Forwarded from IkhläS TübÉ ( የሙፍቲ ትውልድ) (Abdi Ikhlas) via @like
ኢኽላስ ጀመዓ የእስር ቤት ትውስታ

ውስጥ ሲኮን ሰው ይናፍቃል 😍
ያ ጀመዓ በቅድሚያ ጁመዓ ሙባረክ

ከዚህ ቀደም ፈትያ ስለምትባል እናት ልጆቿን ማሳደግ ስላልቻለች ካፊር ቤተሰቦቿ ተቀብለው ልጆቿን እንዳከፈሩባት አውግተን ነበር

እና አሁን እቤት ተከራይተንላታል። ልጆቿን ልታመጣቸውና ዳግም በዲን ቀርፃ ልታሳድጋቸው ሄዳለች።

ይሁንና ስታመጣቸው የምታበላቸው የምታለብሳቸው የላትም። ስለዚህ እሁድ ሹራ ስትመጡ ያቅማችሁን ብር ይዛችሁ ኑ። ብር ካልቻላችሁ እቤት ለህፃናት (የ6 እና 10 አመት) የሚሆን ልብስ ፣ ስክርቢቶ ደብተር ፣ ቦርሳ ፣ የምግብ ቁሳቁስ አልያም ሌላ የቻላችሁትን ይዛችሁ በመምጣት የዲን ሀላፊነታችንን እንወጣ።

አላህ ባወጣችሁት ይተካ። እየቻላችሁ እንዳትሰንፉባት አደራ 🙏
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም የተመሰረተበት 1 አመት ጥቅምት 8 ፕሮፋይል
Forwarded from IkhläS TübÉ ( የሙፍቲ ትውልድ) (Abdi Ikhlas)
አሁን

የኢክላስ ጀመዓ ፕሮግራም በናሁ ቲቪ በመታየት ላይ ነው

ናሁ ክፈቱ ግብዣችን ነው
በህይወት ስንኖር ለመደሰታችን
ምክንያት ሚሆኑ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡

ሌሎች ሲደሰቱ ስታይ ደስ ይልሀል
ግን የበለጠ ደስ የሚለው ለደስታቸው
ምክኒያት አንተ ስትሆን ነው።

እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም

በመላው አለም የምትገኙ የእኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም ተከታዮች በሶሻል ሚዲያ ለማግኘት

የቴሌግራም ሊንክ

www.tg-me.com/Ineiyalehucharity

የፌስቡክ ሊንክ

https://www.facebook.com/Ineiyalehucharity
Forwarded from Deleted Account
ካንተ የተረፈው ከሌላው ጎሏል!!!

ታማሚን ከፈውሱ
ተራቢን ከጉርሱ
ታራዥን ከልብሱ
ስናገናኝ ተቋደሱ

እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም

አባል ለመሆን

+251939956510
+251921244737
+251930597875

https://www.facebook.com/Ineiyalehucharity

www.tg-me.com/Ineiyalehucharity
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ሶርያ ሙሉ ነሺዳ

ሰይድ ኢኽላስ እና ሙሀባ ኢኽላስ

ግጥም እና ዜማ: – አብዲ ኢኽላስ

ኢኽላስ ጀመዓ

@IkhlassTube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from IkhläS TübÉ ( የሙፍቲ ትውልድ) (Abdi Ikhlas)
#የመውሊዱ_ቀን_ተቀይሯል!!!

ውድ የታላቁ መውሊድ ታዳሚዎች ብዙዎችንን ግራ እያጋባ ያለው የአብሬት መውሊድ የቁርጥ ቀን የካቲት 21 መሆኑን ከተረጋገጠ ምንጭና ከአዘጋጆቹ ሰምተናል።

በዚህ ምክንያት የጠራናቸው ማዲሆች ታዳሚዎቻችን እና እኛን ጨምሮ አብሬት መውሊድ አንቀርምና መውሊዳችን ከአብሬት መልስ እንዲሆን በማሰብ አንድ ሳምንት ወደፊት ገፍተን የካቲት 28 አድርገናል።

የፕሮግራሙ መቀየር ላልደረሳቸው በሙሉ እንዲደርስ በቅንነት አስተላልፉ።

@IkhlassTube
2024/04/27 23:42:56
Back to Top
HTML Embed Code: