Telegram Web Link
Audio
#የመፀሐፍ #ቅዱስ #ጥናት

🎙 #ዲያቆን #ያረጋል #አበጋዝ🎙

📖 #ኦሪት #ዘፍጥረት #ምዕራፍ 9️⃣


🛳️ #የኖህ_ከመርከብ_መውጣት_እና_ራቁትነት እና መረጋገም*🎚🎚🎚


[25]፤ #እንዲህም አለ። #ከነዓን #ርጉም ይሁን፤ ለወንድሞቹም #የባሪያዎች ባሪያ ይሁን።

[26]፤ #እንዲህም አለ። #የሴም #አምላክ እግዚአብሔር #ይባረክ፥ ከነዓንም #ለእነርሱ #ባሪያ ይሁን።

#ኦሪት #ዘፍጥረት #ምዕራፍ #ዘጠኝ#ክፍል4️⃣


@KIRSTOSIYESUS
Audio
#ዕርገተ #እግዚእነ #ኢየሱስ #ክርስቶስ

🎙️ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ

መዝሙረ ዳዊት 68:33-34

[33] #በምሥራቅ በኩል #ወደ #ሰማየ #ሰማያት #ለወጣ #ለእግዚአብሔር #ዘምሩ፤ የኃይል ቃል የሆነ ቃሉን፥ እነሆ፥ ይሰጣል።

[34] #ለእግዚአብሔር #ክብርን ስጡ፤ ግርማው በእስራኤል ላይ፥ #ኃይሉም #በደመናት ላይ ነው።*


@KIRSTOSIYESUS
Audio
#ፅንስን ማስወረድ #በቤተክርስትያን #አስተምሮ


🎙️መምህር ኃይለ ኢየሱስ


መዝሙረ ዳዊት 71:6

[6] #ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ #ተደገፍሁ፥ ከእናቴም #ሆድ #ጀምሮ አንተ #መሸሸጊያዬ ነህ፤ ሁልጊዜም #ዝማሬዬ ለአንተ ነው



@KIRSTOSIYESUS #ክፍል2
Audio
#ያልተሰሙ #የሉተር #ክህደቶች

🎙️መምህር ግርማ ባቱ


* #የምንፍቅና #መስራች #ሉተር #ክህደቱ እና #በክርስቶስ #ላይ #ያለው #ጥላቻ #እና #ስድብ ምን ነበሩ?*


የይሁዳ መልእክት 1:4

[4] #ከብዙ ጊዜ #በፊት ለዚህ #ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው #የአምላካችንን #ጸጋ #በሴሰኝነት #ይለውጣሉ #ንጉሣችንንና #ጌታችንንም ብቻውን ያለውን #ኢየሱስ #ክርስቶስን #ይክዳሉ♥️

https://youtu.be/yZMb6c8_yYo
Forwarded from Deleted Account
ሙሀመድ በሚስቱ በሀፊዛ አልጋ🛏
ዝሙት ሲፈጽሙ ተያዙ😳😂
👳‍♀👳‍♀

Narrated Anas: The Prophet (ﷺ)used to visit (have sexual intercourse with)all his wives in one night and he had nine wives.”
"ነብዩ (ﷺ)በ አንድ ለሊት እየዞሩ ከ ሁሉም ሚስቶቻቸው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ይፈፅሙ ነበር። በዚያም ጊዜ ዘጠኝ ሚስቶች ነበሯቸው።"
Bukhari Book 62 Hadith 6

ይሄም አንሶ ነብዪ አንድ ቀን በሚስታቸው በ "ሓፍሳ" አልጋ ላይ ከገረዳቸው "ማሪያ" ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት እየፈፀሙ ሓፍሳ ያዘቻቸው። ከዛ ለሓፍሳ ሁለተኛ በዚህ ድርጊታቸው እንደማይመለሱበት ቃል ከገቡ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ ጉደኛው አላህ ቀጥሎ ያለውን ቁርዓን አያ (ጥቅስ) አወረደላቸው።

ቁርዓን 66:1
"አንተ ነቢዩ ሆይ አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትሆን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ፤ አላህ እጅግ መሐሪ አዛኝ ነው።" 😉
 ስለዚህ አላህ ከ ማርያ ጋር እንዲቀጥሉ ፈቀደላቸው ማለት ነው።

ማስረጃዎቻችን፦
1.ተፍሲር አል ጃለሌይን በ ሱራ 66:1 ላይ
2. ሱናን አን ነሳዒ 3411

እኔም ብሆን ልጅ ቢኖረኝና እንዲህ አይነት ሰው እሷን ለማግባት ቢጠይቀኝ በፍፁም አልስማማም። ለዚህም ነው በዚያን ጊዜ የነበሩ ሰዎች ሙሓመድን "አማግጥ" "womanizer" ብለው ለመጥራት የደፈሩት። ለዚህ ደግሞ ማስረጃዬን በ መቀጠል አቀርባለው።

የ አል ጠበሪ ታሪክ ቅጽ 9: ገጽ 139
Audio
#በሸመገልህ ግዜ #እጆችህን #ትዘረጋለህ

🎙️መምህር ተስፋዬ


የዮሐንስ ወንጌል 21:18

[18] #እውነት እውነት #እልሃለሁ፥ አንተ ጐልማሳ ሳለህ ወገብህን በገዛ ራስህ ታጥቀህ ወደምትወደው #ትሄድ ነበር፤ ነገር ግን በሸመገልህ ጊዜ #እጆችህን #ትዘረጋለህ፥ ሌላውም #ያስታጥቅሃል #ወደማትወደውም #ይወስድሃል አለው።

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#የሚመጣው #ሕይወት

🎙️መምህር ሥሙር አላምረው

📖 #ከኃይማኖት #ጸሎት ላይ #የተወሰደ


ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:20-21

[20] #እኛ አገራችን #በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ #የሚመጣ #መድኃኒትን እርሱንም #ጌታን #ኢየሱስ #ክርስቶስን #እንጠባበቃለን

[21] #እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ #ሊያስገዛ እንደሚችልበት #አሠራር#ክቡር #ሥጋውን እንዲመስል #የተዋረደውን #ሥጋችንን ይለውጣል።

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#ከሰማይ #ከመጣውን #ፈቀቅ #እንዳትሉ

🎙️ሊቃውንት ቤተክርስትያን


ወደ ዕብራውያን 12:25-26

[25] #ለሚናገረው እምቢ #እንዳትሉ #ተጠንቀቁ፤ እነዚያ #በምድር #ላስረዳቸው እምቢ ባሉ ጊዜ #ካላመለጡ፥ ከሰማይ ከመጣው #ፈቀቅ #የምንል እኛስ እንዴት እናመልጣለን?

[26] #በዚያም ጊዜ ድምፁ #ምድርን አናወጠ፥ አሁን ግን። አንድ ጊዜ #ደግሜ እኔ ሰማይን አናውጣለሁ #እንጂ #ምድርን ብቻ አይደለም ብሎ ተስፋ #ሰጥቶአል
Audio
#ጽናት

🎙️ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና ሌሎችም


♥️ #የሶርያ #የኢራቅ እና #የግብፅ #ክርስትያኖች #ክርስትያን #በመሆናቸው ብቻ የደረሰባቸው #ግፍ እና #መከራ #ከአህዛብ


ወደ ሮሜ ሰዎች 8:17-19

[17] #ልጆች ከሆንን #ወራሾች #ደግሞ ነን፤ ማለት #የእግዚአብሔር #ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር #አብረን #መከራ ብንቀበል #ከክርስቶስ ጋር #አብረን #ወራሾች ነን።

[18] #ለእኛም #ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን #የአሁኑ ዘመን #ሥቃይ ምንም እንዳይደለ ##አስባለሁ

[19] #የፍጥረት #ናፍቆት# የእግዚአብሔርን ልጆች #መገለጥ #ይጠባበቃልና

@KIRSTOSIYESUS

#ማኅበረ #ቅዱሳን #ያዘጋጀው #የክርስትያኖችን #መከራ #እሚያትት #ዘጋቢ #ፊልም
2025/07/09 12:14:30
Back to Top
HTML Embed Code: