Telegram Web Link
Forwarded from Samuel Abuhay ( ጋሻው )
👆 #ይግቡ_ይወቁ_ይሸለሙ_🏆
ለሌሎችም ይህን ቻናል ሽር ያድርጉ 👇
እናመሰግናለን

@kidase @kidase @kidase
@kidase @kidase @kidase
@kidase @kidase @kidase
Audio
ምኩራብ

🎙️ዲያቆን ሚኪያስ

የማቴዎስ ወንጌል 13:54

[54] *ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ። ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘው?



ማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ስብከት

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያናገራቸው ሰዎች*

🎙️ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

*♥️መጻጉእ*


የዮሐንስ ወንጌል 5:5-7

[5] *በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤*

[6] *ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ። ልትድን ትወዳለህን? አለው።*

[7] *ድውዩም። ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል ብሎ መለሰለት።*

@KIRSTOSIYESUS
Romans 8 34
orthodox apologetics
የቀጥታው ውይይታችን ሪከርድ

ሮሜ 8፡34 ማብራሪያ ከጥያቄና መልስ ጋር

👉ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (ክርስቲያን)
👉ቤንጌል-JA Bengel(ፕሮቴስታንት)

@orthodoxAPOLOGETICS
Audio
የቤተክርስትያን ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች

🎙️መምህር መዝገቡ ካሣ

ወደ ሮሜ ሰዎች 16:17-18

[17] ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤

[18] እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ

@KIRSTOSIYESUS
Audio
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች

🎙️ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

የዮሐንስ ወንጌል 4:10-11

[10] ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።

[11] ሴቲቱ። ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?


@KIRSTOSIYESUS 2⃣
Audio
*በአቃቂ ቃሊቲ ደብረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ስለተገደለው ልጅ የወጣ የሀዘን መግለጫ*

🎙️አባቶች


@KIRSTOSIYESUS
በአቃቂ ቃሊት ወረዳ በጸጥታ አካላት የተገደለውን ዘመድኩን አማረ ገዳዮች መንግሥት ለፍርድ እንዲያቀርብ ውጤቱንም ለሕዝብ እንዲያሳውቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ገለጠ።

መንግሥት በምእመናን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እንዲያስቆም የገለጠው ቅዱስ ሲኖዶስ በሃይማኖት ተቋማት የአምልኮ ቦታ መካከል ሊኖር የሚገባው ርቀት በሕግ በተቀመጠው መሠረት እንዲተገበርም ጠይቋል።

መንግሥት ጸጥታ በማስከበር ስም ጥቃት የፈጸሙ አካላትን ለፍርድ ከማቅረብ በተጨማሪ ሌሎች የጸጥታ አካላት ከተመሳሳይ ድርጊት እንዲታቀቡ እንዲያደርግም ቋሚ ሲኖዶስ አስታውቋል።
Audio
* #ሕማማት*

✍🏾 #ፀሐፊ #ዲያቆን #ሄኖክ #ኃይሌ

Bible. መዝሙረ ዳዊት 41:9

[9] #ደግሞ #የሰላሜ ሰው #የታመንሁበት እንጀራዬን #የበላ በእኔ ላይ #ተረከዙን አነሣ።*

🗣️ #አንባቢ #እዮብ #ዮናስ


♥️ #አምንስቲቲ #ሙኪርዬ አንቲ #ፋሲልያሶ

👉🏾 #የቀኙ #ወንበዴ #ጥምቀት ሥራና #ትንሣኤ


*🍎 #ቀራንዮም ወደሚባል ስፍራ በደረሱ ጊዜ፥ በዚያ እርሱን ክፉ አድራጊዎቹንም አንዱን #በቀኝ #ሁለተኛውንም #በግራ ሰቀሉ።
*
— ሉቃስ 23፥33

* #የ33 #ዓመት #ሀዘን

✝️ #ስምዖንም ባረካቸው #እናቱን #ማርያምንም፦ እነሆ፥ የብዙዎች ልብ አሳብ #ይገለጥ ዘንድ፥ ይህ በእስራኤል ላሉት ለብዙዎቹ #ለመውደቃቸውና #ለመነሣታቸው #ለሚቃወሙትም ምልክት #ተሾሞአል፥ በአንቺም ደግሞ #በነፍስሽ #ሰይፍ ያልፋል አላት።”
— ሉቃስ 2፥34-35

@KIRSTOSIYESUS


#ከክፍል 4️⃣0️⃣ ▶️ 4️⃣2️⃣*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Audio
#በጌታ #መቃብር ላይ #የሚገለጠው #ቅዱስ #እሳት🔥


🎙️ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ


♥️ #ጌታ #በተቀበረበት ቦታ ባለች #ቤተክርስርያን #በየዓመቱ ማንም ሳይለኩሰው ብርሃን ይወርዳል ያንን እሳት #በሻማ #እየወሰዱ በዓለም #ቤተክርስትያን አንዱ ከአንዱ #እያቀጣጠለ #የትንሳኤውን #እውነተኛ #ብርሃን #የመንፈስ #ቅዱስን #እሳት🔥 #ተካፋዮች ይሆናሉ*

🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

♥️ #ጌታ #ፈቅዶ የዚህ #በረከት #ተካፋዮች ያድርገን

@KIRSTOSIYESUS

*ማኅበረ ቅዱሳን የትንሳኤ መርሃ ግብር*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Forwarded from @Seleslamenwk
Justice:
የተከበራችሁ ክርስቲያኖች

ውሀብያ ኢስላም ነባሩን ሙስሊም አንድ ለማድረግ እና ክርስቲያን ላይ ጅሃድ ለማወጅ አደገኛ የሆነ እንቅስቃሴ ይዟል

ሙፍቲ ኡመርን ለማስወገድ እና
ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ሰዎች መካከል

1. ዶር ጀይላን የተባለውን አደገኛ ፅንፈኛ የውሃ ብያ ሸኽ
2. ሸይኽ ሙሃመድ ሃሚዲንን
3. ሸህ ሰይድን

በእነዚህ ሶስት አንዱ የመጅሊሱን መሪነት በመተካት ኢትዮጵያ ላይ በትምህርት(በዳዕዋ) ያልተሳካላቸውን በጅሃድ ለማስለም አደገኛ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው::

ክርስቲያን ሆይ ንቃ
ክርስቲያን ሆይ ንቃ
ክርስቲያን ሆይ ንቃ

የአረብ ምድር ክርስቲያኖች እጣ እንዳይደርብህ::

ዛሬ የምታዩዋት ሳኡዲ እጅግ ብዙ ክርስቲያኖች እና ብዙ አይሁዶች መኖሪያ ነበረች ዛሬ ድራሻቸው የለም: አሁን ሁን ሀዲሳቸው ተፍሲራቸው ሲገለጥ ብዙዎች ተመልሰው እየከፈሩ ነው ድጋሚ ::


ተጠንቀቁ እያንዳንዱን የውሃብያ ኢስላም እንቅስቃሴ ተከታተሉ
ውሃብያ ኢስላም ሲበዛ ህሊና ቢስና ውሸታም የሚያደርግ ተከታዮቹም ስሜታውያን እና ሳያረጋግጡ የሰው ደም አፍሳሾች ናቸው

ነባሩን እና ሰላም ውዳዱን ሙስሊም አያካትትም የምፅፈው :: ነባሩ ስል የነ ሙፍቲ ኡመርን ግሩፕ ነው

ክርስቲያኖች የምፅፈውን ብታነቡ ደምህ ሊቢያ ላይ እንደታረዱት በከንቱ እንዳይፈስ ይረዳሃል ራስህን ትከላከላለህ

አንተን ገድሎ ሚስትህን ሴት ልጅህን ጃሪያ(የወሲብ ባሪያ) የሚያደርግ ውሃብያ እክራሪ ኢስላም ውስጥ ውስጡን ተደራጅቶ ስልጠና ጀምሯል ንቃ ንቃ ህዝበ ክርስቲያን

የብልት ፀጉር ያላበቀሉ ወጣቶችን የነሱ አገልጋይ ሊያደርጉ ነው የሚሹት

ረሱል ሙሃመድ ምን አሉ??

አነል ጀና ታህት ዚላሊ ሱዩፍ-ጀነት በሰይፍ ጥላ ስር ነው::

Sahih al-Bukhari 2818
Narrated Abdullah bin Abi Aufa:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "Know that Paradise is under the shades of swords."
አብዱላህ ቢን አቢ አውፍ እንደተረኩት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ ጀነት(ገነት) በሰይፍ ጥላ ሥር ነው
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مُحَمَّدٍ، حَدَّثَنَا مُعَاوِيَةُ بْنُ عَمْرٍو، حَدَّثَنَا أَبُو إِسْحَاقَ، عَنْ مُوسَى بْنِ عُقْبَةَ، عَنْ سَالِمٍ أَبِي النَّضْرِ، مَوْلَى عُمَرَ بْنِ عُبَيْدِ اللَّهِ وَكَانَ كَاتِبَهُ قَالَ كَتَبَ إِلَيْهِ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ أَبِي أَوْفَى ـ رضى الله عنهما ـ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ وَاعْلَمُوا أَنَّ الْجَنَّةَ تَحْتَ ظِلاَلِ السُّيُوفِ ‏"‌‏.‏ تَابَعَهُ الأُوَيْسِيُّ عَنِ ابْنِ أَبِي الزِّنَادِ عَنْ مُوسَى بْنِ عُقْبَةَ‏.‏
Reference
: Sahih al-Bukhari 2818
In-book reference
: Book 56, Hadith 34
USC-MSA web (English) reference
: Vol. 4, Book 52, Hadith 73
(deprecated numbering scheme

☝️☝️☝️አትርሱ ኢስላም ያለ ሰይፍ ሊስፋፋ አይችልም

ሙስሊሞች ጋር ስምምነት ፈፅመናል ምንም አያደርጉንም ብላችሁ ክርስቲያኖች እንዳትዘናጉ ስምምነት ማፍረስ የኢስላም ዋነኛ ባህሪያት ናቸው

ተቅያ 👈👈👈👈

ያለ ውሸት ኢስላም መቆም አይችልም

ሦስቱን የጅሃድ ክፍሎች አትርሱ ባለፈው የፃፍኩላችሁን

አንደኛ)👉ሚስጥራዊ ጅሃድ(የማድባት ጅሃድ)

አቅም እስክታገኝ ድረስ 👉
ሱራ ካፊሩን አያ 6 ትጠቀማለህ 👉لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ/ለኩም ዲኑኩም ወሊየ ዲን
ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡
ከጀርባ ግን በድብቅ ታሴራለህ እቅድ ትነድፋለህ

ተቂያ 👉ማስመሰል መዋሽት በዚህ ደረጃ የምትጠቀመው ነው

#ሁለተኛ) 👉የመከላከል ጅሃድ
ቁጥሩ በዛ ያለ ተከታይ ሲኖራችሁ እና ጅሃድ ለማወጅ የሚያክል አይነት ሳይሆን በዚህ ኬዝ ሙስሊሞች ጥቃት ደርሶብናል ብለው ካላሰቡ አያጠቁም::

በዚህ ኬዝ ሙስሊሞች ጅሃድ አያውጁም አሁንም ቁጥራቸው ለማሸነፍ በበቂ ሁኔታ ከጠላት ጋር ላይመጣጠን ይችላልና ነገር ግን እዚህ ደረጃ(ስቴጅ) ላይ ሙስሊሞች መዋጋት ተፈቅዶላቸዋል ነገር ግን የሚዋጉት ካፊሮች ቀድመው ተንኩሰውናል :ጦርነት አውጁውብናል ወይም ሌላ አንድ ነገር አድርገውናል ብለው ካመኑ ነው

#ሁለተኛ) 👉የመከላከል ጅሃድ
ቁጥሩ በዛ ያለ ተከታይ ሲኖራችሁ እና ጅሃድ ለማወጅ የሚያክል አይነት ሳይሆን በዚህ ኬዝ ሙስሊሞች ጥቃት ደርሶብናል ብለው ካላሰቡ አያጠቁም::

አያ 190: -እነዚያንም #የሚጋደሉዋችሁን (ከሓዲዎች) በአላህ መንገድ #ተጋደሉ፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና፡፡
☝️☝️☝️የሚጋደሉዋችሁን (ከሓዲዎች) በአላህ መንገድ #ተጋደሉ፡፡

አያ 191- ባገኛችኋቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው፡፡ #ከአወጧችሁም ስፍራ #አውጧቸው፡፡ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት፡፡ በተከበረው መስጊድም ዘንድ በርሱ ውስጥ እስከሚጋደሉዋችሁ ድረስ አትጋደሉዋቸው፡፡ ቢጋደሉዋችሁም ግደሉዋቸው፤ የከሓዲዎች ቅጣት እንደዚህ ነው፡፡

☝️☝️☝️☝️ደረጃ ሁለት ጅሃድ
የጅሃድ ደረጃ(stage) ሁለተኛ ላይ ጅሃድ- ተጋድሎ/ውጊያ ያደርጋሉ ነገር ግን ተጋድሎውን ሙስሊሞች ደረጃ ሁለት ጅሃድ የምናደርገው ለሚደርስብን ስደት እና ጭቆና አልፎ ተርፎም በኢስላም ላይ ለሚነሱ ትችቶች ነው ብለው ያምናሉ

ደረጃ ሁለት ላይ ካልተጋደሏቸው አይጋደሉም :: ተነክተናል ብለው ካሰቡ ጅሃድ ይፈቀድላቸዋል

አብዛኛው የምዕራቡ አለም እና የሀገራችን ሙስሊሞች ደረጃ ሁለትን የጅሃድ መጨረሻ ይህ እንደሆነ አድርገው ያወራሉ አጥብቀውም ይከራከራሉ:: መዋጋት ራስን ለመከላከል ብቻ ነው ይላሉ::

☝️☝️☝️☝️ከሸሆችና ከኡስታዞች ውጪ ያለ ሙስሊም ይህን ያስባል

ሦስተኛ ደረጃ ጅሃድ)👉 የማጥቃት ጅሃድ
ረሱል ሙሃመድ ና ተከታዮቻቸው ሌሎችን በጉልበት ለኢስላም የሚያንበረክኩበት ነው ኢስላም ሃይል ሲያገኝ የሚደረግ ነው .👇👇👇👇

ኢስላም ሙሉ ሀይል ሲኖረው የሚያደርጉት ነው
👇👇👇

(9:29):-ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና #እውነተኛውንም ሃይማኖት #የማይቀበሉትን እነርሱ #የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ #ተዋጉዋቸው፡፡

(9:123):-እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያን በአቅራቢያችሁ ያሉትን ከሓዲዎች #ተዋጉ፡፡ ከእናንተም ብርታትን ያግኙ፡፡ አላህም ከሚጠነቀቁት ጋር መኾኑን ዕወቁ፡፡


ልብ አድርጋችሗል ደረጃ ሁለት ላይ 👉የሚጋደልህን መጋደል ነው

ደረጃ ሦስት ጅሃድ ላይ ግን ሔደህ ነው የምትወጋቸው "ተዋጉዋቸው" 👈ነው የሚለው ኢስላምን አልቀበልም ያለህን ሁሉ ትዋጋዋለህ:: ድረጃ ሶስት
Audio
*የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያንና ኢትዮጵያን ለይቶ ማየት አይቻለም*


🎙️መምህር ባቱ ግርማ እና ሌሎች ሊቃውንት


*ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤”
— ሐዋርያት 8፥27

https://youtu.be/hsQomPjx6CA

ማኅበረ ቅዱሳን ሕግ እና ዕቅበተ እምነት👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Audio
*አህመድ ግራኝ የኢትዮጵያን ነፍስ አጥፍቷል*


🎙️መምህር ባቱ ግርማ እና ሌሎች ሊቃውንት


*♥️ነፍሷ ገዳማት ናቸው*

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁶ *ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።*

³⁷ *በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

https://youtu.be/hI9Hm51bxlk


ማኅበረ ቅዱሳን ሕግ እና ዕቅበተ እምነት👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
2025/07/07 21:21:11
Back to Top
HTML Embed Code: