Telegram Web Link
ዊሊ ካርቫልሆ የክለባችን ዋናው ቡድን የብቃት ገምጋሚ በመሆን ተሾሟል !!

ግለሰቡ ባሳለፍነው ጥቅምት ከቦታው የተነሱትን ኦማር ሜዚአን ተክቶ የሚሰራ ይሆናል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
500👍47👌28🙏6🏆5🤔2
በክረምቱ ማንችስተር ዩናይትድን ከሚለቁት ተጨዋቾች ውስጥ ከፈላጊ ክለብ ጋር በተገናኘ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለው አንቶኒ ነው።

ሪያል ቤቲስ ዝውውሩን ቋሚ የሚያደርጉበትን መንገድ እየፈለጉ ይገኛል።

The Athletic

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
535👍70👏17🙏14👌6
#ሰበር

ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ከብሬንትፎርድ ጋር ከሙሉ ስምምነት ለመድረስ እጅጉን ተቃርቧል ።

ሁለቱ ክለቦች ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ በሚልቅ የዝውውር ሂሳብ ለመስማማት ከጫፍ ደርሰዋል ።

አሁን ላይ ክለቦቹ በቀሪ ጥቃቅን የስምምነት ጉዳዮች ላይ ንግግር ላይ ናቸው ።

[ ቤን ጃኮብስ & አሌክስ ክሩክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
874👍89🙏36😁21🤯10👌6😴5😈4
#ሌላ_ማረጋገጫ

ብሬንትፎርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ በብርያን ምቤሞ የመጀመርያ ዙር 60 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ላይ ከሙሉ ስምምነት ደርሰዋል ።

የቀረው ጉዳይ በ add ons ክፍያው ላይ ባሉ ጥቃቅን ክፍያዎች ዙርያ ከስምምነት መድረስ ብቻ ነው ።

አሁን ላይ የዝውውሩ የሰአታት ጉዳይ ነው ... ዩናይትድ በአጠቃላይ ለተጨዋቹ ዝውውር እስከ 65 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ የሚያደርግ ይሆናል ።

[ ጄሚ ጃክሰን ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
787👍73🔥17😁17😇11🙏9😈4👌3🫡1
Sully የተሰኘውና በእጅጉ ተአማኒነት ያተረፈው የመረጃ ምንጭ ክለባችን ኤምቤሞን ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት እንደደረሰና

የህክምና ምርመራዎችን ጨምሮ ሙሉ ዝውውሩ እስከ ቀጣይ ሳምንት ድረስ እንደሚጠናቀቅ በዘገባው አስፍሯል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍669148🙏34👌23🏆11🎉4👏2💔2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#ሌላ_ማረጋገጫ ብሬንትፎርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ በብርያን ምቤሞ የመጀመርያ ዙር 60 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ላይ ከሙሉ ስምምነት ደርሰዋል ። የቀረው ጉዳይ በ add ons ክፍያው ላይ ባሉ ጥቃቅን ክፍያዎች ዙርያ ከስምምነት መድረስ ብቻ ነው ። አሁን ላይ የዝውውሩ የሰአታት ጉዳይ ነው ... ዩናይትድ በአጠቃላይ ለተጨዋቹ ዝውውር እስከ 65 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ የሚያደርግ ይሆናል ። [ ጄሚ ጃክሰን…
ውድ ክፍያን በማን ዩናይትድ ቤት ያገኛል ተብሎ አይጠበቅም !!

ብሪያን ምቤሞ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት የሚከፈለው ሳምንታዊ ደሞዝ ከ ማትያስ ኩንሀ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ክፍያ ነው ።

ማቲያስ ኩንሀ በማን ዩናይትድ ቤት በሳምንት 150,000 ፓውንድ አካባቢ ነው የሚከፈለው ብሪያን ምቤሞም ከ ኩንሀ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ክፍያን በማን ዩናይትድ ቤት ይከፈለዋል ተብሎ ይጠበቃል ።

   [ ጄሚ ጃክሰን ]

|| የነ ፋብሪዚዮ & ኦርነስታይን መረጃ ብቻ ነው የቀረው በጣም በቅርቡ Here We go ልንሰማ የምንችልበት እድል አለ ⌛️ !!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
739👍60🎉19🙏13👌9😁3
Update !!

ብርያን ምቤሞ በክለባችን ቤት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ የሁለቱን ክለቦች ፍቃድ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል !!

[ ቤን ጃኮብስ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.33K👍128🙏39😁17🍾15
#ትኩስ

ብርያን ምቤሞ ለብሬንትፎርድ ባለስልጣናት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መዘዋወር ህልሙ እንደሆነ በመግለፅ ዝውውሩን በቶሎ እንዲቋጩት ቀደም ብሎ አሳውቋቸዋል ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍1.45K282🙏49👏41🤔16😴13😁12👌7
🤗685❤‍🔥14589👍35👌2
#OFFICIAL

ክለባቸን ማንችስተር ዩናይትድ የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅቱን በኦልድትራፎርድ ከፊዮረንቲና ጋር በሚያደርገው የመዝጊያ ጨዋታ...

ለመጀመሪያ ጊዜ አድሱ የ2025/26 የውድድር አመት ቁጥር አንድ ማሊያችን በኦልትራፎድ አገልግሎት ላይ የሚውል ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
855👍67👌19🙏8🏆6😱1
ጆሹዋ ዚርክዚ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.2K❤‍🔥75👍48👌24😁22😴11👏9😢9🎉8🙏4🍾4
#ትኩስ

ቪክቶር ግዮኮረሽ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለክለባችን ሰዎች አሳውቋል !!

[ Fraz Fletche, TeamTalk ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁2.95K203🏆66💔60🤔46🙏31👌27😴22🤯21😈21😇8
ካፒተን ብርኖ ለሊንዳ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.2K👍77👏36💯16😢15🫡15😴5🙏3🎉2
መልካም አዳር ዩናይትዳዊያን !...🫶❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁860👌10895👍35🙏25👏4🤩4🔥3🤔3
🙏673155👌29👍22😁8💯7🏆6😴4
አስደናቂ ተጫዋች 🔥

ብሪያን ምቤሞ በዚህ የውድድር አመት 70+ ሹት እና 70+ የጎል እድል መፍጥ ከቻሉት 4 የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው

1) ብሩኖ — 91 የጎል እድል ፈጠረ & 93 ሹት

2) ሞ ሳላ - 88 የጎል እድል ፈጠረ እና 121 ሹት

3) ፖልመሬ - 87 የጎል እድል ፈጠረ እና 121 ሹት

4) ብሪያን ምቤሞ - 70 የጎል እድል ፈጠረ እና 79 ሹት

The league’s most complete attackers. 💎

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
780👍54😁21👌20🙏11😱1🎉1
Fill in the Blank

መቼም በትምህርት ቤት ህይወት የማይወደደው እና ከባዱ የጥያቄ አይነት ባዶ ቦታውን በተስማሚ ቃላት ሙሉ የሚለው ጥያቄ ነው

ነገር ግን በእግርኳስ ላይ ሲሆን ይህ ጥያቄ በጣም ቀለል ይላል እናንተም ከላይ ያሉትን ሶስት ቦታዎች ማለትም

* በረኛ
* የተከላካይ አማካይ
* አጥቂ

ቦታዎችን ለክለባችን በሚስማሙ ተጫዋቾች ሙሉት ነገር ግን ግዴታ ማስፈረም የለባችሁም የክለባችንንም አቅም ታሳቢ ማድረግ አለባቹ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
475🤔34👍26😁15👏14👌1
ክለባችን አሁን ላይ በኤምቤሞ ዝውውር ከንቦቹ ጋር ከስምምነት እንደሚደርሱ እርግጠኛ ሆነዋል።

በተጨማሪም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ከምንጊዜም በላይ ተቃርቧል።

ብራያን ኤምቤሞም ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በክለቡ ላይ ግፊት እያደረገ ነው።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
99748👍32🔥31🤔10😇6😴5🙏2
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች
838🏆36🥰22👍18❤‍🔥5🎉4🙏3😁2
2025/07/08 21:14:31
Back to Top
HTML Embed Code: