“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡”“

ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ሠላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ”

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሰን መልካም በአል ❤️❤️
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?
Mahibere Kidusan
*🫏የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?*

🎥መምህር ኃይለማርያም

*ወደ አፍ እሚገባ እንዴት ያረክሳልጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ?*


4 ነገር ግን ከሚያመሰኩት፥ ሰኮናቸው ስንጥቅ ከሆነው ከእነዚህ አትበሉም ግመል ያመሰኳል፥ ነገር ግን ሰኮናው ስላልተሰነጠቀ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።


https://www.tg-me.com/KIRSTOSIYESUS

ማኅበረ ቅዱሳን ጠበል ጸዲቅ መርሃ ግብር👆🏼🦻🏼👆🏼
MK TV || የሰንበት ግጻዌ || የዘወረደ ግጻዌ
Mahibere Kidusan
ዘወረደ ግጻዌ


🎥መምህር ቀጸላ ፈንቴ



11 ✝️ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።

11 Serve the
#Lord #with #fear, and #rejoice with trembling.


https://youtu.be/oSfsWDywlZI?si=LteSvFCgKLJYq1Qb


#ማኅበረ #ቅዱሳን #የሰንበት #ግጻዌ
2025/07/04 14:34:30
Back to Top
HTML Embed Code: