ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት_ቅፅ_2_ቁጥር_13.pdf
4.4 MB
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት
ቅፅ 2- ቁጥር 13
ለማንበብ ይሄን☝️ Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡
በማንበብ ወቅታዊ ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ እውቀቶችን በነፃ ይሸምቱ፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
@kendelM

"......ትላንት በወጣትነት ሞቅታ አለምን የምንቀይር ብርቱዎች ነን ያልንበት ቦታ ትንሽ እንዃ ሳንቀሳቀስ እዛችው ቦታ እንደተቀመጥን ፤ ራስን መግዛት ከተቻለም ትልቅ አቅም መሆኑን አስተዋልን......."
፠
፠
፠
እዚህ ላይ ያለው አንድ ሃቅ እያደሩ መብሰል እንጅ እያደሩ ማነስ አይደለም ......."
"የምፈልግበት ቦታ በእርግጥ አልደረስኩም የቆምኩበት ቦታ ላይ ግን አልቀረሁም" ብለን የምንጠይቅበት ጊዜ አይመስላችሁም?...ዋናው ነገር መድረሱ አይደል መንቀሳቀሱ ነው በህይወት በየትኛውም መስክ ይሁን መንቀሳቀስ የጀመረ መድረሱ አይቀርም።
መልካም ምሽት💛
©Humanity
@kendelM
@KendelM

ተስፋ . . .
Greed's are corrupted human hearts - 'Charlie Chaplain'
አኗኗራችን ነፃና ውብ መሆን ይችላል ግን መንገዳችንን ስተናል ስስት የሰውን ልብ በክሏል አለምን በጥላቻ ከፋፍሏል ሞኞች ደም መፋሰስ ውስጥ ከተውናል , በፍጥነት መጉዋዝ ችለናል ግን በራሳችን ውስጥ ተቀብረናል , ብዙ መስጠት የሚችለው ጥበባችን ፈላጊዎች አድርጎ አስቀርቶናል እውቀታችን ተጠራጣሪ ጉብዝናችን ጨካኝና ክፉ አድርጎናል , ብዙ አሳቢዎች ግን ስሜት አልባዎች ሆነናል ከማሽን ይበልጥ ሰብአዊነት ያስፈልገናል ከጉብዝና ይልቅ ደግነትና ሩህሩህነት ያስፈልገናል ያለነዚህ ብቃቶች ሕይወት ቀውስ ውስጥ ትሆንና ሁሉንም እናጣለን ::
ለናንተም ለምትሰሙኝ እላችሁዋለሁ የወረደብን መከራ ምንም አይደለም የሚያልፍ ስስት ነው የሰውን ልጅ ዕድገት የሚፈሩ ሰዎች ጭካኔ ነው, የሠዎች ጭካኔ ያልፋል አትጥሉ ብዙ ፍቅርና ተስፋ በእናንተ ውስጥ አለ ::
ይህንን ሕይወት ነፃ ውብ የተሻለ የማድረግ ኃይል አላችሁ
አዲስ ስለሆነ ዓለም, ቀና ለሆነ ዓለም, የመስራት ዕድል ለሰው ስለሚሰጥ ዓለም እንልፋ ! ለወጣቱ መፃኢ ተስፋ ለአዛውንቱ እፎይታና ዕረፍትን ስለሚሰጥ ዓለም እንልፋ ጥላቻና አለመቻቻልን ለመጣል ምክንያት ስለሆነች ዓለም እንልፋ , ልፋታችን ለመልካም ብቻ ይሆን ዘንድ እንልፋ . . .
' Charline Chaplain as the 'Major General '
'
Hope . . .
Our lives can be free and beautiful, but we have lost our way. Greed has corrupted human hearts, divided the world with hatred. We need more humanity. We need kindness and compassion instead of courage. Without these qualities, life will be in crisis and we will lose everything.
I say to you who hear me: The suffering we have suffered is nothing but greed. People who are afraid of human progress are cruel.
You have the power to make this life free and beautiful
Let's move on to a new world, a new world of opportunity, a new world for a better life, a new world of HOPE for all !
"Charlie Chaplain as the Major General " @KendelM @KendelM

ዛሬ የካቲት 12 ነው። ከ85 አመታት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት የካቲት 12 ቀን 1929 አ.ም አብረሀም ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም የተባሉ ልባቸው በሀገር ፍቅር የነደደ ሁለት ኢትዮጵያዊያን በሩዶልፎ ግራዚያኒ ላይ ያደረጉት የግድያ ሙከራ የከሸፈበት እለት ነው፡፡
የግድያ ሙከራው መክሸፉን ተከትሎ በጣሊያኖች በተወሰደ አሰቃቂ ግድያ ከ30 ሺ በላይ የሚሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ በየአደባባዪ እንዲሁም ከያለበት እየታደነ አንገቱ እየተቆረጠ፣ በጥይት እየተደበደበ እና በገመድ እየታነቀ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚወዳት እናት ሀገሩ ወድቆ ቀርቷል።
ሸገር ራዲዮ ላይ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው በወቅቱ የነበረ ቺሮ ፖጆሊ የተባለ የውጪ ሀገር ጋዜጠኛ ባሳተመው መፅሀፍ ውስጥ ስለዚህ ግድያ የሚከተለውን ምስክርነት ሰጥቷል "ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰዎች መደበቃቸው ስለተሰማ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቤንዚን ተረጭቶ እሳት ተለቀቀበት.... የቤተክርስቲያኑ መፅሀፍት እና ስዕሎች ተቃጠሉ፡፡ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ከእሳቱ ለመሸሽ 50 ያህል ሰዎች ሲወጡ ተያዙና ከቤተክርስቲያኑ ጓሮ ተወስደው በእሳት ይቃጠሉ ሲባል አንድ ኮሎኔል አዝኖላቸው መቃጠሉ ቀርቶ በቦንብ ይገደሉ ብሎ አዘዘና በሙሉ ተገደሉ...."
ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ክቡር የሆነ የሰው ደም የተገበረላት ክቡር ሀገር ናት። እኔ እዳ አለብኝ። መቼም አልረሳችሁም።

በብርሀን ዘመን አይኑን የጨፈነ ትውልድ!
ተሻጋሪ ትውልድ አዕምሮውን በእውቀት ፣ አንደበቱን በምክንያት ፣ እጁን በጥበብ ይቃኝ።
በማያ ሚዲያ የነበረን ቆይታ
ቅንድል ዲጂታል መፅሔት
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/fnyZ5Wh9Cfc

ታሪክ በሚጠራን በድሉ ዋዜማ በነፃነታችን ወር ዓለምን በሚመራው የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን በልባችን ቅንነት ፣ በአንደበታችን ምክንያታዊነትን ፣ በተግባራችን ሀገር ፍቅርን ወርሰን በብዕር ትሩፋት በቅንነት ድል ልንነሳ ጉዞ የጀመርነው በየካቲት ወር ከ3 አመት በፊት ነበር። በቁጥር በዝተን ፣ በሀሳብ ገዝፈን ከተሰነደችው መፅሔታችን ላይ በልዩ ይዘትና መልክ በድህረገፅ ወደ እናንተ ለመቅረብ በቅተናል።
በጉዟችን አብራችሁን ለነበራችሁ የመፅሔታችን አንባቢያን ብርታታችን ስለሆናችሁ ከልብ እያመሰገንን ተደራሽነታችንን ለመጨመርና ይበልጥ ወደናንተ ለመቅረብ በድህረ ገፅ ስራ መጀመራችንን በደስታ አንገልፃለን።
ድህረ ገፃችንን በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
www.kendelmagazine.com
ቅንነት ድል ያደርጋል!

#ድፍረት፣ #ልባምነት፣ #ዘመናዊነት ፣ #አርቆ_አሳቢነት ፣ #አልገዛም_ባይነት ፣ #ሀገር_ፍቅር ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት!
ዘመን አይሽሬው የዓድዋ ድል የአንድነት መንፈስ፣ የመተባበር ውጤት ነው።
የኛ ትውልድ ከአያቶቻችን አንድነትን፣ ሀገር ፍቅርን መውረስ አለብን፡፡ የዛኔ ዘመን አይሽሬ ታሪክ መስራት እንችላለን፡፡
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ126ኛው የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ማህተብ ለሆነው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት_ቅፅ_2_ቁጥር_14_updated.pdf
5 MB
#ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት
ቅፅ 2- ቁጥር 14
ለማንበብ ይሄን☝️ Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡
በማንበብ ወቅታዊ ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ እውቀቶችን በነፃ ይሸምቱ፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
@kendelM
ቅፅ 2- ቁጥር 14
ለማንበብ ይሄን☝️ Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡
በማንበብ ወቅታዊ ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ እውቀቶችን በነፃ ይሸምቱ፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
@kendelM
We started our bulletin on the month of blacks liberty: at the the eve of Victory of Adwa. By the month of March; before 3 years, we insired to sermonize benevolence with our fountain pen the passion, fairish and patriotism to our youth. In aboundance of membership and largest ideal outreach, our digital magazine is now accesiible in newly developed content and website. Thus, With heart felt gratitude and many thanks to our readers, we are glad to announce that we have developed a website that strengthen the attachment we had in common before and we are building the youth in future too.
join us with a single click via
www.kendelmagazine.com
Benevolence cherishes!
Kendel Digital Magazine!
join us with a single click via
www.kendelmagazine.com
Benevolence cherishes!
Kendel Digital Magazine!
#ተፈጥሮ ነሽና
ነፍስ አልባ ስብስብ
የራቀ ከመስህብ
ፍቅር የሌለበት ... የውሸት... የውሸት
እንዲህ ባለም ግዜ ሊያጠቃሽ ቢዘምት።
ይቀፋል ስድባቸው
ይጨንቃል ድምፃቸው
ሴትነት በድሏል የሰው ተፈጥሯቸው።
አያምርም
አይደምቅም.. .
መዘመን መሰልጠን
ፊልሙና መዚቃው ...
ልብስና ጫማው.. .
በሰብአዊ ጥሰት ከአንቺ የተቀማው።
ልብን አያሞቅም
አንቺን አያስጥልም
ሀቃቸው ይከብዳል
በእልፎች ዝምታ . . ሴትነት ተጠቅቷል።
ከመንደሩ ቆመው
ከፊደል ቤት ቆመው
ችሎት ተሰይመው
ከቢሯቸው ጠርተው
ገደብ በጣ ድፍረት.. አንቺን ለማሳነስ
....አንቺን ለመዳበስ
እልፎች ቢሰለፉም
አለም አትለወጥ ትውልድ አይታደስ
አንቺን በማክበር ነው ..ዘመን የሚቀደስ።
©መባ
#የምናከብረው የሴቶችን ቀን ብቻ ሳይሆን ሴቶችን መሆን ይገባል!
#Happy International Women's day!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
#ታላቅ #እንግዳ
ከዲኑ እየሸሸ
ዱኒያን ሲከተል ~ አለም ሁሉ ታሞ
ታላቁ ሮመዳን
በርህን ያንኳኳል~ ከደጅህ ላይ ቆሞ
ክፈቺለት ይግባ ~ የልብሽን ዝግ በር
ከቁርአን ታረቂ ~ስጋሽ በዲን ይክበር
ከአላህ ትእዛዝ በቀር ~ ይውጣ ሌላ ደባል
እሱ ይቅር እንዳለን ~ ይቅር እንባባል
ዝቅ በል ከፊቱ
ቀን ከሌት ተንበርከክ ~ ለሶላት ተገዛ
በፈጥር ጊዜያቶች ~ ዱአ ማድረግ አብዛ
ከተሰጠን እንስጥ
ሰደቃሽን አብዢ ~ ሰደቃህን አውጣ
እንደ ምህረቱ ~ እዝነቱ እንዲመጣ
ይህ ክፉ ቀን አልፎ
የምትወደው ተርፎ
ዲንህ ተትረፍርፎ
የአሂራህ መንገድ ~ ቀንቶ እንድታገኘው
ታላቁ እንግዳህን
በፍቅር አገልግለህ
በዘካተል ፈጥር ~ ኢማን አርገህ ሸኘው
===||===
ከሙሉቀን ሰ•
@kendelM
@kendelM
#ታላቅ #እንግዳ
ከዲኑ እየሸሸ
ዱኒያን ሲከተል ~ አለም ሁሉ ታሞ
ታላቁ ሮመዳን
በርህን ያንኳኳል~ ከደጅህ ላይ ቆሞ
ክፈቺለት ይግባ ~ የልብሽን ዝግ በር
ከቁርአን ታረቂ ~ስጋሽ በዲን ይክበር
ከአላህ ትእዛዝ በቀር ~ ይውጣ ሌላ ደባል
እሱ ይቅር እንዳለን ~ ይቅር እንባባል
ዝቅ በል ከፊቱ
ቀን ከሌት ተንበርከክ ~ ለሶላት ተገዛ
በፈጥር ጊዜያቶች ~ ዱአ ማድረግ አብዛ
ከተሰጠን እንስጥ
ሰደቃሽን አብዢ ~ ሰደቃህን አውጣ
እንደ ምህረቱ ~ እዝነቱ እንዲመጣ
ይህ ክፉ ቀን አልፎ
የምትወደው ተርፎ
ዲንህ ተትረፍርፎ
የአሂራህ መንገድ ~ ቀንቶ እንድታገኘው
ታላቁ እንግዳህን
በፍቅር አገልግለህ
በዘካተል ፈጥር ~ ኢማን አርገህ ሸኘው
===||===
ከሙሉቀን ሰ•
@kendelM
@kendelM