Audio
*⛪ጌታ ኢየሱስን አማላጅ ለሚሉ*
🎙️አባ ገብረ ኪዳን መምህር ዮሴፍ መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ
የዮሐንስ ወንጌል 16:26-28
[26] *በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤*
[27] *እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና።*
[28] #ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሄዳለሁ።
@KIRSTOSIYESUS

*⛪ወቅታዊ የቤተክርስትያን ጉዳይ*
🎙️ዶክተር ሮዳስ
መጽሐፈ ኢዮብ። 36:26-28
[26]፤ *እነሆ፥ #እግዚአብሔር #ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም።*
[27]፤ *የውኃውን ነጠብጣብ ወደ ላይ ይስባል፥ ዝናብም ከጉም ይንጠባጠባል፤*
[28]፤ #ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በብዙ ያንጠባጥባሉ።*

*⛪ቅዱሳን መላእክት በሁሉ ሥፍራ ይገኛሉን*❓
🎙️ዲያቆን አቤል ካሳሁን
መዝሙረ ዳዊት 34:7
[7] *የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።*
@KIRSTOSIYESUS
#እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

⛪ #ነገር ግን #ሆምጣጤ አፈራ
🎙️መምህር ዮሴፍ
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:2-4
[2]፤ #በዙሪያው ቈፈረ፥ #ድንጋዮችንም ለቅሞ አወጣ፥ ምርጥ የሆነውንም አረግ ተከለበት፥ በመካከሉም ግንብ ሠራ፥ ደግሞም የመጥመቂያ ጕድጓድ ማሰበት፤ ወይንንም ያፈራ ዘንድ ተማመነ፥ ዳሩ ግን ሆምጣጣ ፍሬ አፈራ።
[3]፤ #አሁንም እናንተ #በኢየሩሳሌም የምትኖሩ የይሁዳ ሰዎች ሆይ፥ በእኔና #በወይኑ #ቦታዬ መካከል እስኪ #ፍረዱ።
[4]፤ #ለወይኔ #ያላደረግሁለት፥ ከዚህ ሌላ አደርግለት ዘንድ #የሚገባኝ #ምንድር ነው? ወይንን #ያፈራል ብዬ #ስትማመን #ስለ ምን #ሆምጣጣ #ፍሬ አፈራ?

*⛪7ቱ የኃጢያት ዓይነቶች*
🎙️መጋቢ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ
የዮሐንስ ራእይ 17:7-8
[7] *መልአኩም አለኝ። የምትደነቅ ስለ ምንድር ነው? የሴቲቱን ምስጢርና የሚሸከማትን፥ ሰባት ራሶችና አስር ቀንዶች ያሉትን የአውሬውን ምስጢር እኔ እነግርሃለሁ።*
[8] *ያየኸው አውሬ አስቀድሞ ነበረ፥ አሁንም የለም፥ ከጥልቁም ይወጣ ዘንድ አለው፥ ወደ ጥፋትም ይሄዳል፤ ስሞቻቸውም ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ በሕይወት መጽሐፍ ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ አውሬው አስቀድሞ እንደነበረ አሁንም እንደሌለ፥ ነገር ግን እንዳለ ሲያዩ ያደንቃሉ።*

⛪እነሆ ክረምት ነበር
🎙️ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
የዮሐንስ ወንጌል 10:23-24
[23] #ክረምትም #ነበረ። ኢየሱስም በመቅደስ በሰሎሞን ደጅ መመላለሻ ይመላለስ ነበር።*
[24] *አይሁድም እርሱን ከበው። እስከ መቼ ድረስ በጥርጣሪ ታቆየናለህ? አንተ ክርስቶስ እንደ ሆንህ ገልጠህ ንገረን አሉት።*

*⛪ #እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ*
🎙️ሊቀ ሊቃውንት ስማዐ ኮነ
ኦሪት ዘፍጥረት 1:1
[1]፤ *በመጀመሪያ #እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።*
@KIRSTOSIYESUS
🎙️ሊቀ ሊቃውንት ስማዐ ኮነ
ኦሪት ዘፍጥረት 1:1
[1]፤ *በመጀመሪያ #እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።*
@KIRSTOSIYESUS
Audio
⛪የወቅቶች አከፋፈል በቤተክርስትያን
🎙️መምህር እንዳልካቸው ንዋይ
መዝሙረ ዳዊት 135:7
[7] *ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል፤ በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ፤ ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል።*
@KIRSTOSIYESUS
#ክፍል3⃣

*⛪የእግዚአብሔር ታቦት*
🎙️መምህር እዮብ ይመኑ
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 5:1-2
[1]፤ *ፍልስጥኤማውያንም የእግዚአብሔርን ታቦት ወሰዱ፤ ከአቤንኤዘርም ወደ አዛጦን ይዘው ምት መጡ።*
[2]፤ *ፍልስጥኤማውያንም የእግዚአብሔርን ታቦት ወስደው ወደ ዳጎን ቤት አገቡት፥ በዳጎንም አጠገብ አኖሩት።*

*⛪በተማርክበት በሃይማኖትህ ጽና*
🎙️ከተመራቂ ተማሪዎች
ወደ ቲቶ 1:9-10
[9] *ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት ደግሞ ሊመክር ተቃዋሚዎቹንም ሊወቅስ ይችል ዘንድ፥ እንደተማረው በታመነ ቃል ይጽና።*
[10] *የማይታዘዙና ከንቱ የሚናገሩ የሚያታልሉ ይልቁንም ከተገረዙት ወገን የሚሆኑ ብዙ ናቸውና፤*

⛪የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት
🎙 #መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙
*✝️ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አራት*
♥️ #የጌታ ወደ #ምድረ በዳ #መሄድ
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
[1] *ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥*
[2] *አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።*
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
[4] *በመጽናትና #መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።*
#ክፍል 1️

✝️ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አራት
❤️ #ያስተምራቸው #ነበር
የማቴዎስ ወንጌል 4:16
[16] በነቢዩም በኢሳይያስ። የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው*
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
[4] በመጽናትና #መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።*
@KIRSTOSIYESUS
#ክፍል 4️⃣