Telegram Web Link
ቢላሉል ሐበሺ 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ በአል 25 የደግነት አመታት በሚል ስያሜ ለተከታታይ ወራት ሊያከብር መሆኑን ገለፀ
...................
የቢላሉል ሐበሺ የመረዳጃ እና ልማት እድር የ 25ኛ አመት  ምስረታን አስመልክቶ በቢላሉል ሐበሺ ማእከል በኢንጅነር ከድር ራህመቶ መታሰቢያ አዳራሽ  ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

በጋዜጣዊ መግለጫው የቢላሉል ሐበሺ የ 25 አመታት ጉዞን አስመልክቶ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በመግለጫውም  ቢላሉል ሃበሺ ላለፉት 25 አመታት በሐገራችን ቀዳሚ የሆነውን የሃገራችንን የእስልምና ታሪክ እና ቅርስ መሰነድ የቻለው የቢላሉል ሐበሺ ሙዝየምን ጨምሮ ከ 10500 በላይ ወላጅ አጥ ህፃናት እና ወጣቶችን የትምህርት እና ህክምና ሙሉ ወጪ በመሸፈን ከማስተማር ባለፈ ለቤተሰቦቻቸው የአስቤዛ ድጋፍ በማድረግ ራሳቸውን እንዲችሉ ማድረጉ ተገጿል።

ቢላሉል ሃበሺ ከዚህም ባለፈ ለ 1500 አረጋውያን ድጋፍ እና እንክብካቤ አድርጓል፣ ከ 7000 በላይ ለሚሆኑ ወገኖች በራሱ መኪና ነፃ የቀብር አገልግሎት መስጠት እና ሌሎች በርካታ ስራዎች መስራቱ ተገልጿል።

ቢላሉል ሐበሺ በቀጣይም የእናቶች እና ህፃናት ክሊኒክ  የትምህርት እና ስልጠና ማእከላትን በመገንባት የማህበረሰቡን ችግር ለመቅረፍ አቅዶ እንቅስቃሴ መጀመሩን ገልጿል።

የ 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ አከባበርን አስመልክቶ ለተከታታይ ወራት በተለያዩ መርሃግብሮች ለማክበር መዘጋጁትን የገለፀ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ በሃገር ውስጥ እና ውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የሚያንቀሳቅሱ የደግነት ንቅናቄዎች ፣ለውለተኞቻችን የምስጋናና የእውቅና ሽልማት እና የምክክር መድረኮች እንደሚዘጋጁ ተገልጿል።
31👍5🥰1
ዛሬ ምሽት 2:30 ጀምሮ
22🥰2🤮2
🙏2611🥰3
የሀገር አቀፍ የአህሉል ሱና ወልጀመዐ ግብረ-ሃይል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ መስጠቱ ይታወቃል። ከመግለጫው ቡኋላ የተገኙ ምላሾችን አስመልክቶ ሐሪማ ወቅታዊ ከግብረ ሐይሉ አባሎች ጋር ቆይታ አድርጓል ።
ዛሬ ምሽት 2፡30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ ።
23🥰10
Harima Haalaa yeroo  galgala irra sa.ati 3:00 nu egaadha!
25🥰3👍1👏1🤮1👌1
62😢6👍3👏1
ዩኒስ ኢሚሬ የፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ
..............
በተወዳጁ የተሰውፍ ሊቅ ዛሂድ እና ገጣሚ ዩኑስ ኢሚሬ ህይወት ዙሪያ የተሰናዳውን ፊልም ሐሪማ ቴሌቭዝን ለሃገራችን ተመልካች በአማርኛ ቋንቋ ሲያቀርብ በታላቅ ደስታ ነው ።

ፊልሙን የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ ይከታተሉ።
በድጋሚ እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ይቀርባል ።
👍6134🔥3👏2
67🥰5👏2
51🥰3👏2
39🥰4👏3😁1
36👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
1500
ዘውትር በረቢዕ ምሽት 2:30 ጀምሮ

እንኳን ለ 1500ኛው የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ።
ሐሪማ ቴሌቪዥን የ1500ኛውን የነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ አስመልክቶ "1500" በሚል ርእስ በነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስብእና፣ሙእጂዛ፣ሲራ ዙሪያ ከኡለማዎች ሙሁራን እና ማዲሆች ጋር ያዘጋጃቸውን ፕሮግራሞች ዘውትር በረቢዕ ምሽት ከ 2:30 ጀምሮ ይከታተሉ።
54👏5🔥1
በትዳር ውስጥ የፍቅር መቀዝቀዝ ለምን ?
.................

በብዛት እያጋጠመ ያለው ፍቺ መነሻው በትዳር ውስጥ የሚያጋጥም የፍቅር መቀዝቀዝ እና መሰላቸት ነው ተብሎ ይታመናል።
በወዲህ እና ወዲያ ፖድካስታችን በዚህ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ጉዳይ በሰፊው ተዳሷል በዩቲውብ በቀጣዩ ሊንክ ይከታተሉት
https://youtu.be/KIzNedAqKsk
https://youtu.be/KIzNedAqKsk
https://youtu.be/KIzNedAqKsk
15👍2
51🥰3
2025/10/20 00:36:21
Back to Top
HTML Embed Code: