Telegram Web Link
ዛሬ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ጨምሮ ታላላቅ ኡለማዎች ማዲሆች እና ሙሁራን የታደሙበትን የደራሲ ኸድር ታጁ መፃሃፎች ምርቃት ፕሮግራም ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቪዥን ይከታተሉ ።
👍2922
14👍3🥰2
ለይለተል ጁመዐ ከምሽቱ 4፡00 ሰዐት ጀምሮ

በሐገራችን ታላላቅ ኡለማዎች ሐሪማዎች እና ኢስላማዊ ታሪኮች ዙሪያ ሰባት መጻሃፍትን ለህትመት ያበቃው ጸሃፊ ኽድር ታጁን በለይለተል ጁመዐ ፕሮግራማችን ላይ ከምሽቱ 4፡00 ጀምሮ ይከታተሉ ...
👍217👏4
👍289🥰2
32🥰1
30🥰2
26🥰5👏2
👍137🥰5
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ከኢትዬ ሳት ባጋጠመን የቴክኒክ ብልሽት ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ስርጭት የተቋረጠ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ባለሞያዎች ብርቱ ጥረት እያደረጉ በመሆኑ በትግስት እንድትጠብቁን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
👍44
ሐሪማ ቲቪ - Harima TV
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ከኢትዬ ሳት ባጋጠመን የቴክኒክ ብልሽት ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ስርጭት የተቋረጠ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ባለሞያዎች ብርቱ ጥረት እያደረጉ በመሆኑ በትግስት እንድትጠብቁን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ሐሪማ ቲቪ የምጥቀት መሰላል!
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ባጋጠመንየቴክኒክ ብልሽት ተቋርጦ የነበረዉ ስርጭት በባለሞያዎች ብርቱ ጥረት የተፈታ ስለሆነ ወደ ስርጭት መመለሳችንን በደስታ እንገልፃለን።
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
👍3211
25🥰4👍2
👍2317🥰1
32👍5🥰2👏1
41🥰6👍3👏1
🥰2213👍3👏1
29🥰1
24👍6🥰2
28👍6
🥰21👍94
2025/10/31 07:40:33
Back to Top
HTML Embed Code: