች ዜና | Oduu Gammachisaa
👁️ 👁️ 👁️
ነጻ የአይን ህክምና በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል | Yaala Moora Ijaa Bilisa

Cure blindness project የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ከሐምሌ 7/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ይሰጣል።

በመሆኑም የቅድመ ምርመራ ( screening) በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ስለተጀመረ ማንኛውም ችግሩ ያለበት ዜጋ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን በአክብሮት እናሳውቃለን።

Hospitaalli yuuniversitii Bulee Horaa dhabbata cure blindness project jedhamu wajjin yaala Moora Ijaa Bilisaan Adoolessaa 7-11/2017 kennuf qophii xumure jiraa, Haalumma kanaan calaalin Hospitaala Bule Horaat waan jalqabameef ,Namnii rakko Moora Ijaa qabuu kammiyyu carraa kannaan haa fayyadamuu

@HakimEthio
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል በአልትራሳውንድ የታገዘ ናሙና የመውሰድ አገልግሎት እንደሚሰጥ ያውቃሉ?

ይህ አገልግሎት የፓቶሎጂ ምርመራ ጥራትና ተአማኒነት ላይ የሚኖረው አወንታዊ ተፅእኖ የላቀ ነው።

የራዲዮሎጂ ሰብእስፔሻሊት ሀኪሞቻችን በዘርፉ ያላቸውን ልምድና እውቀት  በመጠቀም ለዘርፉ እንዲሁም ለህሙማን የላቀ እገዛ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

📞 0945606969 | 0949045555 | 0949045555📞

https://g.page/r/CQhINFLCWV71EBM/review
Internal Medicine graduates of Wallaga University, 2025

@HakimEthio
Pediatric and Child Health graduates of Wallaga University, 2025

@HakimEthio
Msc in Integrated Clinical and Community Mental Health (ICCMH) graduates of Jimma University, 2025

@HakimEthio
2025/07/04 23:34:28
Back to Top
HTML Embed Code: