Telegram Web Link
የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን በ 45 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲያስፈርሙት እድሉ ቀርቦላቸዋል ።

ነገር ግን ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መሄድን ይመርጣል ።

{ ዘገባው የ ሚረር ነው }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update

ፒኤስቪ ታይረል ማላሲያን በቋሚነት ለማስፈረም አካተውት የነበረውን አንቀፅ እንደማይጠቀሙት ለክለባችን ይፋ አድርገዋል።

ይሄንን ተከትሎም ተጨዋቹ በቀጣዩ ወደ ክለባችን የሚመለስ ይሆናል።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
- ቼልሲ ሳንቾን

- ሪያል ቤቲስ አንቶኒን

- አስቶን ቪላ ማርከስ ራሽፎርድን

እንዲሁም ፒኤስቪ ታይረል ማላሲን ለማስፈረም የነበራቸውን እድል ሳይጠቀሙ ቀርተዋል ።

ይሄም ለክለባችን ሌላ ጣጣን ይዞ መጥቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ጄጄ ጋብርኤል በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት ወስኗል!!

ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እንደሚለያይ ሲነገር የነበረው የ14 አመቱ ባለተሰጥኦ አጥቂ በማንችስተር ዩናይትድ እንደሚቆይ ተረጋግጧል።

የካሪንጊተኑ ተስፈኛ በክለቡ ለመቆየት የወሰነው ከጄሰን ዊሎክስ እና ማት ሃርግሬቭስ ጋር የተደረገ ወሳኝ ስብሰባ መሆኑም ተገልጿል።

አመራሮቹ ለተጨዋቹ እድገት ያላቸውም ተስፋ ጋብርኤልን በማንችስተር ዩናይትድ መቀጠል ከሁሉ የተሻለው መንገድ እንደሆነ አሳምነውታል።

[Mail Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በነገው ዕለት ይፋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ዝውውር !

በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ክለባችን ለመቀላቀል የተስማማው ዲያጎ ሊዮን ዝውውሩ በነገው ዕለት ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ቤተሰቦቹን ተሰናብቶ ወደ እንግሊዝ በረራ እንደጀመረ ተገልጿል።

በተጨማሪም ማንችስተር ዩናይትድ የዲያጎ ሊዮንን ዝውውር በነገው ዕለት በይፋ ለማስተዋወቅ እቅድ እንደያዘ ተነግሯል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🗣ቲሞቲ ፎሱ-ሜንሳህ

"እኔ ምንጊዜም ቢሆን የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ። ምንጊዜም!" 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

"ዩናይትድን ስቀላቀል 16 አመቴ ነበር፣ ክለቡን የለቀቅሁት ደግሞ በ23 አመቴ ነው።"

"በዚያ ክለብ ውስጥ ብዙ ጥሩ ጊዜያትን አሳልፌያለሁ፣ በተለይ ደግሞ በመጀመሪያ የውድድር አመቴ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችዬ ነበር።"

"ሁላችንም የማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ እናውቃለን፣ እያንዳንዳችን ማንችስተር ዩናይትድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እናውቃለን" ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የእንግሊዙ ታብሎይድ ሚድያ ዘ ሰን ማታያስ ደሊት ከባለቤቱ አኔኪ ጋር ከ 1 ዓመት የትዳር ቆይታ በኋላ መፋታቱን አስነብቧል።

ደሊት እና ሞዴሏ አኔኪ ከፈረንጆቹ 2018 ጀምሮ በፍቅር መቆየታቸው ይታወቃል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የረዥም ጊዜ ውል ለተስፈኛው ታዳጊ!!

ተስፈኛው የካሪንግተን ታዳጊ ጄጄ ጋብሬል በክለባችን ቤት አዲስ የረዥም ጊዜ ውል ሊፈርም ነው።

ምንም እንኳን በርካታ የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት ቢኖራቸውም ተጫዋቹ ግን በማንችስተር ዩናይትድ ለመቆየት ወስኗል።

በመሆኑም ስምምነቱ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ሲሆን እንደተለመደውም ለተጫዋቹ መቆየት ጄሰን ዊልኮክስ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከ14 አመት በፊት በዛሬዋ እለት ማንቸስተር ዩናይትድ ሌጀንድ ዴቪድ ዴህያን ከአትሌቲኮ ማድሪድ በ18.9 ሚሊየን ፓውንድ አስፈረመ። 🧤🇪🇸

ከዝውውሩ በኋላ ማን ዩናይትድ ዴህያን ለመደበቅ የሞከሩት ሙከራ አይረሴ ነው 😁

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"ማንቸስተር ዩናይትድ እሁድ ቢሆንም እንኳን ከብሬንትፎርድ ጋር ያለማቋረጥ ግንኙነት ሲያደርጉ ነበር።"

"ማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩን ለመፈፀም በትልቅ የራስ መተማመን ላይ ናቸው።"

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ በብራያን ምቤሞ ዝውውር ላይ በዩቲዩብ ገፁ የሰጠው Update]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ በኢንስታግራም ገፁ:

"ላፖይቼ ተመልሷል ❤️"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
መልካም አዳር ቤተሰብ

🤩🤩🤩🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ❤️

ሰናይ ቀንን ተመኘን!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የዩናይትድን ጎል መጠን የመጨመሩ ጭንቀት በሚል ርዕስ ስለ ዩናይትድ የዝውውር እንቅስቃሴ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ ማብራሪያ የሰጠበትን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
ወደ እንግሊዝ ትላንት ማምሻውን በረራ የጀመረው ዲያጎ ሊዮን በሚቀጥለው ሳምንት በሚጀምረው የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ላይ የሩበን አሞሪምን ቡድን በመቀላቀል እንደሚሳተፍ ተገልጿል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የቀድሞው የክለባችን ተጫዋቾች ክሌበርሰን እና ክዊንተን ፎርቹን በካሪንግተን ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#EXCLUSIVE

የክለባችን የአካዳሚ ቡድን ተጨዋች ጃይደን ንግዋሺ በክለባችን ቤት ለተጨማሪ አመታት ለመቆየት ከውሳኔ ደርሷል ።

የ 16 አመቱ ታዳጊ ከእንግሊዝ እና ከሌሎች ክለቦች የዝውውር ጥያቄ ቢቀርብለትም በክለባችን ለተጨማሪ አራት አመታት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ከስምምነት ደርሷል ።

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በታዳጊዎች የተሞላው የኋላ መስመር !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 19:39:23
Back to Top
HTML Embed Code: