Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለውጥ የሚጀምረው ከውስጥ ነው።
በህይወትህ ማንኛውም ነገር መለወጥ ካስፈለገህ በቅድሚያ ውስጥህን ነው መለወጥ ያለብህ። በወስጥህ የያዝካቸውና የተቀርጹ ማንኛውም ሃሳቦችና ምስሎች ወይ መንፈስህን ያበረታሉ አልያም መንፈስህን ያዝላሉ። መንፈስህ ሲዝል ደግሞ አካልህም ይዝላል መንፈስህ ሲበረታ አካልህም ይበረታል።
ታድያ በውስጥህ ስለራስህና ስለህይወት ያዘልካቸው ሃሳቦችና ምስሎች ምን ይመስላሉ? እነዚህን በውጥህ የተቀረጹ ሃሳቦችና ምስሎች ለመለወጥና ካላህበት ሁኔታና ደረጃ በላይ ከፍ ብለህ በህይወት ለወጥ ለማምጣት በቪዲዮ ላይ መልስ ያገኛሉ።
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ

ታላቅ ሰው የሚወለደው ከታላቅ ሀሳብ ብቻ ነው፡፡ መልካም ሀሳብ፣ መልካም ቀን ይሁንሎ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ነገር የሚፈጠረው መጀመሪያ አእምሮህ ውስጥ ነው።
ብዙ ግዜ ህይወታቸውን የምኖረው ከውጭ-ወድ-ውስጥ ነው። በስሜት ህዋሳታችን አማካኝነት የምናየውና የምንመለከተው የውጭው አለም ነው ማንነታችንን እና ህይወታችንን የተቆጣጠረው።
በውስጣችን ዓለም በራሳችን አእምሮ ውስጥ የፈጠርነው ሕይወት አለ እናም በአእምሯችን ውስጥ የፈጠርነው ውስጣዊ ዓለም በአካላችን አማካኝነት በድርጊት በስሜታችን እና በአስተሳሰባችን ውስጥ የሚወጡ አካላዊ መግለጫዎች ናቸው። ዛሬ በዓለማችን ውስጥ የፈጠርነው አካባቢ በውስጣችን በአእምሯችን ውስጥ የፈጠርናቸው ሀሳቦች እና ምስሎች መገለጫዎች ናቸው።
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡

ውስጣዊ ነጻነቶን መጎናጸፍ ይፈልጋሉ?
ነጻ መሆን ከፈለኩ እኔ መሆን ያለብኝ እኔን ነው እናም እኔ እራሴን በደም ላውቅ ይገባል። ማነኝ እኔ ታዲያ? እውን አንተ ማነህ? እውን አንቺ ማነሽ? ስለራሶ ምን ያህል ያውቃሉ? ስለራሶ ይበልጥ ይወቁ እራሶን በደም ይረዱ፡፡ እውን ያኔ ሰው በመሆኖ ብቻ ብቁ የመሆኖን ሚስጥር ይገለጽሎታል፡፡ ያኔ ብቻ ነው ውስጣዊ ሰላም ውስጣዊ ነጻነት በራሶ እምነትና ከፍታ የሚጎናጸፉት፡፡
የእርሶ ነጻነት በውስጦ ብቻ ነው፡፡

በቻናላችን ራሶን ውስጦን ትከክለኛ ማንነቶን የውስጥ አቅማሞን ለማውጣትና ለመጠቀም የሚያስችሎትን ግንዛቤዎች ያገኛሉ። የምንለቃቸው ሃሳቦች ውስጦንና አስተሳሰቦን የመለወጥ ጥንካሬና ጉልበት ያላቸው ጥልቅ ሃሳቦች ናቸው። ይከታተሉን በይበለጥ እራሶን እየተረዱ ስለሚመጡና በሃሳቦቹ ስለሚዎጡ ሳያውቁት ውስጦንና አስተሳሰቦን የመለወጥ ሃይልና አቅም ያላቸውን ጥልቅ ሃሳቦች በቻናላችን ያገኛሉ ይጠቀማሉ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለውጤት እናስብ!
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ያንተ ነጻ-ፈቃድ (Free-Will) ሃሳብህን መምረጥ ብቻ ነው!
ውስጣዊውና ጥልቅ የሆነ የማይዳሰስ የማይጨበጥ የማይታይ ታለቅ ሀይል መንፈስ (Spirit) ብለን የምንጠራው መንፈሳዊ ሀይል አንተ ውስጥ አለ፡፡ ይህ ውስጣዊ ሀይል ነው አንተ በመረጥከው አቅጣጫ ልታድግ የሚያስችልህ፡፡
መንፈስህ ሲቆሽሽ ውስጥህ ህይወትና ኑሮህ ይቆሽሻል፣ መንፈስህ ሲዝል አካልህ ጉልበት ይዝላል፣ መንፈስህ ደካማ ሲሆን አንተነትህ ደካማ ይሆናል። መንፈስህ ሲጸዳ ውስጥህ ይጸዳል ሰላም ደስታና እረጋታ ያንተ ይሆናሉ፣ መንፈስህ የጥንካሬ እድገት በተትረፈረፈ ጸጋነት ሲሞላ አንተ በራስህ የምትተማመን ባለጸጋ ታላቅ ሰው ትሆናለህ፡፡ ይህ የማይታይ ውስጣዊ ሀይል (Invisible Power) ወደመራህው አቅጣጫ ባንተ ውስጥ ይገለጻል እና ወደሚታይ የሚዳሰስና የሚጨበጥ እውነታ ወይም ፎርም ይለወጣል፡፡ ይህ ያንተ ታላቅ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ነው፡፡
እናም ያንተ የውስጥ መንፈስ ሀይል ሀሳብህ ነው እናስብበት!

የምንኖረው በማይታየው የሀሳብ አለም ውስጥ ነው፡፡
ባንተ ውስጥ በዚህ ሰአት አሁን ላይ ስለራስህ የምታስበው አንድ የሆነ ጽንሰ-ሀሳብ አለህ፡፡ ይህ አንተ ስለራስህ ያለህ ልማዳዊ-አስተሳሰብ ወይም ልማዳዊ ሀሳብ (Habitual Thought) ነው፡፡ ይህ በተለምዶ ልማድ (Habit) ተብሎ ይጠራል እናም ያንተ ልማዶች (Habits) ባጠቃለይ የዚህ ልማዳዊ-አስተሳሰብህ ምንጭ ነዉ።
ይህ የራስህ ጽንሰ-ሀሳብ በተደጋጋሚ ዛሬም ነገም ደጋግመህ የምታስበው የሆነው ልማዳዊ-ሀሳብህ በተለያዩ ድርጊትህ በስብእናህ በማንነትህ በህይወትህ በስራህና በኑሮህ በተለያዩ ሁኔታዎች ይገለጻሉ፡፡ እናም ሁሉም የዚህ ጽንሰ-ሀሳብ ልማዳዊ-አስተሳሰብህ ድርጊቶች ናቸው፡፡ ስለራስህ ያለህ ልማዳዊ-አስተሳሰብ እንደ አንድ ደካማ ውስን-አቅም ያለው ተሸናፊ ሰው ከሆነ አንተ ያንን ሰው ትመስለዋለህ፡፡
ታድያ ዛሬም ነገም በተደጋጋሚ ሁሌም ደጋግመህ የምታስበው ልማዳዊ-ሀሳብህ ምንድን ነው?

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁልጊዜ በህይወት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮች አሉ። ነገር ግን ውጫዊ ሁኔታዎችና ነግሮች ምንም ይሁን ምን ሁልጊዜ የእርስዎን አመለካከትና ሃሳቦን መቆጣጠር ይችላሉ። ለውጤት ማሰብ ይማሩ
ካለንበት ሀኔታ በላይ ከፍ እንበል!!!
እረ ባክህ! አትቀልድ። ግን እስቲ እንዴት?
አዎ አየህ እንዴት ስትል ስትጠይቅ ይህንን መልክት ስታነብ ማሰብ ትጀምራለህ እናም ስታስብ በውስጥህ የሚገኙ የሃሳብ የሃይል ማዕከል ማዕበሎች ይናወጣሉ እንግዲህ ያኔ ነው በአሉታዊ ሃሳቦች የተቀዳህው አንተነትህ ጸጥ ረጭ ይልና ያንተ እውነተኛ ውስጣዊ እምቅ አቅም መፍለቅ ይጀምራል።
ያኔ ታድያ በአውንታዊ የሃሳብ ነውጦች ውስጥህ ማንነትህ ከፍ ከፍ ይላል። ይህ ስሜት ደግሞ አንተነትህን ድርጊትህን ማንነትህን ስብእናህን ተቆጣጥሮ በተግባር ወደ ሚታይ እውነታ በተጨባጭ ሁኔታና ደረጃ እውን ሆኖ ይታያል። ደስ አይልም? እርሶ እኮ ሰው በመሆኖ ብቻ ብቁ ኖት! ደስ ሲል።
ታድያ እርሶን ከሚያቆስል ከሚያደማዎት ማንነቶን ከሚያጎድፍ ሃሳብ ይህ አይሻሎትም? ይከታተሉን
👉https://www.instagram.com/kalid.thinkingintoreults/
👉https://www.tg-me.com/KalidPGICertefiedConsultantTIR 👉https://www.facebook.com/KalidPGIConsultantThinkingIntoResults
👉 https://www.tiktok.com/@kalid.thinkingintoresult
ለውጤት እናስብ!
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ!
Telegram
Kalid | PGI Consultant | Thinking Into Results
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ|እራስዎንና ውስጦን በመለወጥ ህይወቶንና አለሞን ለመለወጥ፣ ሀሳቦን የመምረጥ አቅሞን ለመጠቀም፣ ውጫዊ ሁኔታዎችን https://www.tiktok.com/@kalid.thinkingintoresult

ዛሬ ቀኑን ሙሉ ምን እያሰቡ ነበር? የማትፈልገውን እያሰብክ ነው? ነገሮች እንዴት እንደሚሄዱ ወይም እንደሚሆኑ አልያም ሌሎች የሚናገሩትን ወይም የሚያደርጉትን በቀጥታ መቆጣጠር አይችሉም ነገር ግን ውጫዊ ሁኔታዎች ምንም ይሁን ምን ሁልጊዜ የእርስዎን አመለካከትና ሃሳቦን መቆጣጠር ይችላሉ። ትኩረታችሁን የምትሰጡትና በሚያስቡት ሃሳቦች ላይ የበላይ ቁጥጥር እንዳለህ አስታውስ!
ሃሳቦን በመቆጣጠር አለሞንና ህይወቶን የመቆጣጠር ጥበብን ይቅሰሙ።

አእምሮዎዊ እና ውስጣዊ ማንነት አቅሞን ብቻ በመጠቀም ህይወቶን እና እራሶን ይለውጡ፡፡
አለማችን ላይ ዛሬም ድረስ ችላ ያለው፣ በህይወት ስንኖር ያልተማርነውና አሳዛኝ ነገር ቢኖር ከአካለዊ (አለማዊ) ህይወታችንና ማንነታችን በተጨማሪ አእምሮዎዊና ውስጣዊ አለማችንን ሃሳባችንን በመቆጣጠርና በመምራት ሰው በመሆናችን ብቻ ብቁ የመሆናችንን ውስጣዊ አቅም እና እውነተኛ ተፈጥሮዋዊ ማንነታችን ግንዛቤ እውቀትን በየትኛውም የትምህርት ተቆማታችን ላይ አለማግኘታችን ነው፡፡
የእርሶ አቅም በውስጦ ነው! ውስጣዎ ማንነቶንና አእምሮዋዊ ህይወቶን አስተሳሰቦን በመለወጥ አለሞን ይለውጡ፡፡
ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ! ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ

መሆንና ማድረግ መድረስ ከሚፈልጉት ለመድረስ እርሶን ሊያቆም ሊገታ ሚችል አንድም የለም ከሃሳቦ በቀር፡፡ ያስቡበት! አይሸወዱ ካለንበት ሁኔታ በላይ ማሰብ ካልቻልን በቀር ካለንበት ሁኔታና ክስተት በላይ መሻገር አንችልም። ሃሳቦን ይምረጡ!
አልተሳካም ማለት አይሆንም ማለት አይደለም። መንገድ አለው!
ከባዱና ትልቁ ፈተና ሃሳቦን መቆጣጠር ነው። አዩ አንዳንዴ በህይወትህ አንተነትህን ብርታት ጥንካሬህን ሚፈታተኑ ነገሮች ብቅ ጥልቅ ይላሉ። ሊፈታተኑህ። እናም እነኝህ ክስተቶች ወደ ውስጥህ ለመግባት ይንደረደራሉ። የፈቀድክላቸው እንደው ሃሳብህን ይቆጣጠሩታል። ያኔ ጉድ ፈላ በለኝ በቃ እንግዲህ ሃሳብህ ከተያዘ ተያዝክ ማለት ነው። ተው አትፍቀድ!
ለውጫዊ ነገሮች ሃሳብህን ትኩረትህን ከፈቀድክላቸው የሁኔታዎች የነገሮች ብሎም የሰዎች መጫወቻ ሆነህ ትቀራለህ። አንትን የሚገዛህ ከውጭ የምታገኛቸው ነገሮች ሳይሆኑ አንተ በውስጥህ ያለው የምታብሰለስላቸው ሃሳቦች ብቻ ናቸው። ከፈለጉ ይሞክሩት። እስቲ አሁን ካሉበት ማነኛውም ፈተናና ተግዳሮቶች በላይ ከፍ ይበሉና መሆን ማድረግ ማግኘት የሚመኙትን ሃሳቦች በውስጦ ያልሙ አስባቸው እስቲ።
ከብሩህ ሃሳብ ጋር ብሩህ ቀን ተመኘንሎ።

የእርሶን አለምና ህይወት ለምን ለነገሮች ለሁኔታዎችና ሌሎች ለሚናገሮት ነገሮች አሳልፈው ይሰጣሉ?
ለምን ብለው ቢጠይቁኝ ምክንያቱም ሀሳባችንን የመግዛትና የመቆየጣጠር አቅማችንን ስለማንጠቀምበት ውጫዊ ሁኔታዎች ያሉበት ደረጃ አልያም ሌሎች ሰዎች የእርሶን ውስጣዊ ሀሳቦችና ስሜቶችን ይቆጣጠሩታል፡፡ ስሜቶ ደግሞ የእርሶን ድርጊቶችና አለሞን ይቆጣጠራል፡፡ አይደል?
የእርሶ አለም በውስጦ ነው፡፡ ሀሳቦን የመምረጥ አቅሞን ይጠቀሙ!
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ለምን ብለው ቢጠይቁኝ ምክንያቱም ሀሳባችንን የመግዛትና የመቆየጣጠር አቅማችንን ስለማንጠቀምበት ውጫዊ ሁኔታዎች ያሉበት ደረጃ አልያም ሌሎች ሰዎች የእርሶን ውስጣዊ ሀሳቦችና ስሜቶችን ይቆጣጠሩታል፡፡ ስሜቶ ደግሞ የእርሶን ድርጊቶችና አለሞን ይቆጣጠራል፡፡ አይደል?
የእርሶ አለም በውስጦ ነው፡፡ ሀሳቦን የመምረጥ አቅሞን ይጠቀሙ!
ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሃሳቦን የመምረጥ አቅሞን ይጠቀሙ። ለውጤት እናውራ ለውጤት እናስብ! ሃሳቦን ወደ ውጤት ይለውጡ! ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
እራሶን ለምን ብለው ዝቅ ያረጋሉ፡፡ ለምን ስለራሶ ዝቅታ በገዛ ሀሳቦ እራሶን ዝቅ አርገው ያስባሉ?
ራስህን ዝቅ አታድርግ፡፡ አታቀርቅር፡፡ ቀና በል፡፡ በራስህ አትጠራጠር ይልቁንም ስለራስህ አጥና ስለራስህ ይበልጥ ስታውቅና ግንዛቤ ሲኖርህ ሰው በመሆንህ ብቻ ብቁ የመሆንህ ሚስጥር ይገለጽልሃል፡፡ ያኔ ላንተ ያለህ የራስህ የግልህ ሀሳብ ስለራስህ ምታስበው ሀሳብ ይለወጣል፡፡
ስላንተ ያለህ የራስህ የግልህ ሀሳብ ሲለወጥ ደግሞ ላንተ ለራስህ ያለህ ስሜት ይለወጣል፡፡ ስላንተ አንተ ላንተ ያለህ እምነት ይለወጣል፡፡ እናም ወጤትህና ህይወትህ ኑሮህም ከፍ ይላል፡፡ ድንቅ ሀሳብ፡፡ አይደል?
ከምርጥ ሃሳብ ምርጥ ግዜን ለእርሶ፡፡ ድንቅ ቀን ይሁንሎ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ራስህን ዝቅ አታድርግ፡፡ አታቀርቅር፡፡ ቀና በል፡፡ በራስህ አትጠራጠር ይልቁንም ስለራስህ አጥና ስለራስህ ይበልጥ ስታውቅና ግንዛቤ ሲኖርህ ሰው በመሆንህ ብቻ ብቁ የመሆንህ ሚስጥር ይገለጽልሃል፡፡ ያኔ ላንተ ያለህ የራስህ የግልህ ሀሳብ ስለራስህ ምታስበው ሀሳብ ይለወጣል፡፡
ስላንተ ያለህ የራስህ የግልህ ሀሳብ ሲለወጥ ደግሞ ላንተ ለራስህ ያለህ ስሜት ይለወጣል፡፡ ስላንተ አንተ ላንተ ያለህ እምነት ይለወጣል፡፡ እናም ወጤትህና ህይወትህ ኑሮህም ከፍ ይላል፡፡ ድንቅ ሀሳብ፡፡ አይደል?
ከምርጥ ሃሳብ ምርጥ ግዜን ለእርሶ፡፡ ድንቅ ቀን ይሁንሎ!
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
የእርሶ አለም በውስጦ ነው እናም በገዛ ሃሳቦ ነው ከፍም ዝቅም ሚያረጉት
ውስጣዊ አለሞ በእረሶ ምርጫ በሚያብሰለስሉት ሀሳቦች እንጂ በውጫዊ ነገሮች አይገዛም እርሶ ሃሳቦን እስካልፈቀዱላቸው ድረስ፡፡
ሀሳቦን የመምረጥ አቅሞን ሲጠቀሙ ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር ይጀምራሉ እናም የራሶን የግሎን አለም ይቆጣጠራሉ፡፡ ከውጭ ወደ ውስጥ (በሆነው ነገር፣ በደረሰቦት ነገር፣ ባጋጠሞት ችግር፣ በሁኔታዎችና በነገሮች ክስተት፣ ሌሎች በሚናገሮትና በሚሰጦት ተራ አስተያየትና ትችት) የሚኖሩ ከሆነ የእርሶ አለም በውጫዊ ሁኔታዎችና በሌሎች ሰዎች ተገዢ ይሆናሉ፡፡
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ውስጣዊ አለሞ በእረሶ ምርጫ በሚያብሰለስሉት ሀሳቦች እንጂ በውጫዊ ነገሮች አይገዛም እርሶ ሃሳቦን እስካልፈቀዱላቸው ድረስ፡፡
ሀሳቦን የመምረጥ አቅሞን ሲጠቀሙ ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር ይጀምራሉ እናም የራሶን የግሎን አለም ይቆጣጠራሉ፡፡ ከውጭ ወደ ውስጥ (በሆነው ነገር፣ በደረሰቦት ነገር፣ ባጋጠሞት ችግር፣ በሁኔታዎችና በነገሮች ክስተት፣ ሌሎች በሚናገሮትና በሚሰጦት ተራ አስተያየትና ትችት) የሚኖሩ ከሆነ የእርሶ አለም በውጫዊ ሁኔታዎችና በሌሎች ሰዎች ተገዢ ይሆናሉ፡፡
ለውጤት ማሰብ ይማሩ፡፡
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀሳቦን የመምረጥ አቅሞን ይጠቀሙ! እናም ማንነቶንና ስሜቶን ህይወቶንና ኑሮዎን ይለውጡ፡፡ ይህ ለእርሶ የተሰጦት ታላቅ ጸጋ እና እምቅ አቅሞ ነው፡፡ የእርሶ አቅም በውስጦ ነው! ውስጣዎ ማንነቶንና አእምሮዋዊ ህይወቶን አስተሳሰቦን በመለወጥ አለሞን ይለውጡ፡፡ ለውጤት እናስብ!
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ካሊድ ሰኢድ፤ በኢትዮጵያ የቦብ ፕሮክተር ስልጠና አሰልጣኝና አማካሪ
ይህን አስበውት ያውቃሉ ግን? እስቲ ልብ ይበሉ፡፡
ለምን ግን ለእርሶ ለመድረስና ለመሆን የማይቻልና ለማሳካት የማይችሉት የሚመስሎትን ስኬቶች ሌሎች ግን ማከናወንና ማድረግ መድረስ ይችላሉ ብለው ለምን ያምናሉ ግን?
ወደሚፈልጉት ከፍታ ለመድረስና የሚፈልጉትን ሁሉ ለማሳካት ሰው በመሆኖ ብቻ በእርሶ ውስጥ ወደ መሬት ሊያወርዱትና ሊያወጡት የሚችሉት በውስጦ የተሞላና የተጠራቀመ እምቅ ሃይል እና እምቅ አቅም አሎት፡፡ ያስቡበት!
ያለሀሳብ ለውጥ የማይታሰብ ነው፡፡