⁉️ቀደምት የጡት ካንሰር ፡ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና ወይስ ማስቴክቶሚ?
➡️ ቀደምት የጡት ካንሰር (ደረጃ 1 እና 2) ሲኖርዎ፣ የትኛውን የቀዶ ጥገና ዘዴ መምረጥ እንዳለቦት መወሰን ከባድ ሊሆን ይችላል።
➡️ ሁለት አማራጮች አሉ፡
✅ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና (Breast Conservative Surgery): ይህ ቀዶ ጥገና ካንሰሩን ብቻ በማስወገድ ጡትዎን እንዲጠብቁ ያስችልዎታል። ካንሰሩ ከተወገደ በኋላ የጨረር ህክምና (Radiation Therapy) መውሰድ ይኖርብዎታል።
✅ ማስቴክቶሚ (Mastectomy): ይህ ቀዶ ጥገና አንዱን ወይም ሁለቱንም ጡቶች ሙሉ በሙሉ ማስወገድን ያካትታል።
የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና ጥቅሞች (BCS):
1. የጡትን ቅርጽ መጠበቅ:
ጡትዎ ስለሚጠበቅ፣ ሰውነትዎ ላይ የሚኖረው ለውጥ አነስተኛ ይሆናል። ይህ ደግሞ በራስ መተማመንዎን ይጨምራል።
2. አነስተኛ ቀዶ ጥገና: ከማስቴክቶሚ ጋር ሲነጻጸር፣ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና አነስተኛ ቀዶ ጥገና ስለሆነ የማገገሚያ ጊዜው አጭር ሊሆን ይችላል።
3. ተመሳሳይ የካንሰር ቁጥጥር: ጥናቶች እንደሚያሳዩት የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና እና ማስቴክቶሚ ቀደምት የጡት ካንሰርን ለመቆጣጠር እኩል ውጤታማ ናቸው። ይህ ማለት ካንሰሩ ተመልሶ የመምጣት እድሉ በሁለቱም ዘዴዎች ተመሳሳይ ነው ማለት ነው።
4. የስነ ልቦናዊ ጥቅም: የጡትዎን ቅርጽ መጠበቅ ከጡት ካንሰር ጋር የተያያዙ የስነ ልቦና ጉዳቶችን ለመቀነስ ይረዳል።
❗️ማስታወሻ:
▶️ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና ለእያንዳንዱ ሰው ተስማሚ ላይሆን ይችላል። የካንሰርዎ አይነት፣ የጡትዎ መጠን እና ቅርፅ፣ እንዲሁም አጠቃላይ ጤናዎ የትኛው ቀዶ ጥገና ለርስዎ እንደሚሻል ለመወሰን ይረዳሉ።
▶️ ከቀዶ ጥገና ሐኪምዎ ጋር በደንብ በመነጋገር የትኛው ዘዴ ለእርስዎ እንደሚሻል መወሰን በጣም አስፈላጊ ነው።
👉👉👉እንደዚህ ዓይነት የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የእኔን Telegram ገጽ ይቀላቀሉ 👍👍👍
https://www.tg-me.com/+4JfpWC5Db4E5NWZk
ዶ/ር ተስፋዬ አጋ
የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
የጡት እና ኢንዶክራይን ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት
@HakimEthio

❤24👏5
Best of luck to PCII students of Salale University who will start their qualification exam today.
@HakimEthio
@HakimEthio
❤62👍8
📣 Join us for the next lecture in the 2025 COSECSA–CEGS Lecture Series!
🗓 Date: July 2, 2025
🕝 Time: 2:30PM EAT / 1:30PM CAT
🎤 Speaker: Prof. Abebe Bekele, Professor of Thoracic & General Surgery at the University of Global Health Equity (UGHE)
📚 Topic: Empyema Thoracis – a critical condition with implications in global surgery and thoracic care.
📌 This event is brought to you by COSECSA and the Centre for Equity in Global Surgery at UGHE.
✅ Register here: https://bit.ly/4ip11gv
We look forward to welcoming you to this insightful session!
#COSECSA #GlobalSurgery

❤13👍2
MS-+2850.pdf
4.2 MB
The Pattern of Claimed Medicolegal Issues and Challenges Encountered in Handling Cases in the Addis Ababa City Administration (2015 - 2023)
Eyayalem Melese Goshu, Dure Zelalem, Muluwork Tefera Dinberu, Biruk Lambisso Wamisho, Gelane Lelisa, Ashenafi Kefeni Bor, Bereket Fantahun, Yitagesu Getachew, Misgana Temesgen Workneh, Mahlet Yigeremu Gebremariam, Gebreegiziabeher Getachew, Tadesse Atlabachew Abegaz, Muluemebet Tadesse Retta
Link: https://emjema.org/index.php/EMJ/article/view/2850
To send your papers use @HakimAds

❤7👍2
"ሰላም ዶ/ር ልጄ 10 አመቱ ነው። በቀለበት ለማስገረዝ አስቤ ነበር ምን ትመክረኛለህ?" (የወላጅ ጥያቄ)
💊ውድ ጠያቂያችን ለ10 አመት ህጻን የቀለበት ግርዛት ብዙም አይመከርም!
🌡ምክንያቱም
💊💊የቀለበት ግርዛት የሚመከረው ለአራስ ሕፃናት ሲሆን በአጠቃላይ እስከ 1-2 ዓመት እድሜ ድረስ ላሉት ህጻናት ነው።
🌡🌡ለትላልቅ ህጻናት ሸለፈቱ በጣም ትልቅ ስለሚሆን ቀለበት በምንጠቀምበት ጊዜ የተለያዩ ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ!
💊ለምሳሌ :የቀለበት መጣበቅ (Ring Impaction) ፣ የቀለበት መውደቅ መዘግዬት (Delayed Separation)፣ ኢንፌክሽን ፣ ደም መፍሰስ እና ሌሎች ችግሮች በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ።
🌡ስለዚህ ተመራጩ ዘዴ፡-
💊ከ2 አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት በተለይም በ10 አመት እድሜ መደበኛ ግርዛት (Classic circumcision) እና በደንብ መሰፋት የሚያስፈልገው ግርዛት ደህንነቱ የተጠበቀ እና የበለጠ ተገቢ የሆነ የግርዛት አይነት ነው።
🌡ቀለበት ለመጠቀም ግድ ከሆነ (ለምሳሌ: አልፎ አልፎ መደበኛ ግርዛት ለመስራት አስቸጋሪ በሚሆንበት ሁኔታ)
🌡🌡ብዙ ጊዜ 26 ሚ.ሜ ወይም 28 ሚ.ሜ የሆነ ትልቅ መጠን ያለው ቀለበት ሊያስፈልግ ይችላል።
🌡🌡ነገር ግን እነዚህ በመደበኛነት ለማግኘት ያስቸግራል ቢኖሩም በቂ ላይሆኑ ይችላሉ።
💊አሁንም ቢሆን ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች በዚህ እድሜ ቀለበት አይመከርም።
💊ስለሆነም በመደበኛ ቀዶ ህክምና ያስገርዙት ዘንድ እንመክራለን
✍በዚህ አጋጣሚ የክረምቱን እረፍት ምክንያት በማድረግ ለማስገረዝ ለምትፈልጉ በዚህ አድራሻ ልታገኙን ትችላላችሁ!
📲0911441651
ህፃናት በሁሉም ቦታ በቂ እንክብካቤ እንዲያገኙ እንሰራለን!!!
አዘጋጅ:
ዶ/ር ሳለአምላክ ጥጋቤ: የህፃናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም
Dr. Saleamlak Tigabie: MD, Pediatric Surgeon, FCS-ECSA
ሌሎች መረጃዎን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
https://www.tg-me.com/DrSaleamlakT

❤44👍2👏1
Meet Eshetu Tufa; Anesthesia class of 2025 gold medalist from Jimma University, with a CGPA of 3.89.
@HakimEthio
@HakimEthio
👍83❤22👏18
🔷 Onco Advanced Diagnostic Laboratory has comprehensive virology tests include thorough blood tests to check for the presence of antibodies and antigens associated with these viruses. These tests can help detect infections early, allowing for prompt treatment and management.
Our experienced medical professionals will guide you through the testing process and provide you with accurate and reliable results.
Take charge of your health today and schedule your test with us for peace of mind and proactive health management.
Visit our branches
📍Enkulal fabrica beside Noc gas station
📍Around Alert hospital, In front of Abune aregawi church
📞0945606969| 0949065555| 0949045555
#Fertility #SemenAnalysis #HealthCare
#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours #HealthcareExcellence

❤8
Meet Hailu Teshome; Pharmacy class of 2025 gold medalist from Jimma University, with a cGPA of 3.91.
@HakimEthio
@HakimEthio
❤84👏12👍7
🌸 ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረም (PCOS (Polycystic Ovary Syndrome) ምንድን ነው?
ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረም ከ10 ሴት 1 ሴትን የሚያጥቃ የሆርሞን ችግር ነው። ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረም ከፍተኛ አንድሮጅን ከኦቫሪ በማመንጨት የወር አበባ ዑደትን የሚያዛባ እና ኦቫሪ ላይ ፈሳሽ የቋጠሩ እጢዎችን የሚያመጣ ችግር ነው።
⚠️ ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረም ምልክቶቹ ምንድን ናቸው?
❌ የወር አበባ ዑደት መዛባት
💇♀️ በፊት እና በሰውነት ላይ ከመጠን በላይ ፀጉር
🧑🦲 የፀጉር መሳሳት
🟤 የብጉር መብዛት
⚖️ ክብደት መጨመር
😟 ለማርገዝ መቸገር እና
🍩 ቆዳ ላይ ጥቋቁር ነጥብጣቦች ሊታዩ ይችላሉ።
🩺 ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረም ካልታከመ ምን ሊያመጣ ይችላል?
✔ የስኳር ህመም
✔ከፍተኛ የደም ግፊት
✔የልብ ችግር
✔መካንነት
✔ድብርት ወይም ጭንቀት እና
✔የማህጸን ካንሰር ሊያመጣ ይችላል ።
💊 እንዴት ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረም መቆጣጠር ይቻላል?
✅ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
✅ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
✅ ክብደትን መቀነስ እና
✅ የታዘዘውን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ አስፈላጊ ነው።
🧠 ፖሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድረምን ከስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ጋር በመመካከር እና አስፈላጊውን ህክምና በማግኘት መቆጣጠር ይችላል።
📞 ዛሬውኑ ይደውሉ! በስመ ጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን በመታገዝ አስፈላጊውን ምርመራ እና ህክምና ያገኛሉ።
የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ !
📍 Hayfa Bldg, 5th Floor, Torhailoch Agusta Road, Addis Ababa
https://maps.app.goo.gl/F3ZZfMEatgtWP2gk9
Follow us on all our social media platform
📲 Telegram | Tiktok | Instagram | Facebook
#PCOS #FertilityCare #bestfertilityceneter #ፖሊሲስቲክኦቫሪያንሲንድረም

❤29
❤38👏11
⁉️ Kaansarii Harmaa Jalqabaa:
Baqaqsanii Hodhuu Harma Eeguu moo Mastectomy?
➡️ Yoo kaansarii harmaa jalqabaa (sadarkaa 1 fi 2) qabaattan, adeemsa baqaqsanii hodhuu kam akka filachuu qabdan murteessuun rakkisaa ta’uu danda’a.
➡️ Filannoowwan lamatu jiru:
✅ Baqaqsanii Hodhuu Harma hambisuu
Baqaqsanii hodhuun kun harma keessan irraa bakka kaansarii qofa balleessuun, harma hambisuudhaan kan taasifamudha. Erga kaansarichi baafamee booda yaala cararii (Radiation Therapy) fudhachuun qabdu.
✅ Mastectomy: Baqaqsanii hodhuun kun harma tokko ykn lamaan guutummaatti balleessuu kan of keessaa qabudha.
Faayidaalee Baqaqsanii Hodhuu Harma Eeguu (BCS):
1⃣ Boca harmaa eeguu:
Harmi keessan bifaa fi boca isaa isaa uumamaa waan qabuuf jijjiiramni qaama keessan irratti dhufu xiqqaadha. Kunis ofitti amanamummaa keessa ni guddisa.
2⃣ Baqaqsanii hodhuu xiqqaa: Baqaqsanii yaaluu harma guutuu baasuu wajjin wal bira qabamee yoo ilaalamu, baqaqsanii yaaluun harma eeguu baqaqsanii hodhuu xiqqaa waan ta’eef yeroon irra dandamachuuf barbaachisu gabaabaadha.
3⃣ To’annoo kaansarii walfakkaataa: Qorannoowwan akka agarsiisanitti baqaqsanii yaaluun harma eeguu fi mastectomy kaansarii harmaa jalqabaa to’achuuf walqixa bu’a qabeessa. Kana jechuun carraan kaansarichi deebi'ee dhufuu yaala lamaanii wal fakkaataadha.
4⃣ Faayidaa xiinsammuu: Harmi keessan boca gaarii qabaachuun isaa miidhaa xiinsammuu kaansarii harmaa waliin walqabatee dhufu hir'isuuf gargaara.
❗️Hubachiisa:
▶️ Baqaqsanii yaaluun harma hambisuu nama hundaaf sirrii ta’uu dhiisuu danda’a. Gosti kaansarii keessanii, guddinaa fi bocni harma keessanii, akkasumas fayyaan keessan waliigalaa baqaqsanii hodhuu kamtu isiniif gaarii akka ta’e murteessuuf gargaara.
▶️ Malli kam akka isiniif ta'u murteessuuf ogeessa baqaqsanii yaaluu keessan wajjin of mari'achuun barbaachisaadha.
👉👉👉 Odeeffannoowwan fayyaa dabalataan argachuu fuula 'telegram' kiyyatti makamaa 👍👍👍
https://www.tg-me.com/+4JfpWC5Db4E5NWZk
Dok. Tasfaayee Aagaa Diinagdee
Ispeeshalistii baqaqsanii yaaluu waliigalaa
Sab-Ispeeshalistii Baqaqsanii Yaaluu Harmaa fi Indookiraayinii

❤30