Telegram Web Link
" ሮናልዶ በጭራሽ ችግር ሆኖ አያውቅም በታሪክ ምርጡ አጥቂ ካለክ ለቡድንክ ችግር ሊሆን አልችልም !!"

[ ፖል ፖግባ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍1.44K263💯42😁33🤔8❤‍🔥7👏6🙏2
1.03K😁58👍45👌19😘6🙏2💔2
#Update !

ኢንተር ሚላን ከራስመስ ሆይሉንድ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ንግግር ላይ ናቸው።

ዩናይትዶች ለዴንማርካዊው አጥቂ የጠየቁት የገንዘብ መጠን ከፍተኛ በመሆኑ....

ኔራዙሪዎቹ እስካሁን ምን አይነት ይፋዊ ጥያቄ አላቀረቡም።

[ Fabrzio Romano ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍55585🙏85😁13🤔8👏4😢3🎉3
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (𝚂𝚄𝚁𝚄𝚁🅰 ®𝙴𝙳)
826🔥136👍31🫡25😈19😁10🙏4❤‍🔥3👏3😎3
OFFICIAL !

የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች ከ14 ቀናት በኃላ በጁላይ 7 ለፕሪሲዝን ልምምድ ወደ ካሪንግተን የሚመለሱ ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
867👍82🥰33👌16😁10❤‍🔥9🙏7🤔2😢2💔1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
OFFICIAL ! የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች ከ14 ቀናት በኃላ በጁላይ 7 ለፕሪሲዝን ልምምድ ወደ ካሪንግተን የሚመለሱ ይሆናል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ቡድኑ ወደ ቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ለመመለስ 2 ሳምንት ብቻ እየቀረው 1 ዝውውር ብቻ ነው የፈፀመው

የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት የውድድር ዘመንን የመወሰን አቅሙን የምናውቀው ነው።

Wake up INEOS !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🤯621116👍55😢34💔24😴7👏6🙏4😁3
ሀሪ አማስ በግል ልምምድ ወቅት የሪያል ማድሪድን ማሊያ ለብሶ ታይቷል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👀973😁35370🤔69🤯28👍17❤‍🔥7👌6💔6🙏3😢1
Breaking !!

የቱርኩ ክለብ ፌኔርባቼ ጄደን ሳንቾን ከክለባችን ለማስፈረም በመቃረብ ላይ ይገኛል ።

ክለቡ ከተጨዋቹ ወኪል እና ከክለባችን ባለስልጣናት ጋር አወንታዊ ንግግሮችን አድርጓል ።

[ Sport Digital ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
649👍99🙏50👏29😁14💔5💯2🏆2
ማቲያስ ኩኛ ከ17 ቀናት በኃላ ማለትም የፕሪሲዝን ዝግጅቱ ከተጀመረ 3 ቀናት በኃላ በጁላይ 10 በክለባችን የመጀመሪያ ልምምዱን የሚያደርግ ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
787👍76🍾15🙏8😁4
እንደ ቲም ቶክ ዘገባ ከሆነ ዩቬንቱስ ሳንቾን በዳግላስ ሉዊዝ አልያም ደግሞ በቭላሆቪች ማቀያየር ይቻል እንደሆነ ዩናይትድን ጠይቀዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
997🙏241👍49😢12🥰11👏7💔5😁3🎉2
ክለባችን ከራሽፎርድና ጋርናቾ ሽያጭ 100 ሚልየን ፓውንድ እንደሚያገኙ ተስፋ አድርገዋል።

አሞሪም ያመጣው የመከላከል ማሻሻያ ዩናይትድ በአጥቂዎች ላይ እንዲያተኩር አድርጎታል፣ ነገር ግን በዚህ ክረምት ዊንግባክም ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[Charlotte Duncker]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁419216👍57🔥28🙏10👌10👏4
"ማትያስ ኩኛ ድንቅ ተጨዋች ነው ጨዋታን በሰከንዶች ልዩነት መቀየር የመቻል አቅምም አለው ።"

"እርሱ ድንቅ ክህሎት አለው እርሱ እኛን በዚህ ክረምት መልቀቅ እንደነበረበት ተረድቶ ነበር ።"

"እርሱ በማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ ነገር ለመፍጠር አሁን ላይ እድሉን በሚገባ አግኝቷል !!"

[ የዎልቭሱ አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
800👍82🙏18👌11
አሁን ለማንችስተር ዩናይትድ ባለስልጣናት ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ ክለቡ ከአዲሱ የፋይናሻል አመት

ማለትም ከ7 ቀናት በኃላ በጁላይ 1 ከሚጀምረው የፋይናሻል አመት አስቀድሞ በቀጣዮቹ 7 ቀናት ተጨዋች ያስፈርማል ተብሎ አይጠበቅም።

ባለስልጣናቱ ግን ከዚህ አስቀድሞ ድርድሮች ላይ ሲሆን ለብሪያን ምቤሞ ሊያቀርቡት ያሰቡት ሁለተኛው የዝውውር ጥያቄ የዘገየበት ዋነኛ ምክንያት ይህ ነው።

ዩናይትድ ከጁላይ 1 ጀምሮ በዝውውር መስኮቱ ላይ ፈጣን እንቅስቃሴ ያደርጋል ተብሎም ይጠበቃል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
546💔66👌23👍22🙏14😢11😁5🤩5😴5😨2
ሜሰን ማውንት በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.05K🔥68👍23👏19😁9🙏2👌2😍2
ስካይ ስፖርት የፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም ምርጥ አጥቂዎችን በደረጃ ሲያስቀምጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶን አንደኛ ደረጃ ላይ አድርጎታል።

🐐

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.27K👍69🔥43😁30💯29🏆6🙏4😈4👏3👌3💔3
የሚሸጥ 58 ሺህ ሰብስክራይበር ያለው የቴሌግራም ቻናል መግዛት የሚፈልግ DM (እውነተኛ ገዢ ብቻ)

@MickyXast
😁12318👍4🙏3🔥2
ከእለታት በአንዱ ቀን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ PFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋቾች ምርጥ 11 ቡድን።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢723168❤‍🔥38👍24😎21🔥11😁9🥰8🤯7👏3💔3
2025/07/09 01:35:11
Back to Top
HTML Embed Code: