Audio
*⛪ነገረ ድኅነት*
🎙️ወንድም አክሊል
*👉🏾የካልቪኒዝም አምስት የምንፍቅና ነጥቦች*
*❌የተለያዩ ምንፍቅናዎች እንዳሉ ተገንዘብን እራሳችንን ከትምህርታቸው እንጠብቅ*
ወደ ቲቶ 1:10-11
[10] *የማይታዘዙና ከንቱ የሚናገሩ የሚያታልሉ ይልቁንም ከተገረዙት ወገን የሚሆኑ ብዙ ናቸውና፤*
[11] *እነዚህም ስለ ነውረኛ ረብ የማይገባውን እያስተማሩ ቤቶችን በሞላው ስለ ሚገለብጡ፥ አፋቸውን መዝጋት ይገባል።*
@KIRSTOSIYESUS
2⃣

*⛪የሞዐ ተዋሕዶ ጥብቅ መልዕክት*
🎙️መምህር ፋንታሁን ዋቄ እና ሌሎችም
*👉🏾እኔም ሞዐ ተዋሕዶ ነኝ*
*👉🏾የሞዐ ተዋህዶ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው*
*👉🏾የአባቶች ክብር ተነክቷል*
*👉🏾ኦርቶዶክሳውያን ስደት ላይ ናቸው*
*👉🏾የሰላማዊ ትግሎች እምቢተኝነት ይቀጥላል*
*👉🏾ሕዝቡ የአጀንዳ መበታተንና የሌሎች አጀንዳ መቀበልን አሻፈረኝ ማለት አለበት*
*👉🏾ይህ ንቅናቃ የተጠቂዎች ንቅናቄ ነው*
@KIRSTOSIYESUS
*⛪ሞዐ ተዋህዶ የቤተክርስትያን ድምፅ

2⃣(፪) ካለፈው የቀጠለ

*📖ግንጊልቻ የመጽሐፍ ዳሰሳ*
🎙️ዲያቆን ፋሲል
*⛪ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ባህል ውስጥ 👓*
*❌ጎሳን መሰረት ያደረገው የአገራችን ፓለቲካ መዘዙ*
@KIRSTOSIYESUS ክፍል ሁለት
🎙️ዲያቆን ፋሲል
*⛪ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ባህል ውስጥ 👓*
*❌ጎሳን መሰረት ያደረገው የአገራችን ፓለቲካ መዘዙ*
@KIRSTOSIYESUS ክፍል ሁለት
ንስርን ለመምታት የሚደፍር ብቸኛው ወፍ ቁራ ነው። በንስር ጀርባ ላይ ተቀምጦ አንገቱን ይነክሰዋል :: ይሁን እንጂ ንስር ምላሽ አይሰጥም ወይም ከቁራ ጋር አይጣላም :: ከቁራ ጋር ጊዜና ጉልበትም አያጠፋም። ልክ ክንፉን ከፍቶ ወደ ሰማይ ከፍ ብሎ መብረር ይጀምራል። በረራው ከፍ ባለ ቁጥር ቁራው ለመተንፈስ አስቸጋሪ ይሆንበታል:: እናም ቁራ በኦክስጅን እጥረት ምክንያት ይወድቃል።
ቁራዎች ከአቅማቸው በላይ መብረር አይችሉም ይወድቃሉ:: ስለዚህ አንተንም ጠላቶችህ ጀርባህ ላይ ተቀምጠው ሊነክሱህ ይችላሉ:: አንተ ግን በህይወትህና በጉዞህ ለፈተና ሳትሸነፍ ጠላትህን መጣል ወደ ምትችልበት ወደ እግዚአብሔር ስም ከፍ በል:: መልስ በመስጠት ጊዜ ሳታጠፋና ሳትዘናጋ በእምነት ሆነህ በጠላትህ ላይ ከፍታህን ጨምርበት:: አንተን ወደ ላይ ከፍ ወደ ሚያደርግህ እግዚአብሔር ከፍ በል ::
"እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።" ኢሳይያስ 40፥31
ቀሲስ ወንድወሰን መገርሳ(ካናዳ) ደስ የሚለኝ ታሪክ ተፃፈ በታሪካዊ ቀን :- 22/ 2/ 22

*⛪ቅበላ*
🎙️መምህር ብርሃኑ አድማሱ
*❓ቅበላ ምንድን ነው ? እንዴት እንጹም❓*
ትንቢተ ኢሳይያስ 58:5-7
[5]፤ *እኔ የመረጥሁት ጾም ይህ ነውን? ሰውስ ነፍሱን የሚያዋርደው እንደዚህ ባለ ቀን ነውን? በውኑ ራሱን እንደ እንግጫ ዝቅ ያደርግ ዘንድ ማቅንና አመድንም በበታቹ ያነጥፍ ዘንድ ነውን? በውኑ ይህን ጾም፥ በእግዚአብሔርም ዘንድ የተወደደ ቀን ትለዋለህን?*
[6]፤ *እኔስ የመረጥሁት ጾም ይህ አይደለምን? የበደልን እስራት ትፈቱ ዘንድ፥ የቀንበርንስ ጠፍር ትለቅቁ ዘንድ፥ የተገፉትንስ አርነት ትሰድዱ ዘንድ፥ ቀንበሩንስ ሁሉ ትሰብሩ ዘንድ አይደለምን?*
[7]፤ *እንጀራህንስ ለተራበ ትቈርስ ዘንድ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ፥ የተራቈተውንስ ብታይ ታለብሰው ዘንድ፥ ከሥጋ ዘምድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን?*
*♥️ቅበላ

Forwarded from ሐዋርያዊ መልሶች
ሞዐ ተዋሕዶ.. ያልፈረማችሁ ልጆች ፈርሙ ለሌሎችም እንዲፈርሙ አድርጉ.. መፈረም ብቻ አይደለም.. ከዚህ ግብረ ኃይል ጋር ሆነን በጌታ እርዳታ ትልቅ ለውጥ እናመጣለን..
የት እንፈርም..?? ከስር ሊንክ አስቀምጥላችኋለው..
👇👇👇👇
የት እንፈርም..?? ከስር ሊንክ አስቀምጥላችኋለው..
👇👇👇👇
Audio
⛪አባቴ ሲሞት መስቀሉ ላይ ደም ነበር
🎙️ወይዘሮ አበባዬ እና ልጆቻቸው
ትንቢተ ኢዮኤል 2:17
[17]፤ *የእግዚአብሔርም አገልጋዬች ካህናት ከወለሉና ከመሠዊያው መካከል እያለቀሱ። አቤቱ፥ ለሕዝብህ ራራ፥ አሕዛብም እንዳይነቅፉአቸው ርስትህን ለማላገጫ አሳልፈህ አትስጥ፤ ከአሕዛብ መካከል። አምላካቸው ወዴት ነው? ስለ ምን ይላሉ? ይበሉ።
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን ደጉ ሳምራዊ መርሃ ግብር