Telegram Web Link
27🥰3🔥1
31🔥8
41🥰7
የ1500ኛው የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ ነገ ይከበራል
....................................
እንኳን ለ 1500ኛው ታሪካዊው የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ አደረሳችሁ መውሊዱ የነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ውዴታ የምናገኝበት፣ የነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍቅር አለም ላይ ሚዘራበት ፣ ሂዳያ (መመራት) የሚስፋፋበት፣የተበደሉ እና የተጨቆኑ ነጻ የሚወጡበት በጦርነት ውስጥ ያሉ ሰላም የሚያገኙበት እንዲሆን ሐሪማ ቴሌቭዥን ምኞቱን ይገልጻል።
የመውሊዱ ዋዜማ በመዲናችን አዲስ አበባ በመላው ሃገራችን እና በመላው አለም የሚከበር ሲሆን ነገ ማለትም ሐሙስ በሐገራችን እና በመላው አለም ይከበራል።
94👍9💯6🤮3❤‍🔥2👏2🔥1
🙏16👍65
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ደጉ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በደግነት ሲታወሱ
ማክሰኞ ምሽት 3፡00 ጀምሮ ይጠብቁን
30🥰3
የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብይነት ከ1500 አመት በፊት የጀመረ ነው።
...............
የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ልቅና እና ነብይነት ከነብይነታቸውም ከመወለዳቸውም በፊት ስለመጀመሩ እና እና ስለነያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ልቅና በ 1500 ፕሮግራማችን ከሸይኽ ዲያ አብዱዲን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በዩቲውብ ይከታተሉ

https://youtu.be/Kgbn6lxKscU
https://youtu.be/Kgbn6lxKscU
https://youtu.be/Kgbn6lxKscU
15
የ1500ኛው የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ  በአሊ መስጅድ (ሎሚ ሜዳ) በመካሄድ ላይ ነው።
.......
በየአመቱ በአዲስ አበባ ሎሚ ሜዳ  አከባቢ በሚገኘው የአሊ መስጅድ የሚካሄደው መውሊድ ዘንድሮም ትልልቅ ኡለማዎች ዳኢዎች እና ማዲሆች እና  በተገኙበት በመከበር ላይ ይገኛል።
76🥰7👏4
ቡርዳ እና ደራሲው ኢማም ቡሰይሪ ሲቃኙ
...............
"ተሰውፍ ውስጥን የሚያንጽ ትምህርት ቤት ነው" ኡስታዝ ሰመተር መህሙድ

በለይለተል ጁሙዓ ፕሮግራማችን በመውሊዶች እና በተለያዩ አጋጣሚዎች ነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለማወደስ የምንጠቀምበትን ቡርዳን እና የቡርዳ አዘጋጅ በሆኑት ኢማም ቡሰይሪ ዙሪያ ከኡስታዝ ሰመተር መህሙድ ጋር ቆይታ አድርገናል በዩቲውብ ይከታተሉ


https://youtu.be/EXnMBm6kAec
https://youtu.be/EXnMBm6kAec
https://youtu.be/EXnMBm6kAec
30🔥1👏1
ደጉ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) በደግነት ሲታሰቡ
...................

ያኒስ የዚያራ ጀመዐ ከተመሰረተ አመታትን አስቆጥሯል ። ከተመሰረተ ጀምሮ ኡለማውን እና ወጣቱን ለማቀራረብ ሰርቷል። የተለያዩ ዑለማዎችን ከመዘየር ባለፈ በመውሊድ እና በረመዳን የማብላት እና የማልበስ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ። የዘንድሮውን የ 1500ኛውን የነብያችንን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ አስመልክቶ 1500 ሰዎችን የማብላት እና የማልበስ ስራ ተቀዳሚ ሙፍቲን ጨምሮ ትልልቅ ዑለማዎች ኡስታዞች እና ሙሁራን በተገኙበት አከናውኗል። የጀመዐውን አመሰራረት የሰራቸውን ስራዎች እና ወደፊት ያቀዳቸውን እቅዶች አስመልክተን ያሰናዳነውን ፕሮግራም በዩቲውብ ይከታተሉ።

https://youtu.be/tH68zeteM6U
https://youtu.be/tH68zeteM6U
https://youtu.be/tH68zeteM6U
26👍3
2025/10/19 21:05:38
Back to Top
HTML Embed Code: