Telegram Web Link
አንድሬ ኦናና ባጋጠመው የሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ድረስ ወደ ሜዳ አይመለስም።

የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎችም የሚያመልጡት ይሆናል።

[Mike McGrath]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
3👍1.23K👌11864😁63💔53🙏49🎉30🤩16🤝8🔥3🏆2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አንድሬ ኦናና ባጋጠመው የሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ድረስ ወደ ሜዳ አይመለስም። የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎችም የሚያመልጡት ይሆናል። [Mike McGrath] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ሩበን አሞሪም አንድሬ ኦናና ካጋጠመው ጉዳት በኋላ አዲስ ግብ ጠባቂ ማስፈረም በሚለው ሃሳብ ላይ የሚያጤንበት ይሆናል።

ሆኖም ኦናና በመሃል እንዳይፈነግሉት እስከ ፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ድረስ ብቁ ለመሆን የቻለውን ያደርጋል።

[Mike McGrath]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
424😁173💔25👍20🎉4😢3👌3🆒3🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አንድሬ ኦናና ባጋጠመው የሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ድረስ ወደ ሜዳ አይመለስም። የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎችም የሚያመልጡት ይሆናል። [Mike McGrath] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ለክለባችን አሳዛኝ ዜና ነው!

የአንድሬ ኦናና ጉዳት ለክለባችን በጣም አስከፊ ዜና ነው በተለይ ለክለብ አመራሮቻችን..... ክለባችን እንዲ በፋይናንስ ውጥር ባለበት ጊዜ ሰለ ግብ ጠበቃ ማሰብ ከእቅዳቸው ውጪ መሆኑ ግልፅ ነው

የክለባችን እቅድ በዚህ የዝውውር መስኮት የአጥቂ ክፍሉን በሚገባ ማስተካከል ነው፤ እቅዳቸው በሚገባ ለይተው እንኳን መተግበር ላይ በፋይናንስ ምክንያት በጣም ወደኋላ ቀርተናል

በባይንዲር መተማመን ደግሞ አይታሰበም ምክንያቱም በዚህ የውድድር አመት  በተሰለፈባቸው 3 ጨዋታዎች ብቻ 10 ጎል ተቆጥሮበታል።( በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች የተቆጠረበት ጎል ከዚህም ይልቃል ግን በተከታታይ 3 ጨዋታ ሲሰለፍ የነበረው stat ነው)

እንበልና በረኛ ማሰፈርም የክለባችን እቅድ ቢሆን ኖሮ ኦናና ሳይሸጥ በጭራሽ አይታሰብም ነበር!

ለክለባችን በጣም ከባድ የዝውውር መስኮት ነው

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁42486👍32😢23💔21👏9🙏21
Forwarded from Lengo sport
💸💲ይገምቱ 25,000 ብር በካሽ ያሸንፉ💸💲

Lengobet 💲 25,000 ብር በካሽ የማሸነፍ እድል አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።

በዛሬው ምሽት በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች ትክክለኛ ውጤት / Correct score ለገመቱ 25 ሰዎች 25,000 ብር በካሽ የሚካፈሉ ይሆናል!

ትክክለኛውን ውጤት https://www.tg-me.com/Lengosport/3926 ላይ ገብተው ኮሜንት ስር በመገመት ይሸለሙ!

‼️ ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመጥ ከጨዋታው ውጪ ያደርጋል

ለመመዝገብ 👉 https://www.lengobet.com/
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13🍓6👌1
ኦናናን ተክቶ ወደ አሜሪካ የሚጓዝ ግብ ጠባቂ?

የ 21 አመቱ የአካዳሚያችን ግብ ጠባቂ ራዴክ ቪቴክ ክለባችን ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው ግብ ጠባቂ ነው።

በቅርቡ ከኦስትሪያው ክለብ ሊንዝ የውሰት ውሉን አጠናቆ ወደ ክለባችን የተመለሰው ቪቴክ ለቅድመ ውድድር ጨዋታዎች እጩ ተደርጎ ይታያል።

[Mike McGrath]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌537130👍38🔥9🙏6😁3
የማንቸስተር እገታ ! ያልተቀደሰው ጋብቻ ! ዩናይትድ vs ግሌዘሮች ! በሚል ርዕስ በትሪቡን ስፖርት የቀረበውን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
👉 https://www.tg-me.com/+sKRahZMVAHtiOGNk
61👍7
የክለባችን ዋነኛ ችግር ማጥቃቱ ላይ ነው!

የተከላካይ እና የግብ ጠባቂ ችግር በክለባችን ቤት ፍፁም የለም ማለት ቢከብድም እንደማጥቃቱ አንገብጋቢ አይደለም

ክለባችን ያስቆጠረው የግብ ብዛት የሚሻለው ከወረዱት 3 ቡድኖች እና ከዌስትሀም ብቻ ነው።

በማጥቃቱ ብቻ የደረጃ ሰንጠረዥ ቢሰራ ክለባችን 16 ደረጃ ላይ ይገኛል!!!

የተቆጠረብንም ጎል 54 ነው። በጣም ብዙ ነው፣ ግን የፕሪሚየር ሊጉ መጥፎ የተከላካይ መስመር አይደለም። ለምሳሌ አስቶንቪላ 6ኛ ሆኖ የጨረሰው ቡድን 51 ጎል ተቆጥሮበታል።

ነገር ግን አስቶንቪላ ከክለባችን አንፃር በማጥቃቱ በ22 ጎል የበለጠ አስቆጥሯል። ሰለዚህ ያለንበትን ስፍራ የወሰነው የፊት መስመራችን ነው።

የኦናና ጉዳት ለክለባችን ትልቅ ራስ ምታት ነው፤ ሆኖም ግን መጠናከር ያለበት በአንገብጋቢ ደረጃ ማጥቃቱ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
234👍38👏8🤝3😁2
ዩናይትድ የኦናናን ተተኪ ለማስፈረም እየሰራ ይሆን ?

Goal Brazilን ዋቢ በማድረግ MEN ከደቂቃዎች በፊት ይዞት የወጣውን መረጃን ካመንን ማንችስተር ዩናይትድ ለቦታፎጎው ግብ ጠባቂ ጆን ቪክቶር የዝውውር ጥያቄ አቅርቧል።

ግብ ጠባቂው በውሉ ላይ የ £5.9 ሚሊዮን ፓወንድ የውል ማፍረሻ አንቀጽ ያለው ሲሆን ክለቡ ቦታፎጎ ለ29 አመቱ ግብ ጠባቂ ተተኪ ማፈላለግ መጀመሩ ተገልጿል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
366👍29😢13🙏10🏆3
ኦናናም ከቡድኑ ጋር ወደ አሜሪካ ሊጓዝ ይችላል!!

አንድሬ ኦናና ለቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ከቡድኑ ጋር አብሮ በመጓዝ የህክምና ክትትሉን በአሜሪካ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

ሆኖም ግን የግብ ጠባቂው ድንገተኛ ጉዳት ክለባችንን ከዝውውር መስኮቱ መዘጋት አስቀድሞ አዲስ ግብ ጠባቂ ማሳፈረም በሚለው ጉዳይ ዙሪያ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል።

ቀደም ሲል ስማቸው ከኦናና ጋር ሲያያዝ የነበሩት ሞናኮ የበረኛውን 30 ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ከሰሙ በኋላ አሻፈረኝ ማለታቸው የሚታወስ ነው።

[Chris Wheeler]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
266😢65👍22😁19💔8👏2😨2👌1
ይህን ታውቃላቹ?

ከማርከስ ራሽፎርድ በላይ በታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ ውስጥ 6 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው ብዙ ጎል ያስቆጠሩት

ከራሺ በላይ በክለባችን ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

* ሩኒ
* ጊግስ
* ስኮልስ
* ክርስቲያኖ ሮናልዶ
* አንዲ ኮል
* ሶልሻ

በፈርጊ ዘመን ቢሆን ራሺ ያለጥርጥር የክለባችን ሌጀንድ ይሆን ነበር

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
691💯61😁25🙏11👍9😎7🤝5❤‍🔥32👌1
የክለባችን ከ18 አመት በታች ቡድን ከ QPR አቻቸው ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 8-2 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

በጨዋታው ጄጄ ጋብሬል ከባድ ሰው አስደናቂ ግብ አስቆጥሯል።

ጄጄ ጋብሬል
ኔይማር ጋብሬል

ለማስታወስ ያህል ጄጄ ጋብሬል ገና 14 አመቱ ነው!

እስኪ ይህ ተስፈኛ ብላቴና ያስቆጠረውን ግብ ተመልከቱ።

👉https://www.tg-me.com/+kHGCEiis9O1jNmNk
👉https://www.tg-me.com/+kHGCEiis9O1jNmNk
280👍37😁14🥰10🏆6🙏2❤‍🔥1🔥1🎉1
እውነት ነው በለኝ ከመሸ እየተናፈሰ ያለው..........?

Bryan mbappe 🙏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🙏1.07K120😁86👀32💯14👍12🍾7🤔5👌4😴1
ዩናይትዳዊያን ይህንን ለቁጥር 1 እና 2 ግብ ጠባቂዎቻችን ብቃት የማናጨነቅበት እና የምንኮራበትን ደግ ጊዜ ላስታውሳችሁ ወደድኩኝ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.04K😢101👍32👌28🤔5😁1
"ፔፕ አሞሪምን ያከብራል፣ መላው አውሮፓም አሞሪምን በከፍተኛ ደረጃ ይመለከተዋል።"

"ኤምቤሞ አልፈረመም? የኩኛ ተጠባባቂ የለም?"

"ኤምቤሞ የማንኛውንም ከፍተኛ ቡድን የመከላከል አደረጃጀት በቀላሉ ሰብሮ ይገባል፣ ጫና ይፈጥራል፣ ግብ ያስቆጥራል፣ ትዕቢት(Ego) የለበትም።"

"አሞሪም የሚባረር ከሆነ መወቀስ ያለበት ቦርዱ ነው። ምንም አይነት ጥይት የሌለው ሽጉጥ ነው የሰጡት!!"

ሪዮ ፈርዲናንድ🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.77K👌201👍68👏38💯27🤔7🙏5🫡5😨4🎉2🏆2
ኤንዞ ካና ቢክ ለላውሳን በወዳጅነት ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
445👍62😁13👌12🙏7
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል
👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
10
ማትያስ ኩኛ በኢንስታግራም ገፁ !!

" One Week Done ! " ብሏል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
833👍69🏆28🔥15😁7
መልካም አዳር { ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ } ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
227🙏32👍26💔9🕊3😨2
2025/07/13 01:56:32
Back to Top
HTML Embed Code: