በህይወት ነገሮች እንዳሰብካቸውና በጠበካቸው ፍጥነትና ግዜ ላይሆኑልህ ይችላሉ፡፡ ባንድም በሌላም ሁሉም ሰው የተለያዩ መሰናክሎች እንቅፋቶችና ተግዳሮቶች ሳያልፍ ስኬታማና ውጤታማ የሚሆን አንድም ሰው የለም፡፡
“ትግስት፣ጽናት እና ጥረት ስኬትን ለማግኘት የማይሸነፍ ጥምረትን ይፈጥራሉ፡፡“ ናፖሊዮን ሂል
ለግዜያዊ ክስተቶች ሁኔታዎችና ውጫዊ ለሚገጥሙህ አፍራሽ ነገሮች አትበገር፡፡ ውጫዊ የሆኑ እንቅፋቶችን መሰናክሎችን ስታብሰለስል ከስኬት ጎዳና እና ግብህ ጉዞ መንገድ እንዳትስት።
ሀሳብህን በመግዛትና በመቆጣጠር ውስጣዊ አቅምህን፣ ጽናት፣ ትግስት እና ጥንካሬን ትጎናጸፋለህ እናም ስኬት እጅህ ላይ እግርህ ላይ ትወድቃለች፡፡
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Kalid Proctor Gallagher Consultant

ዋናው ነገር ከየትና የመጡበት አይደለም፡፡ ከየትም ይምጡ ከምንም ይውጡ ምንም ችግር የላቸውም፡፡ አይደለም ያለፉበት ያሳለፉትና የመጡበት ይቅርና አሁን ያሉበትም ደረጃና ቦታ እንኳ ቢሆን ምንም ማለት አይደሉም፡፡
ዋናውና አስፈላጊው ነገር መሄድ የሚፈልጉበት ቦታ ነው፡፡
ሀሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Kalid Proctor Gallager Consultant
ዋናውና አስፈላጊው ነገር መሄድ የሚፈልጉበት ቦታ ነው፡፡
በዚህ ሃሳብ ከተስማሙ ልክ ነው ብለው ከዚህ በታች መልሶን ይጻፉ እናም ይህንን መልክት መስማት ለሚያስፈልጋቸው ጎደኞችና ቤተሰቦች ያገሩ አድ share/Add ያድርጎቸው፡፡
ጎበዝ ተነስ እንደግ እንመንደግ፡፡ ለውጤት እናውራ፣ ለውጤት እናስብ፣ ለውጤት እንስራ! ሀሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Kalid Proctor Gallager Consultant
ከመጠራጠር እና ከእምነት የቱ ይሻልሀል?
በመጠራጠርና በፍርሃቻ እራስህን መገደብም አልያም በራስህ እችላለው አረገዎለው ይሆናል ብለህ መነሳትና መሞከር ሁለቱም ያንተ ሀሳብ ምርጫ ናቸው፡፡ መጠራጠርም ሆነ በእምነት ወደፊት ለመጓዝ የምተፈልገውም ሁለቱም ወደፊት ስለማታውቃቸውና ስላላየሀቸው ነገሮች ናቸው፡፡ ሁለቱም ሀሳብ ናቸው፡፡
ታዲያ በጥርጣሬና በፍርሃቻ ሃሳብ እራሳስህን ማገድና ባለህበት መቅረት ወይስ እምነትን በውስጥህ ይዘህ ወደፉት መጓዝና መራመድ ይሻልሀል? ምርጫው ያንተ ነው እሱም ሀሳብህ ብቻ ነው፡፡
“ፓ“ ምርጥ ሀሳብ፡፡ ግን እውነት አይደል?
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Kalid Proctor Gallagher Consultant
በመጠራጠርና በፍርሃቻ እራስህን መገደብም አልያም በራስህ እችላለው አረገዎለው ይሆናል ብለህ መነሳትና መሞከር ሁለቱም ያንተ ሀሳብ ምርጫ ናቸው፡፡ መጠራጠርም ሆነ በእምነት ወደፊት ለመጓዝ የምተፈልገውም ሁለቱም ወደፊት ስለማታውቃቸውና ስላላየሀቸው ነገሮች ናቸው፡፡ ሁለቱም ሀሳብ ናቸው፡፡
ታዲያ በጥርጣሬና በፍርሃቻ ሃሳብ እራሳስህን ማገድና ባለህበት መቅረት ወይስ እምነትን በውስጥህ ይዘህ ወደፉት መጓዝና መራመድ ይሻልሀል? ምርጫው ያንተ ነው እሱም ሀሳብህ ብቻ ነው፡፡
“ፓ“ ምርጥ ሀሳብ፡፡ ግን እውነት አይደል?
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Kalid Proctor Gallagher Consultant
በሰዎች ሀሳብና አስተያየት በሁኔታዎች ተገዚ መሆን አቁመህ በራስህ በውስጥህ ሀሳብ መኖር እስካልጀመርክ ድረስ አንተ ሁሌም በሰዎች ሀሳብ ባርያ ነው የምትሆነው፡፡ አንተ የምታስበው የራስህ ሀሳብ አይኖርህም፡፡ አንተ የምታስበው በሰዎች ሀሳብ ውስጥ ከሆነ ካንተ ውስጥ ያለ ምንም ሀይልና ታላቅ ነገር ሊወጣ አይችልም። አንተ ለምን ብቁ እንደሆንክ እንኳን ልታውቅ አትችልም እናም ሁሌም እራስህን የምታገኘው ደከማና ለምንም ብቁ አለመሆንህን ነው፡፡
በራስህና ከውስጥህ ባለህ መንፈስ ማሰብ እስካልጀመርክ ድረስ በሰዎች ሀሳብ ውስጥ ነው የምታስበው፡፡ ያንተ ታላቅ ሀሳብ ከውስጥህ ሊወጣ አይችልም እናም አንተ መንፈስህ የሚመራህን ታላቅ ማንነትና ሀይል ልታገኝ እና ልታወጣ አትችልም፡፡
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
በራስህና ከውስጥህ ባለህ መንፈስ ማሰብ እስካልጀመርክ ድረስ በሰዎች ሀሳብ ውስጥ ነው የምታስበው፡፡ ያንተ ታላቅ ሀሳብ ከውስጥህ ሊወጣ አይችልም እናም አንተ መንፈስህ የሚመራህን ታላቅ ማንነትና ሀይል ልታገኝ እና ልታወጣ አትችልም፡፡
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁኔታዎች አሳስበውሃል?
በአሁን ወቅት አለመረጋጋት የኢኮኖሚ ነዉጥ ሁሌ ምንሰማው ሚያሳስበን ሆኖዎል። ታድያ ይህን ውጫዊ ሁኔታ ምታብሰለስል ከሆነ ከውጭ-ወደውስጥ እየኖርክ ነው እናም ሁኔታዎች ውስጣዊ ስሜትህንና ድርጊትህን ስለሚቆጣጠሩት ህይወትህንም ይቆጣጥሩታል።
“ምንም ሊከሰት የሚችሉ የሁኔታዎች ጥምረት፣ ወይም ማንም ሰው፣ አንተን ሊያወድቅ/ሊጥልህ አይችልም አንተ ትክክለኛ፣ አዎንታዊ እና ወጥ የሆነ የውስጥ አመለካከት (Attitude) እስካለህ ድረስ” ዋላስ ዲ ዋትለስ።
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!

ሁኔታዎችን ተቆጣጥረህ መሻገር የምትችለው ሀሳቦን ተቆጣጥረው ከውስጥ-ወደውጭ በመኖር ነው።
ለተጨማሪ ቪዲዪን ይመልከቱ ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
እስቲ አሁን በዚህ ሰአት የሚሰማህ መጥፎ ስሜት፣ የሚያስጨንቁዎትን፣ የሚያሳስብህ ነገር ከየት መጣ?
ምናልባት የዶላር ችግርና የኢኮኖሚ ቀውስ ዜና ሰምተሀል እናም ያንተን ስራና ህይወት እንዴት ሊያቃውስ እንደሆነ ውድቀት እያብሰለሰልክ ይሆናል፣ በመንገድ የሆነ ሰው መጥፎ ተናግሮህ እያሰብከውም ይሆናል፣ የገንዘብ ወይ አሁን ያለህበት የማትወደውን ደረጃ እያሰብክ ይሆናል፣ ምናልባት በህይወትህ ከአመታቶች በፊት ያለፈ ነገር ወይ ያሳዘነህ ሰው ምናልባትም ሰውየው በህይዎት እንኮን የሌለ ይሆናል ግን አሁን ዛሬም እነዚህ ውጫዊ ነገሮች አንተን ተቆጣጥረዋል። ሲገርም ግን! አይ ሃሳብ! ሀሳቦን ይምረጡ!
እነዚያ ነገሮች ወደፊት ለመራመድ እንኳን ቦታ አይሰጡንም። ምክንያቱም የምናስበውን ፣ የሚሰማንን እና የምናደርገውን ድርጊታችንን ተቆጣጥረውታል።
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ምናልባት የዶላር ችግርና የኢኮኖሚ ቀውስ ዜና ሰምተሀል እናም ያንተን ስራና ህይወት እንዴት ሊያቃውስ እንደሆነ ውድቀት እያብሰለሰልክ ይሆናል፣ በመንገድ የሆነ ሰው መጥፎ ተናግሮህ እያሰብከውም ይሆናል፣ የገንዘብ ወይ አሁን ያለህበት የማትወደውን ደረጃ እያሰብክ ይሆናል፣ ምናልባት በህይወትህ ከአመታቶች በፊት ያለፈ ነገር ወይ ያሳዘነህ ሰው ምናልባትም ሰውየው በህይዎት እንኮን የሌለ ይሆናል ግን አሁን ዛሬም እነዚህ ውጫዊ ነገሮች አንተን ተቆጣጥረዋል። ሲገርም ግን! አይ ሃሳብ! ሀሳቦን ይምረጡ!
እነዚያ ነገሮች ወደፊት ለመራመድ እንኳን ቦታ አይሰጡንም። ምክንያቱም የምናስበውን ፣ የሚሰማንን እና የምናደርገውን ድርጊታችንን ተቆጣጥረውታል።
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሕይወቶን በግዜያዊ ተነሳሽነት ለግዚያዊ ለውጥ እያደከሟት ነውን?
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ።
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ምላሹን በቪዲዮ ላይ ይመልከቱ።
ዘላቂ መፍትሄ ከዘላቂ ለውጥ ከተጨባጭ ውጤት ጋር ለውጤት እንሰራለን፡፡ መፍትሄው የቦብ ፕሮክተር በሆነው (Thinking Into Results) ስልጠና ላይ ፍጹም አጥጋቢ ምላሸ ከስልጡን አማካሪዎች የተደገፈ ስልጠና በ88 አገር ውስጥ በሚገኙ የፕሮክተር ጋላገር ኢንስቲትዩት አሰልጣኞች ያገኛሉ፡፡ ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ።
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
አይሆንም አልችልም ብለው ያስባሉ? ለምን?
አንተ የምታስበውን ሀሳብ ነህ፡፡ ስለራስህ ምንድነው የምታስበው? የሰው ልጅ የሃሳቡ ድምር ውጤት ነው፡፡ልብ ይበሉ በራሶ ሃሳብ ውስጥ ስለራስዎ የራሶን እምነት በጥልቁ አእምሮዎ ውስጥ ይጽፋሉ፡፡ እናም እራሶን ዝቅ የሚያረገ ሃሳብ ለምን ብሎ ያስባሉ?
እርሶ ሰው በመሆኖ ብቻ ብቁኖት፡፡ ም/ቱም ሰው በመሆኖ ብቻ የሚያስቡትን ሃሳብ መምረጥ ይችላሉ፡፡ ደጋግሞ የሚያስቡት ሃሳብ በጥልቁ አእምሮዎ ውስጥ ስለራሶ ያሎትን እምነት ይጽፋሉ፡፡ ለራሶ የገነቡት እምነትና ሃሳቦች ድምር ውጤት ደግሞ እራሶን ከፍም ዝቅም ያረጎታል፡፡ ለእራሶ ያሎትን ስሜት፤ የእርሶን ድርጊቶችና ውጤቶን፤ ህይወቶንና ኑሮዎን ይወስናሉ፡፡

የፈለጉትን ለመሆንና ለማድረግ የሚፈልጉበት ለመድረስ ትኩረት ተስኖታል?
ስላለፈው ስለትላንቱ ስለሆነው ስለሄደውና ስለመጣው፣ ሰው ስለተናገሮት ነገር ስላዩት ፊልም ስለሰሙት ዜና ስንቱን አስበው ይችሉታል ግን? ለእርሶ ለማይረባ ውስጦን ለሚያደማ ስሜቶን ለሚረብሽና ለሚያቆሽሽ የእርሶን ማንነትና አቅም ጥያቄ ውስጥ ከሚከትና እርሶንና ማንነቶን ለሚያጎድፍ ሀሳቦችን አያብሰልስሉ፡፡ እርሶ ሰው በመሆኖ ብቻ ጥያቄ ውስጥ የማይገባ ብቁ ፍጥረት ነዎት፡፡
መሆንና ማድረግ መድረስ ከሚፈልጉት ለመድረስ እርሶን ሊያቆም ሊገታ ሚችል አንድም የለም ከሃሳቦ በቀር፡፡ ሃሳቦን ይምረጡ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ስላለፈው ስለትላንቱ ስለሆነው ስለሄደውና ስለመጣው፣ ሰው ስለተናገሮት ነገር ስላዩት ፊልም ስለሰሙት ዜና ስንቱን አስበው ይችሉታል ግን? ለእርሶ ለማይረባ ውስጦን ለሚያደማ ስሜቶን ለሚረብሽና ለሚያቆሽሽ የእርሶን ማንነትና አቅም ጥያቄ ውስጥ ከሚከትና እርሶንና ማንነቶን ለሚያጎድፍ ሀሳቦችን አያብሰልስሉ፡፡ እርሶ ሰው በመሆኖ ብቻ ጥያቄ ውስጥ የማይገባ ብቁ ፍጥረት ነዎት፡፡
መሆንና ማድረግ መድረስ ከሚፈልጉት ለመድረስ እርሶን ሊያቆም ሊገታ ሚችል አንድም የለም ከሃሳቦ በቀር፡፡ ሃሳቦን ይምረጡ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
እርሶ በራሶ ላይ ከጫኑት ውስንነት በቀር የእርሶ ውስጣዊ ማንነት እንከን የለሽ ድንቅ ፍጥረት ነዎት፡፡
“ያለን ብቸኛ ውስንነት በራሳችን ላይ የጫንው ውስንነት ብቻ ነው” ቦብ ፕሮክተር
ስለራሶ ያሎት እምነት፣ እይታና ምልከታ እርሶ መርጠውና ፈቅደው አልያም መርምረውና አረጋግጦ የወሰዱት ሳይሆን ከአከባቢዎ ካለፉበት ሁኔታና ከልጅነቶ ሲነገሮት እንዲሁም ከሌሎች ሰዎች በተደጋጋሚ በእርሶ ጥልቅ አእምሮዎ ውስጥ የተጻፉቦትና የተቀረቀሩቦት ሀሳቦች ናቸው፡፡ እንሆ ዛሬም ላይ ቆመው በእርሶ ላይ የተጻፉና የተቀረቀሩ ውስጣዊ ሀሳቦችን እየደገሙት የእረሶን ሕይወት እና ማንነት ዛሬም እየመሩ ይገኛሉ፡፡ ሃሳቦን ይለውጡ።
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
“ያለን ብቸኛ ውስንነት በራሳችን ላይ የጫንው ውስንነት ብቻ ነው” ቦብ ፕሮክተር
ስለራሶ ያሎት እምነት፣ እይታና ምልከታ እርሶ መርጠውና ፈቅደው አልያም መርምረውና አረጋግጦ የወሰዱት ሳይሆን ከአከባቢዎ ካለፉበት ሁኔታና ከልጅነቶ ሲነገሮት እንዲሁም ከሌሎች ሰዎች በተደጋጋሚ በእርሶ ጥልቅ አእምሮዎ ውስጥ የተጻፉቦትና የተቀረቀሩቦት ሀሳቦች ናቸው፡፡ እንሆ ዛሬም ላይ ቆመው በእርሶ ላይ የተጻፉና የተቀረቀሩ ውስጣዊ ሀሳቦችን እየደገሙት የእረሶን ሕይወት እና ማንነት ዛሬም እየመሩ ይገኛሉ፡፡ ሃሳቦን ይለውጡ።
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
አስበውት ያውቃሉ ግን? ሲገርም!
ሁሌ ሚሰሙት ሚያዳምጡት፣ በተደጋጋሚ ስለእርሶ ሚነገሮት የሰሙት ያዳመጡጥ ሁላ እውን የት ነው የሚገባው?አይጨነቁ እኔ ልንገሮት፡፡ ወደ ውስጣዊ አለሞ በጥልቁ አእምሮዎ ውስጥ ነው ገብቶ ሚቀረቀረው። እነኝህ ሀሳቦች ደግም ይሁኑ ክፉ፣ እውንም ይሁኑ ውሸት፣ ለእርሶ ስሜትና ማንነት ጠቃሚም ይሁኑ ጎጂ ምንም ይሁን ምን እርሶንና የእርሶን ህይወት ይቀርጽሎታል፡፡የእርሶን አለሞን ይቆጣጠራሉ።
ወደ ውስጥ በተደጋጋሚ ሚያስገቡትንና ሚሰሙትን ይምረጡ ሆላ እርሶንና አለሞን ወደዱም ጠሉም ይገዛዎታል፡፡ ጉድ እኮ ነው አንተዪ አይገርምም? ድንቅ ሀሳብ፡፡ ሀሳቦን ይምረጡ !

አስተሳሰቦ ሳይለወጥ ሕይወቶ አይለወጥም፡፡
እራሶንና ሕይወቶን ለመቀየር በቅድሚያ በውስጧ የተቀረቀሩትን ስለራሶ ነኝ ብለው የሚያስቡሰለስሉትን ሃሳቦን እና በጥልቅ በትኩረት የሚያስቡትን ውስንነት ሃሳቦን ይለውጡ፡፡
በዚህ ቪዲዮ የአስተሳሰብ ሂደትና ለውጥ እንዲሁም ሃሳብ ወደ ውስጥ ማስገባት ሂደትን ይመልከቱ።

ለዚህ ቻናል ቤተሰብና ወዳጆች በሙሉ እናመሰግናለን! በህይወቶ መሆንና ማደረግ የሚፈለጉተን ለማገኘት የሚያስችሎተን ማንነትና ስብእና ለመገንባት ትክክለኛ ቦታ መተዎል። እራሶን ውስጦን ትክክለኛ ማንነቶን የውስጥ አቅማሞን ለማውጣትና ለመጠቀም የሚያስችሎትን ግንዛቤዎች በዚህ ቻናል ያገኛሉ።
ካሊድ ሰኢድ በአለም ዙረያ በ88 አገራት ውስጥ በፕሮክተር ጋልገር ኢንስቲትዩት ተቋም ስር በግል ከተረጋገጡ አሰልጣኞች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ ነው። የቦብ ፕሮክተር የሆነውን Thinking Into Results ፕሮግራም ስልጠና በተለያዩ አለም አገራት በግል አሰልጣኝነት እየሰራን እንገኛለን።
https://youtu.be/DVuDuNtyZIE

YouTube
Create Limitless Opportunity as a Proctor Gallagher Consultant | Bob Proctor
Most people are not living the way they really want to live...
We have people graduating from universities from around the world and can't find work, or there are thousands of people in high-status positions, but are absolutely broke..Yet there IS a better…

Forwarded from TEDxAddisKetema
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእርሶ ገደብና ውስንነት እርሶ ብቻ ነዎት፡፡
አንተን የገደበህና ወደሆላ የሚያስቀርህ የአንተ እውን ማንነትና አቅም ሳይሆን አንት ነኝ ብለህ በውስጥህ የምታስበው ሀሳቦችህ ብቻ ናቸው፡፡
እስቲ ልብ ይበሉ፡፡ ከአንተ ውስጣዊ ሃይልና አቅም በላይ የሆነ ችግር ቢኖር አንተ እና አንተ ብቻ ነህ፡፡ ከአንተ በቀር ሌላ አንድም ከአንተ ውስጣዊ ሀይልና አቅም በላይ የሆነ ችግር አንድም የለም፡፡ ከአንተ ከራስህ በቀር።
በራስ ላይ ገደብና ማእቀብ ይሉሃል ይህ ነው፡፡ እራሶን አይገድቡ፡፡ ሃሳቦን ይለውጡ, ለውጤት እናስብ!
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
አንተን የገደበህና ወደሆላ የሚያስቀርህ የአንተ እውን ማንነትና አቅም ሳይሆን አንት ነኝ ብለህ በውስጥህ የምታስበው ሀሳቦችህ ብቻ ናቸው፡፡
እስቲ ልብ ይበሉ፡፡ ከአንተ ውስጣዊ ሃይልና አቅም በላይ የሆነ ችግር ቢኖር አንተ እና አንተ ብቻ ነህ፡፡ ከአንተ በቀር ሌላ አንድም ከአንተ ውስጣዊ ሀይልና አቅም በላይ የሆነ ችግር አንድም የለም፡፡ ከአንተ ከራስህ በቀር።
በራስ ላይ ገደብና ማእቀብ ይሉሃል ይህ ነው፡፡ እራሶን አይገድቡ፡፡ ሃሳቦን ይለውጡ, ለውጤት እናስብ!
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ያንተ የመለወጥ ችሎታና አቅም በሌሎች ሰዎች ማረጋገጫና ማጽደቅ ላይ የተመሮኮዘ አይደለም፡፡
ያንተ አቅም የአንተ ችሎታ የመለወጥ እና የማደግ አቅምህ የሚወሰነው ሌሎች በሚሰጡህ አስተያየቶችና ሌሎች በሚያጸድቁልህ ላይ መቼም አይወሰንም፡፡
ያንተ ማንነት የሚወሰነው ዛሬ ባለህበት አልያም በስህተትህ ላይ አይደለም፡፡ ዛሬ በገጠመህ ችግርና ሁኔታ ያንተ የወደፊት እና ማንነትህ አይለካም፡፡ ያንተ የወደፊት ህይወትና ማንነት ሚለካው ዛሬ ላይ ባለህ አስተሳሰብህ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ያለህ አስተሳሰብ የነገ ሕይወትህንና የወደፊት ማንነትህን ይወስናሉ፡፡
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ያንተ አቅም የአንተ ችሎታ የመለወጥ እና የማደግ አቅምህ የሚወሰነው ሌሎች በሚሰጡህ አስተያየቶችና ሌሎች በሚያጸድቁልህ ላይ መቼም አይወሰንም፡፡
ያንተ ማንነት የሚወሰነው ዛሬ ባለህበት አልያም በስህተትህ ላይ አይደለም፡፡ ዛሬ በገጠመህ ችግርና ሁኔታ ያንተ የወደፊት እና ማንነትህ አይለካም፡፡ ያንተ የወደፊት ህይወትና ማንነት ሚለካው ዛሬ ላይ ባለህ አስተሳሰብህ ነው፡፡ ዛሬ ላይ ያለህ አስተሳሰብ የነገ ሕይወትህንና የወደፊት ማንነትህን ይወስናሉ፡፡
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ! በሚያስቡት ሃሳቦች ላይ ቁጥጥር እንዳለህ አስታውስ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦብ ኘሮክተር ማን ነው።
ቦብ ኘሮክተር ማለት በዓለም ላይ ታዋቂዉ የሆነ በአእምሮ፣ በሰው አቅም እና ስኬት ላይ ኤክፕርት እና ባለሞያ ሰው ነው። ቦብ ጸሃፊ፣ ተናጋሪ እና አሰልጣኝም ነው።ስለ ቦብ በጥቂቱ
• አለምን ለመለወጥ ከስር ተነስቶ እና ወደላይ ከፍ በሎ የወጣ ሰው ነው።
• አእምሮን፣ የሰውን አቅም እና እራሱን በአለም ላይ ከታላላቅ ታዎቂ ሰዎች ስለ አእምሮዎችን አጥንቷል።
• ከኤርል ናይቲንጌል እና ከሎይድ ኮንንት ጋር ትከሻ ለትከሻ ሰርቷል።
• በዓለም ታዋቂ ተናጋሪ፣ አስተማሪ እና የአዕምሮ፣ የሰው አቅም እና ስኬት ኤክስፐርት ነው።
• በ "The Secret" ፊልም፣ በኒውዮርክ ታይምስ ምርጥ የተሸጠው “You Were Born Rich” መጽሃፍ፣ በስልጠና ፕሮግራሞቹ እና በቀጥታ ስርጭት ዝግጅቶቹ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ለውጦዎል።