Telegram Web Link
🎉🎉ኦንኮ አድቫንስድ ዲያግኖስቲክ ሴንተር በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የአጥንት ቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል ከሚገኙ ሃኪምች፥ ነርሶች እንዲሁም አጋር ሰራተኞች ጋር በመሆን እጩ የአጥንት ቀዶ ጥገና ሀኪም ሰልጣኞችን የመቀበል ኘሮግራም ላይ በመሳተፉ የተሰማውን ደስታ ይገልፃል።

🎉Onco Advanced Diagnostic Center had the opportunity to take part in an engaging knowledge-sharing event with the Adama Hospital Medical College Orthopedics and Trauma Surgery Department.The focus was on welcoming new Orthopedics and Trauma Surgery residents  and facilitating the exchange of expertise.

📣📣Onco Advanced Diagnostic Center was delighted to be involved in this collaborative experience and anticipates further partnering to work towards better diagnosis and patient care outcomes.

📞 0949000086 | 0949000066

@HakimEthio
Join us for an insightful roundtable discussion organized by Alliance for Birth Defects.

In this roundtable Dr. Melat Sebsibe (OBGYN, MFM sub-specialist), Dr. Nebiyat Tesfaye (Founder of Alliance for Birth Defects), Alazar Kirubel (Nutritionist) and Berhanu Tesfaye from the EFDA discuss on the importance of food fortification and its implications.

The roundtable is prepared in two 30' long segments. The full 60' version is added at the end

Part 1: https://youtu.be/rrkLo5-Yz50
Part 2: https://youtu.be/HIi3zI7GqBk

Full Roundtable: https://youtu.be/u1P4oQzHBVc

@HakimEthio
የህክምና ባለሙያዎች ባይኖሩ

የሁለት መሪዎቻችን የአፄ ሀይለስላሴ እና የጓድ መንግስቱ ሐ/ማርያም እናቶች በደም መፍሰስ እና ከወሊድ ጋ ተያይዞ እንዴት እንደሞቱ እነሆ

1-የአፄ ሀይለስላሴ እናት አሟሟት

እመይቴ (ወ/ሮ የሺመቤት የራስ መኮንን ሚስት የንጉስ ሀይለስላሴ እናት) ዉሃ ለመኑ። "እባካችሁን ዉሃ ስጡኝ" አሉ። አለቃ ሀብተ ማርያም ወተት እንዲሰጣቸዉ አዘዙ።

ዉድቅት አለፈ የእንግዴ ልጅ አልወርድ ብሎ አስቸገረ። ማታ የተገላገሉት ከዶሮ ጩኸት በዃላ እንኳ ሳይወርድላቸዉ ቆየባቸዉ። ሊነጋጋ አቅራቢያ ተዳከሙ ያቅታቸዉ ጀመር ሰዉነታቸዉ በጣም ወፎሮ ነበርና ጉዳታቸዉ በዛባቸዉ። ሴቶች ሁሉ ተጨነቁ ያለቅሳሉ እኔም እየተጨነቁሁ አለቅሳለሁ።

አለቃ ሀብተወለድ ትህዛዝ ሰጡ።

አዋላጅዋ እጅዋን ትታጠብና ጣቶችዋን አስገብታ ቀስ ብላ የእንግዴ ልጁን ወደ ዉጭ እየሳበች ታስወጣዉ ብለዉ አልጎመጎሙ። አዋላጅ እንደታዘዘች አደረገች እሜይቴ ክፍኛ ተንሰቀሰቁ ፣ ድምፃቸዉ ልቤን ነካኝ።

እሜይቴ ተዳከሙ ተዝለፈለፉ በዙሪያቸዉ ደጋፊዎች በዙ። ሊነጋጋ ነዉ ወፎች መንጫጫት ጀመሩ ጭለማዉ ሊገፍ ነዉ ጧት በማለደ እመይቴ አረፉ::

(ከፊትአዉራሪ ተክለ ሐዋሪያት ተክለማርያም የሕይወት ታሪክ ገፅ 45-46 የተወሰደ)

2- የጓድ መንግስቱ እናት አሟሟት

እናቴ ወጣት ነበረች። ከእድሜዋ አንፃር መሞት አልነበረባትም። የእናቴ እርጉዝ ነበረች ማህፀኗ ዉስጥ ፅንሱ ሞቶ በጊዜዉ ኦፕራሲዬን የሚያደርጋትና የሚያክማት ሰዉ አጥታ ነበር የሞተችዉ። በቂ ህክምና ሳታገኝ በሆስፒታል አልጋ ላይ እንደዋዛ አለፈች።

(የስደተኛዉ መሪ ትረካዎች ገፅ 31)

ሁለቱንም መፅሀፍ እንድታነቡ እጋብዛቸዋለሁ🙏🙏🙏

ዶ/ር ዘለቀ ከበደ: የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት
እና የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ (MD, MPH, OBGYN)
follow me tiktok @zeleke kebede

@HakimEthio
Message of condolences

On behalf of the entire Society of Orthopedics and Traumatology, we extend our deepest and most heartfelt condolences on the passing of Dr. Tezera Chaka.

Dr. Tezera was a founding member of our society, ESOT, and a guiding light for so many in the field of Orthopedics and Trauma Surgery.

Decades back, his vlinical service started in Keren (Eritrea) during the civil war period. He was a long-years serving clinician, researcher, teacher, a dedicated mentor, and a man of unshakeable principles and professional ethics. His commitment to serving our country was truly admirable, and his contributions to our field will be felt for generations to come.

We will fondly remember him as our storyteller, a man who shared his knowledge and experiences with passion and wisdom. His departure will be deeply missed within our society, but his shining legacy remains with us.

In this difficult period, we are thinking of his family & relatives. We will kindly offer our unwavering support.

With deepest sympathy,

His memorial services will be tomorrow at 12pm, at kidiste silasie cathedral church 4 kilo.

Dr. Teze, may you rest in peace

Prepared by: ESOT EC & The Mother Department

@HakimEthio
"Yesterday was a day I will never forget — my husband Dr. Dawit Getachew and I both graduated on the same day from Addis Ababa University! I finished my journey in Dermatology, and he completed his in Orthopedics.

Sharing this milestone together makes it even more special. Grateful for the love, support, and strength that brought us here. Here’s to new beginnings! ❤️🎓"

- Dr. Tsion Tesfa

@HakimEthio
እጣ ፈንታ ወይስ ምርጫ

ነገሮች ለምን እንዲህ ሆኑ ብለን የጠየቅንባቸው እልፍ አላፍ ኹነቶች በህይወታችን አልፈዋል፡፡ ምንም እንኳን ለምን? ለምን? ለሚለው እሽክርክሪትን እሚያስቆምልንን ታኮ ከሀይማታዊ ፣ ከፍልስፍና ፣ ከባህል ትሁፊቶቻችን እንዲሁም ከህይወት ልምድ ባገኘናቸው መልሶች እየመለስን፤ አሊያም ደግሞ ሳይመለስልን ከ "ለምን ለምን ለምን ?" እሽክርክሪት ጋር እየተገላበጥን የቀጠልን ስንቶቻችን ነን ?

ድምፃዊ ዝሪቱ ከበደ " የእኔም አይን አይቷል " በሚለው ዘፈኗ ለምን ለሚል ጥያቄዋ
ኦ… ምን አለፋኝ መልሱ ከጠፋኝ
እሱ አይሳሳት ሁሉም በምክንያት
የኔም አይን አይቷል እሱ ያወራው
ሰሪ አይበልጥም ወይ ኦኦ… ከተሰራው ብላ እንደመለሰችው ፡፡

በህይወት እሽክርክሪት ምክንያት ብዙዎቻችን ከትውልድ ቄዬያችን እርቀን እንገኛለን፡፡ ነገር ግን ይህው አሽክርክሪት ባሰብነው አሊያም ባላወቅነው አጋጣሚ ወደ ቄያችን ሲመልስን ብዙ ነገሮች ተለውጠው ይጠብቀናል ፡፡ ይህን ጉዳይ ያነሳሁት አንድ በጎረቤታችን ኬኒያ የተፈጠረን ኹነት ላጋረቹ ስለወደድኩ ነው ፡፡

ፓትሪክ እና ዋንጃ የልጅነት ጓደኛሞች ናቸው ፤ በመሀል ለ15 አመት ተለያይተው ሲገናኙ ህይወት በተለያየ አቅጣጫ ሰዳቸው ነበር፡፡ ከ15 አመት ብኋላ ወደ ትውልድ ሀገሯ የተመለሰችው ዋንጃ ከእለታት በአንድ ቀን ወደ ሱፐር ማርኬት በመሄድ ላይ ሳለች የሆነ ሰው ስሟን ደጋግሞ ጮክ ብሎ ሲጠራት ወደተጠራችበት አቅጣጫ አማተረች፡፡ አንድ ሰውነቱ የገረጣ፣ የተቀዳደ ልብስ የለበሰ እና ጫማ ያልተጫማ ሰው ተመለተች፡፡ በጣም እስክትቀርበው ድረስ መንነቱን መለየት አልቻለችም ነበር፡፡

የአደንዛዥ እፅ ሱስ ባመጣበት የአዕምሮ መታወክ የተነሳ የሚጠሉት እና እሚጠየፉት የልጅነት ጓዷ "ፓትሪክ ነኝ ሰላም ልልሽ ነው እምፈልገው ፤ ሌላ ምንም አልፈልግም" አላት፡፡ የልጅነት ጓደኛዋ እና አብሮ አደጓን በፍፁም በእንዲህ አይነት ሁኔታ አገኛዋለው ብላ አለሰበችም፡፡ እሷ እና ሌሎች አብሮ አደግ ጓደኞቹ በመተባበር ፓትሪክን ከገባበት የአደንዣዥ እፅ ሱስ በአንድ የማገገሚያ ተቋም በማስገባት የፓትሪክን ሕይወት በዚህ መልክ ቀይረዋል፡፡ እርሶ ይህ አይነት ገጠመኝ የሎትምን ምንስ አድርገዋል??

ኬናንሲ ልዩ የአዕምሮ ህክምና የክረምት በጎ አድራጎት ፕሮግራምን ምክንያት በማድረግ ለአንድ ወር የሚቆይ ቅናሽ አድርጎ ይጠብቆጣል ፡፡
ድሬደዋ ከኦርቢት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከማሪያም ሰፈር /ቤት ጎን
አይምሮን መንከባከብ ፤ ህይወትን መገንባት !!!
ከአእምሮ ጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችን እምትሹ ቲከቶክ ፔጃችንን ፎሎ ያርጉ
Tiktok :- https://tiktok.com/@kenansi01

@HakimEthio
Ayder referral Hospital CHS, Ayder Specialized Hospital-MU recently had the privilege of hosting Dr. Henar Souto Romero and Dr. Jaime Rodríguez de Alarcón, who are renowned pediatric surgeons from Madrid, Spain, in addition to Dr. Ernesto Martínez García , a pediatric anesthesiologist.

Their expertise greatly benefited our surgical teams through collaborative discussions of complex cases and innovative surgical techniques, especially minimally invasive procedures. Dr. Henar's presentation on Botox injections for giant omphalocele cases was particularly insightful, offering a promising approach for our high volume of such cases.

This week marked a significant milestone for our unit, and I am pleased to report that I had the privilege of successfully performing my first laparoscopic Stephen Fowler orchidopexy alongside the team. This experience has been invaluable.

Thank you for your lessons, and we eagerly anticipate your next visit.

#ayder #PediatricSurgery #MekelleUniversity

Dr. Yirgalem Teklebirhan: Pediatric Surgeon

@HakimEthio
Gorlin- Goltz case report - PDf.pdf
1.1 MB
Gorlin Goltz syndrome: Multidisciplinary approach for early diagnosis of rare disease for better patient outcome.

Abdi Alemayehu, Suleyman Fantahun, Gelana Garoma, Matewos Amare, Firaol Birhanu

https://doi.org/10.1016/j.radcr.2025.06.012

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
epidemiology_of_community_acquired_bacteremia.1304.pdf
647.5 KB
Epidemiology of Community-acquired Bacteremia Among Children One to Fifty-nine Months of Age Admitted to a Tertiary Hospital in Harar, Eastern Ethiopia

Yunus EdrisDesalegn A AyanaAlexander M AikenGezahang MengeshaFaisel A HassenFami AhmedDadi MaramiBelete Getnet,Nega Assefa,J Anthony G ScottLola Madrid

Link: https://doi.org/10.1097/INF.0000000000004842

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
2025/07/05 04:57:40
Back to Top
HTML Embed Code: