Telegram Web Link
#Update

ማንችስተር ዩናይትዶች ሆይሉንድ ቢለቅም ቢቆይም አዲስ 9 ቁጥር አጥቂ ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[The Times]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የዝውውሩ ዋጋውን አሻሽለዋል!

ዩናይትዶች ለብራያን ምቤሞ ያቀረቡትን የዝውውር ጥያቄ ከ £60 ሚልዮን ፓውንድ በላይ አሻሽለዋል።

ንግግሩ ባለፉት ጥቂት ቀናት የተፋጠነ ሲሆን በዚህ ሳምንትም እንደቀጠለ ነው።

[Jacobs Ben]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የዝውውሩ ዋጋውን አሻሽለዋል! ዩናይትዶች ለብራያን ምቤሞ ያቀረቡትን የዝውውር ጥያቄ ከ £60 ሚልዮን ፓውንድ በላይ አሻሽለዋል። ንግግሩ ባለፉት ጥቂት ቀናት የተፋጠነ ሲሆን በዚህ ሳምንትም እንደቀጠለ ነው። [Jacobs Ben] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
#ተጨማሪ

ኤምቤሞ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በግል ደረጃ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሷል።

በዚህ ምርጫው ዩናይትድ ብቻ እንደሆነ ለክለቡ በማሳወቁ ምክንያት ቶተንሃም ራሱን ከዝውውሩ በማግለል ፊቱን ወደ ኢቤሪቼ ኤዜ እንደሚያዞር ይጠበቃል።

[Jacobs Ben]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Breaking

የሳውዲው ክለብ አል ናስር ብራዚላዊውን አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮ ከክለባችን ለማስፈረም ተቃርበዋል ።

[ al jazirah ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ትኩስ

ማንችስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ክሪስቶፈር ንኩንኩ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾን መቀያየር የሚችሉበትን ሁኔታ ማጤን መጀመራቸው ተገልጿል ።

እስካሁን ድረስ በሁለቱ ክለቦች መካከል በጉዳዩ ዙርያ ይፋዊ ውይይቶች ባይደረጉም ሀሳቡ ግን በመርሕ ደረጃ መቅረቡ ተነግሯል ።

የምእራብ ለንደኑ ክለብ አርጀንቲናዊውን የክለባችንን የመስመር አጥቂ አሌሀንድሮ ጋርናቾን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ይታወቃል ።

[ Matt Law ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Exclusive !

ጆኒ ኢቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል።

ኢቫንስ በአዲስ ሚና በዩናይትድ የሚቆይ ሲሆን ስራውም በውሰት የሚለቁ ወጣት ተጨዋቾችን መከታተል

ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድጉ እድሎችን ማመቻቸት እና በእድገታቸው በሙሉ እነሱን መደገፍ ነው።

[Laurie Whitwell]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሜሰን ማውንት ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ እንደማይፈልግ ግልፅ አድርጓል !

[Fabrzio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
#ትኩስ

ማንችስተር ዩናይትድ ክሪስቶፈር ንኩንኩ በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት ለሽያጭ እንደቀረበ እውቅናው አለው ።

የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲም በተመሳሳይ በአሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በደምብ ያውቃል ።

ሆኖም በዚህ ወቅት በሁለቱ ክለቦች መካከል ግንኙነቶች አልተደረጉም በግል ጥቅማ ጥቅሞች ዙርያም የተደረሰ ምንም አይነት ስምምነት የለም ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Update !!

ማንችስተር ዩናይትድ አሁንም ቢሆን ቅድሚያ የሚሰጠው ብርያን ምቤሞን በማስፈረም ላይ ነው ።

ዩናይትድ የምቤሞን ዝውውር ካጠናቀቁ በኋላ ትኩረታቸውን ወደ ፊት መስመር አጥቂ እንደሚያዞሩ እርግጥ ነው !!

ፋብሪዚዮ ሮማኖ በዩቲዩብ ገፁ ከተናገረው ....

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሌኒ ዮሮ እና ብርያን ምቤሞ በኢንስታግራም እርስ በእርስ Follow ተደራርገዋል ...

ዶቶቹ አሁን ላይ በደምብ እየተገጣጠሙ ነው ! 😍🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የዝውውሩ ዋጋውን አሻሽለዋል! ዩናይትዶች ለብራያን ምቤሞ ያቀረቡትን የዝውውር ጥያቄ ከ £60 ሚልዮን ፓውንድ በላይ አሻሽለዋል። ንግግሩ ባለፉት ጥቂት ቀናት የተፋጠነ ሲሆን በዚህ ሳምንትም እንደቀጠለ ነው። [Jacobs Ben] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
#ሰበር

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ አቅርቧል !!

ንግግሮቹ አሁንም እንደቀጠሉ ሲሆን የዩናይትድ ሰዎች በዝውውሩ ዙርያ በቅርቡ ከስምምነት እንደሚደርሱ ተስፋ አላቸው ።

[ ላውሪ ዊትሁዌል ከ ዘ አትሌቲክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ሰበር ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ አቅርቧል !! ንግግሮቹ አሁንም እንደቀጠሉ ሲሆን የዩናይትድ ሰዎች በዝውውሩ ዙርያ በቅርቡ ከስምምነት እንደሚደርሱ ተስፋ አላቸው ። [ ላውሪ ዊትሁዌል ከ ዘ አትሌቲክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
አሁን ላይ እጅጉን ከምናምነው ዘ አትሌቲክስ ጋዜጣ እና የጥራት መገለጫ ከሆነው ዘጋቢ ላውሪ ዊትሁዌል ማረጋገጫ አግኝተናል ።

ዩናይትድ ከ 60 ሚሊየን ፓውንድ የሚልቅ የዝውውር ሂሳብን ይዞ የለንደኑን ክለብ በር ማንኳኳቱ ታውቋል ።

ብሬንትፎርድ ጥያቄውን ዳግም ውድቅ ያደርጋል ወይስ ይሁንታውን ሰጥቶ ካሜሮናዊው ራሰ በርሀ ህልሙን እንዲኖር ይፈቅዳል ።

ቀጣይ ሰአታትን በትኩረት እንከታተል !!

አብራችሁን ቆዩ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ምክንያት በመፈለግ የተጫዋቹን ዋጋ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ !!

ብሬንትፎርድ በንግግር ወቅት ምክንያት እየፈለጉ የተጫዋቹን ዋጋ ለማሳደግ እየሞከሩ መሆናቸው ተሰምቷል።

ንቦቹ የምቤሞን ዝውውር በቀጥታ ከኩኛ ዝውውር ጋር በማገናኘት በመደራደር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ብሪያን ምቤሞ የ4 አመት የፕሪሚየር ሊግ ልምድ እንዳለው ያነሱት ብረንትፎርዶች ባሳለፍነው የውድድር አመት....

በሊጉ ከኩኛ[15] ግቦች በላይ 20 ግቦችን ማስቆጠሩን ለማስታወስ ሞክረዋል ።

ምንም እንኳ ንቦቹ ምክንያት መደርደራቸውን እና ዋጋ ማሳደጋቸውን ባያቆሙም

ዩናይትዶች ተጫዋቹን የግላቸው እንደሚያደርጉት ከፍተኛ የራስ መተማመን እንዳላቸውም ተያይዞ ተገልጿል።

[ Paul Hirst ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ሰበር ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ አቅርቧል !! ንግግሮቹ አሁንም እንደቀጠሉ ሲሆን የዩናይትድ ሰዎች በዝውውሩ ዙርያ በቅርቡ ከስምምነት እንደሚደርሱ ተስፋ አላቸው ። [ ላውሪ ዊትሁዌል ከ ዘ አትሌቲክ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
እውቁ ዘጋቢ ፋብሪዚዮ ሮማኖም ጭምር ጉዳዩን ያረጋገጠ ሲሆን ....

ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ አቅርቧል ሲል ዘገባውን አጠናክሯል ።

ፋብ አክሎም አሁንም ከሙሉ ስምምነት ለመድረስ ንግግሮች መቀጠላቸውን ሲጠቁም ካሜሮናዊው የመስመር አጥቂ ምን ጊዜም ቢሆን ምርጫው ቀያይ ሰይጣናቱን መቀላቀል ብቻ እንደሆነ አሳውቋል ብሏል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አስደሳች ዜና

ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎቾ በሙሉ ኦርጅናል የ2025-26 አዲሱን ማሊያ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ለተከታታዮቿ ማቅረቧን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

order ማድረግ የጀመርን ሲሆን ከወዲሁ በማዘዝ  በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ፤ አዲስ አበባን አጋራባች ከተሞች ላይ በመኪና እንልካለን ወደ ሌሎች ቦታዎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።


በመጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን ባለፈው በለጠፍንው ልጥፍ በርካታ ተከታታዮች ቴክስት ልካችሁልን መመለስ አልቻልንም።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
👉 0704868752
ካሴሚሮ ከሳውዲ ክለብ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝለት የዝውውር ጥያቄ ቀርቦለታል። በዚህም ምክንያት በዚህ ክረምት ከማንችስተር ዩናይትድ ሊለቅ ይችላል።

[Nicolo Schira]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/08 03:11:36
Back to Top
HTML Embed Code: