Telegram Web Link
ማንችስተር ዩናይትድ ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ጅማሮ በፊት የኤምቤሞን ዝውውር ለማጠናቀቅ ተስፋ አድርገዋል።

አሁን የተሻሻለው የዝውውር ጥያቄም ንቦቹ ከሚፈልጉት ጋር በእጅጉ ከመቀራረቡም በላይ፣ ትልቅ የሆነ የቅድመ ክፍያ ዋጋንም ያካትታል።

[Rich Fay]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
608👍55🙏43💔7👌4😴1
"ቡድኔ እንዲያሸንፍ ለመርዳት እሞክራለሁ፣ የእኔ ስራ ደግሞ ብዙ መሮጥ እና ለቡድኑ ተጨማሪ ሀይል ማምጣት ነው። ስራዬ እስከሆነ ድረስ ደግሞ ይሄንን ማድረግ አለብኝ።"

ልክ በዚህች ቀን ከ20 አመታት በፊት ጂ ሱንግ ፓርክ ለክለባችን ፈረመ። ✍️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
912👌31👍29🙏5
የካሜሩናውያኑ የጥምረት ውይይት!!

የጋርናቾ ከፍተኛ ዋጋ!!

ኤምቤሞ ወደኦልትራፎርድ ለመክተም ከምንጊዜም በላይ መቃረቡን ተከትሎ አንድሬ ኦናና ከሃገሩ ልጅ ብራያን ኤምቤሞ ጋር ምን አይነት ጥምረት ሊሰሩ እንደሚችሉ በሰፊው ተነጋግረዋል።

በተጨማሪም አንቶኒ ከሌሎች ተጫዋቾች ሁሉ ማንችስተር ዩናይትድን ለመልቀቅ በተሻለ ሂደት ላይ የሚገኘው ተጨዋች ሲሆን።

ላለፉት ስድስት ወራት ተጨዋቹን በውሰት ውል ያቆየው የስፔኑ ክለብ ሪያል ቤቲስ ብራዚላዊውን ተጨዋች በቋሚነት ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ይገኛል።

በመሆኑም ክለባችን ጋርናቾን ፈልገው የስልክ ጥሪ ላደረጉት ክለቦች ሁሉ የተጫዋቹ የዝውውር ዋጋ 70 ሚልየን ፓውንድ እንደሆነ አስረግጦ ተናግሯል።

ዘገባው የታማኙ ጋዜጠኛ ላውሪ ዊትዌል ነው።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
562👍85😁43🤯5💔5🙏4🤝2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
"ቡድኔ እንዲያሸንፍ ለመርዳት እሞክራለሁ፣ የእኔ ስራ ደግሞ ብዙ መሮጥ እና ለቡድኑ ተጨማሪ ሀይል ማምጣት ነው። ስራዬ እስከሆነ ድረስ ደግሞ ይሄንን ማድረግ አለብኝ።" ልክ በዚህች ቀን ከ20 አመታት በፊት ጂ ሱንግ ፓርክ ለክለባችን ፈረመ። ✍️ @Man_united_ethio_fans @Man_united_ethio_fans
ጂ ሱንግ ፓርክ ለማን ዩናይትድ ፊርማውን ያኖረው ከ ኔዘርላንዱ ክለብ ከ ፒኤስቪ ሲሆን በወቅቱ ማን ዩናይትድ ለ ጂ ሱንግ ዝውውር 4 ሚሊዮን ፓውንድ ክፍያ ከፍሎ ነበር ።

ጂ ሱንግ ፓርክ በክለባችን ቤት ያሳካቸው ክብሮች 👇

🏆🏆🏆🏆 የፕርሚየር ሊግ ዋንጫ
🏆🏆🏆 የካራባው ካፕ ዋንጫ
🏆🏆 የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ
🏆 የ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ

የቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ያሸነፈ በታሪክ የመጀመሪያው ኤዥያዊ ተጫዋች ነው 🇰🇷

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
562👍37👌7🙏6🏆2
"ኤምቤሞን ካስፈረምን አማድ እንዴት ሊሆን ነው?? … የተሳሳተ ጥያቄ!

ጥያቄው መሆን ያለበት "አማድና ኤምቤሞ ቀኝ መስመሩን ሲያናውጡት ተካላካዮች ምን ሊውጣቸው ነው??"

አንደኛው ፈታኝ አንደኛው ደግሞ ስልጡን … ተከላካዮች ሊጨነቁ ይገባል።"

ፓትሪስ ኤቭራ 🗣

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2.06K173😁73👌40👍35👏13💯9🙏8😈3
ከኩኛ ጋር ማወዳደራቸውን ተያይዘውታል!

ብሬንትፎርድ የአጥቂ መስመር ተጫዋቻቸው የሆነው ብርያን ምቤሞ የአራት አመት የፕሪሚየር ሊግ ልምድ ያለው ተጫዋች እንደሆነ እና ይህም ከኩኛ በአስራ ስምንት ወራት ብልጫ እንዳለው...

ከዚህም በተጨማሪ ባለፈው የውድድር አመት በሊጉ 20 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ከኩኛ በአምስት እንደሚበልጥ በመጥቀስ ለምን የተጫዋቹን ዋጋ ከፍ እንዳደረጉ ለክለባችን ፍንጭ ሰጥተዋል።

[Paul Hirst]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁468113😨24👍15👏6🙏5
Over £60m? የኤምቤሞ ዝውውር ለምን ተንዛዛ? በሚል ርዕስ በጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
100👍22🙏6🔥4😁3
ኤምቤሞ ክለባችንን የሚቀላቀል ከሆነ ልክ እንደኩኛ ሁሉ 150000 ፓውንድ ሳምንታዊ ደሞዝ እንደሚያገኝ ይጠበቃል።

[Jamie Jackson]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
826👍60😁32🫡19🙏12
9 ቁጥር አጥቂ የማስፈረም ግዴታነት!!

ክለባችን እየተመለከተ የሚገኘው አዲሱ ግብ አግቢ!!

እንደላውሪ ዊትዌል ዘገባ ከሆነ ለክለባችን እጅግ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ከኩኛ በመቀጠል የኤምቤሞ ወደኦልትራፎርድ መክተም በእጅጉ እየተቃረበ ቢሆንም ጨራሽ የ9 ቁጥር አጥቂ ማስፈረም ግን ግዴታ ነው ብለው ያምናሉ።

በተጨማሪም ክለባችን ባሳለፍነው ቅዳሜ ስለፊዮረንቲናው የፊት መስመር ተጫዋች ሞይስ ኪን ጠይቋል ሲል የዘገበው እውቁ ጋዜጠኛ ዲማርዚዮ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
417😢195💔58😁34👍19👌10🙏4👏1
ማንችስተር ዩናይትድ በአሁኑ ሰአት ቅድሚያ የሚሰጠው ብራያን ኤምቤሞን እና አዲስ 9 ቁጥር ግብ አግቢን ማስፈረም ነው።

Fabrizio Romano 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.16K👍89🏆16🙏10
በተጫዋቹ ላይ ጠበቅ ያለ ፍላጎት አላቸው !!

ማንቸስተር ዩናይትዶች የግብ ጠባቂ ችግራቸውን ለመቅረፍ ከተለያዩ የአውሮፓ ግብ ጠባቂዎች ጋር ስማቸው ሲነሳ ከርሟል ።

ማን ዩናይትዶች በቂ የፋይናንስ አቅም ካላቸው በያዝነው የክረምት የዝውውር መስኮት አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ቡድናቸው መቀላቀል እንደሚፈልጉ ግልፅ ነው ።

ማን ዩናይትዶች ወደ ቡድናቸው መቀላቀል ከሚፈልጓቸው ግብ ጠባቂዎች አንዱ የፖርቶው ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታ ነው ።

ፖርቹጋላዊው የ 25 አመቱ የፖርቶ ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታ በማንቸስተር ዩናይትድ በጥብቅ የሚፈለግ ግብ ጠባቂ ነው ..... ዲዮጎ ኮስታ በ ፖርቶ ቤት የ 75 ሚሊዮን ዩሮ የመልቀቂያ ውል ማፍረሻ ሂሳብ በአንቀፁ ላይ አለ ነገር ግን በድርድር በ 60 ሚሊዮን ዩሮ ሊለቅ የሚችልበት እድል አለ ።

ፖርቶዎች የ 60 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ጥያቄን ለመቀበል ዝግጁ ራሱ ቢሆኑ እንኳን በዚ ሰአት ይሄ የዝውውር ገንዘብ ለማንቸስተር ዩናይትድ በጣም አስቸጋሪ እና ውድ ይመስላል ።

{ የፖርቹጋሉ ሚዲያ A BOLA }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
490👍62🙏30😱27🤔10💔7😁3👌2
#ትኩስ

ጄደን ሳንቾ ፌነርባቼ ያቀረበለትን ወደ 10 ሚልየን ዩሮ የሚጠጋ አመታዊ ደሞዝ ተቀብሏል።

ጁቬንቱስ እና ናፖሊ የተጫዋቹ ፈላጊዎች ቢሆኑም ያቀረቡለት ደሞዝ ግን አነስተኛ ነው።

በዚህም ፌነርባቼ ከማንችስተር ዩናይትድ ንግግር የሚጀምር ይሆናል፤ ዝውውሩም በአዎንታዊ ገጽታ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።

ዘገባው ከሁለቱ የቱርክ ጋዜጣዎች ከሳባህ ስፖር እና ኦራዚዮ አኮማንዶ የተጠናቀረ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍537119🙏92😁11👏10
#Update

ምንም እንኳ ካርሎስ ካሴሚሮን በተመለከተ በትናንትናው እለት አንዳንድ ዘገባዎች ቢወጡም ...

ብራዚላዊው አማካይ በዚህ ወቅት በሳውዲው ክለብ አል ናስር እቅድ ውስጥ እንደሌለ ተገልጿል ።

[ Record Portugal ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🙏363💔17471😁37😱26😢11👍10🤯9👏6👌4🤔1
📲 ጄጄ ጋብሬል ከ ሳንድሮ ቶናሊ ጋር የግል ልምምድ እየከወነ ይገኛል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
684👍67👀41👏11🙏6🤩3
📸 ሞቅ ደመቅ ካለው የዳሎ ሰርግ የተወሰዱ ተጨማሪ ምስሎችን በፎቶ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ 😍

👉 https://www.tg-me.com/+0yy29FNJ9QMwOTY0
👉https://www.tg-me.com/+0yy29FNJ9QMwOTY0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
312😁37👍20🎉8🤔7🙏3👌21
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
📲 ጄጄ ጋብሬል ከ ሳንድሮ ቶናሊ ጋር የግል ልምምድ እየከወነ ይገኛል ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
የካሪንግተኑ ተስፈኛ ጄጄ ጋብሬል ከኒውካስሉ አማካኝ ሣንድሮ ቶናሊ ጋር እያደረገ የሚገኘውን ልምምድ በቪዲዮ ቻናላችን ይመልከቱ !
➡️

https://www.tg-me.com/+QQsMu3ionZNiMjJk
https://www.tg-me.com/+QQsMu3ionZNiMjJk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8031👏6🙏5
#Update

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በዚህ ክረምት ጆሹዋ ዚርክዚን በክለባቸው ማቆየት ይፈልጋሉ ።

በተቃራኒው ደግሞ ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ራስመስ ሆይሉንድን በመሸጥ በሌላ የአጥቂ ስፍርስ ተጨዋች ሊተኩት ይፈልጋሉ ተብሏል ።

[ Alex Crook ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
846👌74👍56👏18🙏10😁4
2025/07/08 12:48:21
Back to Top
HTML Embed Code: