ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ከኢትዬ ሳት ባጋጠመን የቴክኒክ ብልሽት ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ስርጭት የተቋረጠ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ባለሞያዎች ብርቱ ጥረት እያደረጉ በመሆኑ በትግስት እንድትጠብቁን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
👍44
ሐሪማ ቲቪ - Harima TV
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ከኢትዬ ሳት ባጋጠመን የቴክኒክ ብልሽት ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ስርጭት የተቋረጠ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ባለሞያዎች ብርቱ ጥረት እያደረጉ በመሆኑ በትግስት እንድትጠብቁን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ሐሪማ ቲቪ የምጥቀት መሰላል!
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ባጋጠመንየቴክኒክ ብልሽት ተቋርጦ የነበረዉ ስርጭት በባለሞያዎች ብርቱ ጥረት የተፈታ ስለሆነ ወደ ስርጭት መመለሳችንን በደስታ እንገልፃለን።
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
👍32❤11
ታላቁ ዐሊም አርፈዋል
................................
በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አሰለል ውስጥ በሚገኘው ጉራ መስጅድ ለረጅም ዘመናት ሲያስተምሩ የነበሩት ታላቁ አሊም ሸይኽ ዑስማን ሀርቡ በዛሬው እለት አርፈዋል ።
ሐሪማ ቴሌቭዥንም ህይወታቸውን በመቅራት እና በማስቀራት ባሳለፉት ሸይኽ ዑስማን ሐብሩ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ አላህ ሰብሩን እንዲሰጠው ሁሉም ዱዐ እንዲያረግ መልእክቱን ያስተላልፋል ።

💔85😢14😭10🙏4👍2