Telegram Web Link
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
በጄደን ሳንቾ እና ፌነርባቼ መካከል ያለው ግንኙነት ተቀዛቅዟል። ዝውውሩ የሚሆን አይመስልም። ማንችስተር ዩናይትድ ሙሉ ደሞዙን ሸፍኖ የሚያስፈርመውን ክለብ እየፈለጉ ይገኛል ! አሁን ላይ ይህንን ማድረግ የሚፈልግ የለም ! 🎖| Fabrizio Romano @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ቀጣይ ዓመት ሁሉም ተጨዋች ለመሳተፍ የሚመኝበት አለም ዋንጫ እያለ በዚህ ልክ ለእግር ኳስ ህይወቱ ቸልተኛ መሆኑ ይደንቃል።

ከስፖርት ህይወቱ ይልቅ ከሜዳ ውጪ ያሉትን ተዝናኖቶቹን ማስቀደሙ ከወረደው ሜንታሊቲው ጋር ተዳምረው ያን የመሰለ ታለንቱን ለማባከን ትንሽ ብቻ ቀርቷቸዋል።

ዩናይትድ በድጋሚ ለሌሎች ክለቦች ፔሮል የሚያናጋውን አብዛኛውን የደሞዙን ክፍል ሸፍኖ በውሰት እንዳይልከው ያሰጋል !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ያንተ የስፖርቱ አለም ሰው ?

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ .... እርሱ የስፖርቱ አለም Superman ነው ከእርሱ በተመሳሳይ ሌብሮን ጄምስም ለእኔ ምርጡ የስፖርቱ አለም ድንቅ ሰው ነው !!"

[ ጆሹዋ ዚርክዚ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ምርጥና ማራኪ ምስሎችን በፎቶ ቻናላችን ያገኛሉ

ይቀላቀሉን https://www.tg-me.com/+syeYATl0twQxMGQ0
https://www.tg-me.com/+syeYATl0twQxMGQ0
አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ 😳

ቪክተር ግዮኮሬሽ ባለፈው የውድድር አመት ብቻ ያስቆጠረው የሊግ ጎል ሆይሉንድ በአጠቃላይ በእግርኳስ ሂወቱ በሊግ ጨዋታዎች ካሰቆጠረው ጎል እንዲሁም ዚርክዚ በአጠቃላይ የእግርኳስ ሂወቱ በሊግ ጨዋታዎች ካስቆጠረው ጎል ይበልጣል

* ቪክተር ግዮኮሬሽ በሊግ ጨዋታ ብቻ - 39 ጎል ( ባለፈው የውድድር አመት ብቻ )

* ሆይሉንድ - 32 ጎል አጠቃልይ በሊግ ውድድር ( በተጫወተበት ሁሉም ሊግ )

* ዚርክዚ - 31 ጎል በአጠቃላይ የሊግ ውድድር ( በተጫወተበት ሁሉም ሊግ )

አይምሬ ጨራሽ አጥቂ የሚያስፈለገን ከሆነ ቪክተር ግዮኮሬሽ አይነተኛ ምርጫ ነው!!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አስተውላችሁት ይሁን?

ክለባችን በጥሩ አመራር ላይ ከወደቀ በኋላ ዝውውር ላይ ግልፅ የሆነ እቅድ እንዳላቸው ያሳያል

ለዚህም በመጀመሪያ የዝውውር መስኮት ላይ ትኩረት ያረጉት የተከላካይ ክፍሉ ላይ ነበር

አዎ አጥቂ አስፈረመዋል ግን ዋና አላማቸው የተከላካይ ስፍራን ጠንካራ ማረግ እንደሆነ ግልፅ ነው፤ ለዚህም ማሳያው በአንድ የዝውውር መስኮት ብቻ ዮሮ፣ ዴሊት፣ ማዝራዊ፣ ኡጋርቴ( በደንብ የሚታወቀው በመከላከሉ ስለሆነ)

በጥር የዝውውር መስኮት ደግሞ ሌላ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች አስፈርመዋል.... ሄቨን እና ዶርጉ። በአጭሩ ያለፉት ሁለት የዝውውር መስኮቶች ዋነኛ አላማቸው የተከላካይ ስፍራን ማጠናከር ነው

በዚኛው የዝውውር መስኮቶ ደግሞ የማጥቃት ክፍሉን በደንብ ለማጠናከር እየሰሩ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው የምንፈልጋቸውን ተጫዋቾች ማግኘት እንችላለን

እንደአጠቃላይ ከተመለከተንው ጥሩ ቡደን እየተገነባ ያለ ይመስላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ጥሩ_እይታ_ከቻናላችን_ተከታታይ

ምናልባት አጥቂ ካላስፈረመን( 9 ቁጥር ማስፈረም ካልቻለን)

ዋናው ነጥብ የPSGን ያህል ቦታ የመለዋወጥ ብቃት ነው፣ ይህም በጣም አስፈላጊ ነው ኩኛ በግራ በኩል ባለው ድሪብሊንግ እና የመፍጠር ችሎታው፤ ምቤሞ በቀኝ በኩል ባለው ፍጥነት እና ቀጥተኝነት እንዲሁም የግብ አስቆጣሪነት፤ ዚርክዚ በመሃል ባለው hold-up play እና የመገናኘት link-up play ብቃቱ እርስ በርስ ይደጋገፋሉ

እነዚህ ተጫዋቾች ቦታ ሲለዋወጡ ተከላካዮች ማን ማንን ማርክ ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ያጋባቸዋል ይህም ክፍተቶችን ለመፍጠር ይረዳል

ጎል ለማስቆጠር ምቤሞ በተጨማሪ ዝርክዚም ግቦችን ማስቆጠር የሚችል ሲሆን ኩኛ ደግሞ ግቦችን የሚፈጥር እና ራሱም የሚያስቆጥር ተጫዋች ነው ይህም የግብ ማስቆጠር ሸክሙን በአንድ ተጫዋች ላይ ብቻ አይጥለውም
Creativity ስንመለከት በተለይ ከኩኛ የሚመጣው የፈጠራ ችሎታ ለዩናይትድ ጠቃሚ ይሆናል ዝርክዚ ተጫዋቾችን ቀንሶ ለሌሎች እድል የመፍጠር ብቃትም አለው።

 አማድ በጣም ፈጣን እና ድሪብሊንግ ችሎታ ያለው በመሆኑ ወደ ፊት ሲወጣ ለተቃራኒው ቡድን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ከምቤሞ ጋር የሚኖረው መፈራረቅ ተከላካዮችን ግራ ያጋባል እና ክፍተቶችን ይፈጥራል።

* ሙሉ ሀሳቡ የMuba JR ነው

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኩኝሀ እና ዘርክዚ ፋብሪዚዮ ርማኖ ስለ ብዌሙ የሰራውን Update ላይክ አድርገውታል!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update

አሰልጣኝ አዳም ላውረንስን ያሰናበተው የክለባችን ከ18 አመት በታች የአካዳሚ ቡድን ...

የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች እና የቴክኒካል ስታፍ አባል ዳረን ፍሌቸር በቀጣይ ቡድኑን በሀላፊነት ለመረከብ ተመራጩ ሰው ናቸው ተብሏል ።

[ ላውሪ ዊትሁዌል ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የማንቸስተር ዩናይትድ አዲሱ የማጥቃት መስመር ለብሩኖ እና አማድ ምን ማለት ይሆናል ? በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበ ድንቅ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
ሩበን አሞሪም ከላይ በምስሉ ላይ ክፍት ቦታ ተተወባቸው ቦታዎች አዳዲስ ተጨዋቾችን ማስፈረም እንደሚፈልግ ተነገረ ሲሆን

ለእናንተ አንድ ጥያቄ ላነሳላቹ ወደድኩ በእነዚህ ቦታዎች ወደ ክለባችን ቢመጡ በቶሎ ክለቡን ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመልሱ ይችላሉ የምትሏቸው ተጨዋቾች እነማን ናቸው ?

በቀኝ 10 ቁጥር ሚና ምቤሞ በአሞሪም መመረጡን ሳትዘነጉ ቋሚ 11ዱን አሟሉት !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከወደፊት ሽያጭ የተወሰነ ድርሻ !!

ማንቸስተር ዩናይትዶች በብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች አንቶኒ ሳንቶስ ሽያጭ ዘሪያ ከሪያል ቤቲስ ጋር በመነጋገር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ዪናይትዶች በንግግር ወቅት ከአንቶኒ የወደፊት ሽያጭ ላይ የተወሰነ ድርሻ ማግኘት እንደሚፈልጉ ለስፔኑ ክለብ ማሳወቃቸው ተሰምቷል።

ይህም ነገር አሁናዊ የተጫዋቹ የገበያ ዋጋ አመርቂ አለመሆኑን ተከትሎ..

ዩናይትዶች ከተጫዋቹ ሽያጭ የተሻለ ገቢን ለማግኘት የሄዱበት የመፍትሔ መንገድ መሆኑ ተመላክቷል።

[Mike McGath]

@Man_united_Ethio_Fans
@Man_united_Ethio_Fans
ለተጨማሪ አንድ አመት ለመቆየት ተዘጋጅቷል !!

ብራዚላዊው የክለባችን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ካርሎስ ካስሚሮ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በማንቸስተር ዩናይትድ ለመቆየት መዘጋጀቱ ተሰምቷል።

ካስሚሮ በፕሪሚየር ሊግ መቆየቱ በብራዚል 2026 የዓለም ዋንጫ ቡድን ውስጥ የመካተት እድሉን እንደሚጨምር ያምናል ተብሏል ።

ባለፉት ቀናት ካዝሚሮ ከሳውዲው ክለብ አል ናስር ጋር ስሙ ስያያዝ መቆየቱ አይዘነጋም።

[ MullocksMirror ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከ2 አመት በፊት በዚች ቀን ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ሜሰን ማውንትን ማስፈረም ቻለ !

የማውንትን የ2 አመት ቆይታ እንደት አያችሁት ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW

አንድሬ ኦናና በዚህ ክረምት በውሰት ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል !!

[ Sky sport ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቀድሞ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች አንቶኒ ማርሻል የልጅ አባት መሆኑን በኢንስታግራም ገፁ ይፋ አድርጓል !!

Congra Martial !❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/05 14:59:49
Back to Top
HTML Embed Code: