Telegram Web Link
‎Back pain Fact vs Myth ስለ ወገብ ህመም እውነታ እና በማህበራዊ ሚዲያ የምናየው የምንሰማው አባባል ንጽጽር

‎አባባል፡ ጓንበስ ብየ እቃ ስላነሳው ጀርባዬን ጉዳዋለው
‎ .............
‎እውነታ፡ ጀርባችን በእለትተእለት ጓንበስ ብለን ጫና በማሳረፍችን አይጉዳም አያረጅም በመወጠር ሆነ በክብደት አይቀደድም፡፡ ቀስ በቀስ ጀርባ ጥንካሬዎን መጨመር ክብደት እንድያነሱ በተለያየ አማራጭ ያግዛል

‎አባባል፡- እስቲ ጀርባዬን "ወደ ቦታው" ላስመልሰዉ
‎ ...............
‎እውነታ፡ ወገብ ሕመም ማለት የሆነነገር ጀርባችን ላይ ሲዛነፍ (ከቦታው ሲወጣ) ማለት አይደልም ልከ ወደ ቦታው መስተካከል የሚያስፈልገውም ፡፡ ጀርባዎ በጣም ጠንካራ ነው፡ ቦታውን በቀላሉ አይለቅ፡ ዲስኮት በቀላሉ አይንሸራተትም፡፡

‎አባባል፡ ጀርባ ሕመሜ በቶሎ ለማሻል መተኛት እና ማረፍ አለብኝ።
‎ .............
‎እውነታ፡ ወዲያውኑ ጉዳት ካጋጠመን በዋላ ሕመሙን የሚያባብሱብን እንቅስቃሴዎች መቀነስ ሕመሙ እዲቀንስልን ይረዳል።

ሆኖም ቀለል ያለ እንቅስቃሴ እና ቀስ በቀስ ወደ ተለመደው የእለት ተእለት እንቅስቃሴዎ መመለስ ከሕመሞ ለመዳን አስተዋጾ አለው፡፡

‎አባባል፡ እያረጀሁ ነው፡ ወገቤን ሊያመኝ ይችላል።፡
‎ ...........
‎እውነታ፡ ማርጀት ዋነኛ የወገብ ሕመም መንስኤ አይደለም ነገር ግን ጥንካሬ ማጣት መንስኤ ሊሆን ይችላል።

‎ዳግማዊ ምኒሊክ: ‎ፊዚዮቴራፒስት

@HakimEthio
🎉 Celebrating Excellence at the 16th Annual ESA Confense! 🎉

The Ethiopian Society of Anesthesiologists (ESA) successfully concluded its 16th Annual Confense at the luxurious Elilly Hotel on June 14-15, 2025! This year’s event brought together leading anesthesiologists, researchers, and healthcare professionals for two days of learning, collaboration, and celebration.

Highlights of the Event:

🔹 Insightful Presentations– Experts shared groundbreaking research and advancements in anesthesiology and perioperative medicine.

🔹 Focused Group Discussions– Interactive sessions tackled pressing challenges and innovative solutions in the field.

🔹 Annual General Meeting (AGM)– Key decisions were made to shape the future of ESA and its mission.

🔹 Awards Ceremony – Outstanding members were recognized for their contributions to anesthesiology and healthcare.

🔹 Certificate Distribution– Participants received certificates, honoring their engagement and dedication.

A heartfelt thank you to all speakers, attendees, sponsors, and the organizing committee for making this milestone event a resounding success! Together, we’re driving excellence in Ethiopian anesthesiology.

📸 Swipe through to relive the unforgettable moments!

#ESAConfense2025 #Anesthesiology #MedicalExcellence #ElillyHotel #HealthcareLeadership #ESA #EthiopianMedicine #Networking #AwardsAndRecognition

@HakimEthio
Today, we celebrated a remarkable milestone at 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥!

We proudly honored the achievements of our 𝐂𝐚𝐫𝐝𝐢𝐚𝐜 𝐃𝐞𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭, whose successful performance of several advanced cardiac interventions marks a new chapter in our clinical excellence—some of which were performed for the very first time in Ethiopian private hospitals:

🔹 𝐀𝐒𝐃 (𝐀𝐭𝐫𝐢𝐚𝐥 𝐒𝐞𝐩𝐭𝐚𝐥 𝐃𝐞𝐟𝐞𝐜𝐭) 𝐂𝐥𝐨𝐬𝐮𝐫𝐞
🔹 𝐁𝐚𝐥𝐥𝐨𝐨𝐧 𝐏𝐮𝐥𝐦𝐨𝐧𝐚𝐫𝐲 𝐕𝐚𝐥𝐯𝐨𝐭𝐨𝐦𝐲 (𝐏𝐞𝐝𝐢𝐚𝐭𝐫𝐢𝐜 & 𝐀𝐝𝐮𝐥𝐭)
🔹 𝐈𝐂𝐃 (𝐈𝐦𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭𝐚𝐛𝐥𝐞 𝐂𝐚𝐫𝐝𝐢𝐨𝐯𝐞𝐫𝐭𝐞𝐫 𝐃𝐞𝐟𝐢𝐛𝐫𝐢𝐥𝐥𝐚𝐭𝐨𝐫) 𝐈𝐦𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧
🔹 𝐂𝐑𝐓 (𝐂𝐚𝐫𝐝𝐢𝐚𝐜 𝐑𝐞𝐬𝐲𝐧𝐜𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐳𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐓𝐡𝐞𝐫𝐚𝐩𝐲) 𝐃𝐞𝐯𝐢𝐜𝐞 𝐈𝐦𝐩𝐥𝐚𝐧𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧

These accomplishments reflect the skill and dedication of our exceptional cardiac team and highlight 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥’s growing leadership in cardiology. We remain committed to advancing heart care and leading the way in life-saving interventions with compassion and innovation at our core.

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥
𝐖𝐞 𝐀𝐥𝐰𝐚𝐲𝐬 𝐒𝐭𝐫𝐢𝐯𝐞 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐇𝐞𝐚𝐥𝐭𝐡


ዛሬ የኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የልብ ህክምና ማዕከል ትላልቅ እና በርካታ የህክምና ፕሮሲጀሮችን መፈፀም በማስመልከት የምስጋና መርሃ ግብር አዘጋጅተን ነበር።

በኢትዮጲያ  የልብ ህክምና ታሪክ ልዩ የሆኑ በግል ሆስፒታሎች ደግሞ የመጀመሪያ የሆኑ የልብ ኘሮሲጀሮችን  ሆስፒታላችን በሚገኘው ዘመናዊ ካት ላብ(CATH LAB) ዉስጥ በተሳካ ዉጤት   ማካሄዳችንን በተመለከተ የ ልብ ህክምና ማእከል ቡድኑ እንዲሁም የሆስፒታሉ ባልደረቦች  በተገኙበት አስደሳች የአድናቆት ስነ ስርዓት ፕሮግራም አሳልፈናል።

ይህ ስኬት የኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታልን በሀገሪቱ የህክምና አገልግሎት እድገት የያዘዉን ፈር ቀዳጅ ሚና በቆራጥነት መወጣት መቀጠሉን የሚያሳይ ነዉ።

                 ኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል
               ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን!
2025/07/04 07:09:18
Back to Top
HTML Embed Code: