🔎 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ🔎
ድርጅታችን ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ከዚህ በታች ለተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን በማወዳደር መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ክፍት የስራ መደብ መጠሪያ:
- ካሼር
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የተፈለገው ባለሙያ ብዛት፡ 3
ደሞዝ፧ በስምምነት
የስራ ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት
ዝቅተኛ ተፈላጊ የት/ት ደረጃ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ
ወይም የቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3/10+3/
COC ምዘና ማረጋገጫ
በሙያው የሠራ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 1 ዓመትና ከዛ በላይ በካሽ ሬጅስተር ላይ የሰራ/ች
መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ተመላሽ ከማይደረግ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ በአካል መምጣት የማትችሉ በቴሌግራም ወይም በኢ.ሜል አድራሻችን መረጃችሁን በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
1.የምዝገባ ጊዜ 11/10/2017ዓ.ም-16/10/2017 በስራ ቀንና ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ፤
2.የመመዝገቢያ ቦታ ፡- የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም /በቴሌግራም እና በኢሜል በመላክ መመዝገብ ይቻላል፤
3.የፈተና ቀን ፡-በድርጅቱ ቴሌግራም የሚገለፅ ይሆናል፡፡
የቴሌግራም ቁጥር https://www.tg-me.com/oncofinance
ኢሜል [email protected]/[email protected]
አድራሻ፡-
ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል አድራሻ አ.አ እንቁላል ፋብሪካ ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0950010273

❤11
Wallaga University Anesthesia graduates, 2025
Pictured are some pictures taken during their qualification exams
@HakimEthio

❤44👍3
Congratulations to Jimma University Pharmacy GC 2025 that passed Exit Exam 100%!
Dear Graduates,
This season marks a monumental achievement in your academic and professional journey. After years of dedication, hard work, and perseverance, you have successfully earned your degrees in Pharmacy—a field that plays a vital role in healthcare and community well-being.
A special round of applause to all 56 students who passed the rigorous exit exam! Your success is a testament to your knowledge, resilience, and commitment to excellence.
As you step into the next chapter of your lives, may you carry the values of Jimma University with you—innovation, compassion, and service to humanity. Whether you pursue further studies, research, or clinical practice, your contributions will undoubtedly make a difference in the world of pharmacy and beyond.
Celebrate this milestone with pride, and remember: the future of healthcare is brighter because of professionals like you.
Wishing you success, fulfillment, and endless opportunities ahead!
Congratulations, Class of 2025! 🎓🎉
Bodena B. (Former Head School of Pharmacy and Lecturer at Jimma University)

❤30👏8
Masters in emergency medicine and critical care nursing graduates of Addis Ababa University, 2025
@HakimEthio
@HakimEthio
❤23
🧠 June is Men’s Mental Health Awareness Month
🤔Men are far less likely than women to seek mental health support!!!
And this month, we are doing something important.
As the founder of Ethio Psychiatry and a dedicated mental health professional, I’ve seen the quiet suffering that many men face across our country 👉stress, silence, pressure, emotional pain, and the weight of responsibility.
This Sunday, I’ll go LIVE to talk openly and honestly about:
🎙️ Men’s Mental Health
This is more than just awareness. It’s a space for healing, truth, and brotherhood. Being a man should not mean suffering alone.
💬 Topics we’ll explore:
• Why men stay silent
• The pressure and emotional burden men carry daily
• How we can support ourselves and each other
🕓 2:00 PM (Ethiopia Time)
📍 Join here: www.tg-me.com/ethiopsychiatry
Whether you're a son, father, brother, husband this is for you.🙏❤️👍
👤 Yordanos Yihun
Mental Health Professional | Founder, Ethio Psychiatry

❤21👍2
🏥💉እንቁላል ፋብሪካ በሚገኘው ቅርንጫፋችን ማንኛውንም የደም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ምርመራዎችን ማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ኦንኮ አድቫንስድ ዲያግኖስቲክ ሴንተር ተደራሽነቱን ለማስፋት በሁሉም ቅርንጫፎቹ ምርመራዎችን መስጠት መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።
🔬የምንሰጣቸው የላቦሪቶሪ ምርመራዎች
🧪በባዮኬምስትሪ
♦️የኩላሊት ምርመራ
♦️የጨጓራ እና ጉብት ምርመራ
♦️የስኳር ምርመራ
♦️የኤሌክትሮላይት ምርመራ
♦️የኮሌስትሮል ምርመራ
♦️የልብ ምርምራ
♦️የካንሰር ጠቋሚዎች ምርመራ
♦️የእንቅርት ምርመራ
♦️የመገጣጠሚያ ችግሮች ምርመራ
♦️የእርግዝና እና መካንነት ምርመራ
🧪 የማይክሮ ባዮሎጂ ምርመራ
(ኢንፌክሽን ምርመራ)
🧪የደም መርጋት ምርመራ
🧪የሰውንት ፈሳሾች ምርመራ
🧪የተሟላ የፓቶሎጂ ምርመራ
✅ፈጣን እና አስተማማኝ ውጤት
✅በብቁ ባለሙያዎች
📍ቁጥር 1. እንቁላል ፋብሪካ ከ ኖክ ማደያ አጠገብ
📍ቁጥር 2. አለርት ሆስፒታል አቅራቢያ ፥አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
📍ቁጥር 3. አዳማ የቀድሞ 04 ቀበሌ ወደ ገንደ ጋራ በሚወስደው መንገድ ላይ
📞0945606969| 0949065555| 0949045555
#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours #HealthcareExcellence

❤13👏3