Telegram Web Link
በሸይኽ ኢብራሂም የተመሰረተው የወረጎ ሐሪማ በ አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ ወረጎ ቀበሌ ማህበር ላይ ይገኛል ።

ይህ የወረጎ ሐሪማ ለብዙ አመታት ህዝቡን እያሰባሰበ እያስተማረ እያከመ ኖሯል። የሐሪማው ሸይኾች ምን ምን ፈተናዎችን አልፈው በትውልድ ቅብብል እስካሁን እንዴት እንዳቆዩት ከዘጋቢው ፊልም ይከታተሉ ።

https://youtu.be/IKunF7z77g4
https://youtu.be/IKunF7z77g4
https://youtu.be/IKunF7z77g4
👍265
👍1310👌4🙏1
👍186
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሐሪማዎቻችን ያለው የደርስ አሰጣጥ ሂደት ምን ይመስላል ?

በገጠር ከሚገኙ እና ብዙ ደረሳዎች ካሉባቸው ሐሪማዎች ውስጥ አንዱ ወደ ወደ ሆነው የገደባኖ ሐሪማ ተጉዘን የተፍሲር ትምህርት የሚሰጥበትን ሂደት ቃኝተናል ።

ከቀደመው ዘመን ታላላቆች የተወረሰው እና አሁንም የቀጠለውን የደርስ አሰጣት ሂደት ነገ ምሽት 2፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ ።
👍2011🥰1
የፍትህ ያለህ !!
...............
ሐሪማ ወቅታዊ
እሮብ ምሽት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ
👍3711
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሐሪማ ወቅታዊ
ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ጀምሮ
👍1810
15👍3
ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የገደባኖ ሐሪማ የሱረቱ ያሲን የቁርዐን ተፍሲር በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ
👍357🔥2👏2
34👍7
👍37❤‍🔥7😢4🙏2
👍32🔥4
🥰289
የሱረቱ ያሲን ተፍሲር ከገደባኖ ሐሪማ
.......................
የሐገራችንን የኢልም ሰንሰለት ለረጅም ክፍለ ዘመናት ብሎም እስከዛሬ ድረስ እያስቀጠሉ ያሉት የገጠር ሐሪማዎቻችን ናቸው ። ከነዚህ ሐሪማዎች ውስጥ አንዱ በሆነው እና ላለፉት አስርተ አመታት በርካታ ዑለማዎች ባፈራው እና እያፈራ ባለው የገደባኖ ሐሪማ ተገኝተን በሸይኽ ሙሐመድ ነጂብ የሚሰጠውን የቁርዓን ተፍሲር ቀርፀን አሰናድተናል በዩቱውብ ይከታተሉ።

https://youtu.be/Qazhu3wtFAw?si=-xtYB_GggP6z5o_M

https://youtu.be/Qazhu3wtFAw?si=-xtYB_GggP6z5o_M

https://youtu.be/Qazhu3wtFAw?si=-xtYB_GggP6z5o_M

____
በኢትዮ-ሳት 
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H  እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
____
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68  ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"
👍206
44🥰6👍3
38🥰6
41🥰3👏2
2025/10/24 17:17:54
Back to Top
HTML Embed Code: