Telegram Web Link
#ጌታ_ኢየሱስን_በብሉይ_መላእክት_ተብሏል_መላእክት_ሆኖ_መቷል_ለሚሉ_መልስ

🎥 #መምህር_ሙሌ

#ሰዎቹ_ለሃሳባቸው_ድጋፍ_እሚያነሱት_ጥቅስ

#በመንገድ #ይጠብቅህ #ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም #ስፍራ #ያገባህ ዘንድ ፥ እንሆ ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰዳ፟ለሁ ። በፊቱ ተጠንቀቁ ፥ ቃሉንም አድምጡ ፤ #ስሜም #በርሱ ስለ ሆነ #ኀጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና #አታስመርሩት
ኦሪት ዘጸአት 23:20-21

#የጌታ_ቃል_ግን_ስለ_ልጁ_መገለጥ👇

ወደ ዕብራውያን
ምዕራፍ 1
1 ከጥንት ጀምሮ #እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና #ለአባቶቻችን #በነቢያት #ተናግሮ

2 #ሁሉን ወራሽ #ባደረገው ደግሞም #ዓለማትን #በፈጠረበት #በልጁ❤️ #በዚህ #ዘመን መጨረሻ ለእኛ #ተናገረን

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#በመፀሀፈ #ዚቅ #ወመዝሙር ላይ መናፍቃን #ለሚቀጥፋት #ቅጥፈት የተሰጠ መልስ

🌺ዲያቆን ቴዎድሮስ

#ታላላቅ #ብርሃናትን 👈 አይልም #መንክራት እሚለውን ለውጠው ነው #መንክራት ማለት #ታእምራት ማለት ነው

" ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን
ቤተክርስቲያን ሀኪም ቤት እንጅ ፍርድ ቤት አይደለችም።

ቅድስት ቤተክርስቲያን በልጆቿ ላይ ፈራጅ ሳትሆን ስለልጆቿ የምትማጸን ቤት ናት።

ዘፋኝም ይሁን ነፍሰ ገዳይ፣ ዘማዊም ይሁን ሌባ "ማረው" እያለች ትጮኸለች እንጅ " ግደለው " ብላ ከከሳሽ ወገን አትቆምም።

እንደ አይሁድ ቃል... "በደለኛ ነው እና ተወግሮ ይገደል" የምትል ሳትሆን ልሳነ ክርስቶስ ሆና... "ከእናንት መሐል ኃጢያት የሌለው በድንጋይ ወግሮ ይግደለው"... የምትል አምሳለ መለኮት ናት።

ለጻድቃን ሰፊ ሸለቆ፣ለኃጢያን ጠበብ ጉድጓድ አዘጋጅታ አታሳርፋቸውም።

ፈራጁ እስኪፈርድ ድረስ እሷ ያለ ጽድቅ ሚዛን ያለኃጢያት ነቀፌታ በጉያዋ ሁሉንም ልጆች አክብራ ታሳርፋለች እንጅ።

ማዲንጎ ቢያንስ ክርስቶስን በእግዚአብሔርነቱ አምኖ ፣ወልድን በመለኮታዊ ክብሩ ተቀብሎ በጻድቃን ምልጃ እና ተራዳኢነት መሐል ያረፈ ስመ ክርስትና ያለው የጥምቀት ልጅ ሆኖ አልፏል።

የተገለጠውን ዘፋኝነቱን እንጅ ያልተመለከትነው የጽድቅ ሥራ እንዳለው ማን ተረዳው?

"ከእግዚአብሔር ጋር ዙፋን ተጋፍተን ፈራጅ ካልሆንን፣ከእኛ ውጪ ጽድቅ ላሳር "...ብላችሁ የቅድስና ባርኔጣ አድርገናል የምትሉ ተተኪ አይሁዳውያን ሆይ ....ግንድ በሚያክለው በተተከለው የአይናችሁ ጉድፍ መሃል እንዴት አጮልቃችሁ መፍረድ ሻታችሁ?

ፍርድ የእግዚአብሔር ብቻ ነው። ዙፋኑም የአንድያ ብቻ ነው።

ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ በቀኝህ እንደተሰቀለው ወንበዴ ተመልክተህ ነፍሱ ታሳርፍልን ዘንድ እንማልድሃለን !

Kune Demelash kassaye -Arba Minch
Forwarded from የሽሐረግ ወለተ ሐና
🌺ሰላም ቤተሰብ የምስራች ቲክቶክ ለምትጠቀሙ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ🌺

ዘመኑን ዋጁ እደሚል ቃሉ ዘመኑ በሰጠን የመገናኛ መንገድ ወንጌልን ለአህዛብ እናደርሳለን ስለሆነም መምህራችን ሙሌ በቲክቶክ መጥቶልናል ኹላችኹም ፎሎው እያደረጋችኹ ቤተሰብ ኹኑን!!!ቲክቶክ ሰርች ላይ
@memhirmule ብላችኹ በመጻፍ ከኛ ጋር አብራችኹ ትሰሩ ዘንድ እናሳስባለን

💐የሙሌ ግሩፕ አድሚናት💐
Audio
#ኦርቶዶክስ #ወንጌል #አትሰብክም #ለሚሉ #የተሰጠ #መልስ

🎥 ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ እና መምህር ነቅዐጥበብ ከፍያለው♥️

👉🏾 #ቅዳሴ #ማሕሌት እና #ኪዳን እንጂ #ወንጌል #አትሰብክም ከሚሉ #መሃይማን ይሰውራችሁ

#ኪዳኑ #ቅዳሴው #ማንን ነው እሚያወድስ?

@KIRSTOSIYESUS


👆🏽👆🏽🦻🏾🦻🏾1️⃣
Audio
#ኦርቶዶክሳዊ #በዓል ላይ ቤተክርስትያን #እማትቀበለው #ቅጥ #ያጣው አካሄድ

🎥ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ እና መምህር ነቅዐጥበብ ከፍያለው♥️

👉 #ለዘፋኝ ስራ ያለው #የፋሲካ ነው

👉🏾 #የመንግስት #ሚዲያዎች #ብሔራዊ #በዓል #አድርገው ነገር ግን #በዓሉን #እሚመለከት አንድም ነገር አይናገሩም


@KIRSTOSIYESUS

*👆🏽👆🏽🦻🏾🦻🏾2️⃣
Audio
* #ንጉሥ #የላችሁም #ወይ #እስካሁን

🎥ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ እና መምህር ነቅዐጥበብ ከፍያለው♥️

👉 #ሰውን ነፃ #የሚያወጣው ይፈልጋል #ፍፁም #ኦርቶዶክስ አይደሉም #ተሀድሦና #ኢትዮጵያ የዓለም #ብርሃን

@KIRSTOSIYESUS

👆🏽👆🏽🦻🏾🦻🏾3️⃣
Audio
#የእመቤታችን #ጠላቶች

🎥ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ እና መምህር ነቅዐጥበብ ከፍያለው♥️

👉 #እመቤታችንን #አርፋለች ግን አላረገችም ለሚሉ #አፅራረ #መናፍቃን


@KIRSTOSIYESUS

*👆🏽👆🏽🦻🏾🦻🏾4️⃣
Audio
#ኦፕሬሽን #በምትደረግበት #ቀን #በተአምር #ከማሕፀን #ካንሰር #የዳነች #ነፍስ


🎥 #በወንድማችን ገብረ #ሥላሴ እና ባለ #ታሪኳ


♥️ #ከእስልምና ወደ #ክርስትና #የተመለሰች #ነፍስ



መዝሙረ ዳዊት 9
Ps 9

1 ✝️ #አቤቱ#በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ #ተአምራትህንም ሁሉ #እነግራለሁ

1 I will #praise thee, O #Lord, #with my #whole heart; I will #shew forth all thy marvellous works.

2 #በአንተ #ደስ #ይለኛል፥ ሐሤትንም #አደርጋለሁ #ልዑል ሆይ፥ #ለስምህ #እዘምራለሁ

2 I #will be #glad and rejoice in thee: I will sing #praise to thy #name, O thou most High.

👉🏾 #በብዙ #መከራ እና #ውጣ ውረድ #አልፋ #ድል #የተጎናጸፈች ነፍስ #ባለቤቷንም #ይመልስልን ዘንድ ስለ ልጁ #እንጸልያለን

@KIRSTOSIYESUS
2025/07/06 21:03:16
Back to Top
HTML Embed Code: