Telegram Web Link
#መልካም_ልደት 🥳

አርጀንቲናዊ የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ 21ኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🎂

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Exclusive ! ጆኒ ኢቫንስ በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል። ኢቫንስ በአዲስ ሚና በዩናይትድ የሚቆይ ሲሆን ስራውም በውሰት የሚለቁ ወጣት ተጨዋቾችን መከታተል ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድጉ እድሎችን ማመቻቸት እና በእድገታቸው በሙሉ እነሱን መደገፍ ነው። [Laurie Whitwell] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ጄሰን ዊልኮክስ ስለ ጆኒ ኢቫንስ በክለባችን መቀጠል:

"ጆኒ ለወጣት ተጫዋቾቻችን ፍጹም አርአያ ነው።"

"በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ምን እንደሚያስፈልግ ጆኒ ማወቁ ለእያንዳንዳቸው ወጣት ተጨዋቾቻችን ትልቅ ጥቅም ያስገኛል።"

"በመጀመሪያው ቡድን ላይ መስራት የሚችሉ world-class ተጨዋቾችን ማዳበራችንን ለመቀጠል ጆኒ ያስፈልገናል።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አዲስ ተጫዋች የምናስፈርምበት ሁኔታ!!

የዩናይትድ የ9 ቁጥር አጥቂ ኢላማ!!

ክለብችን አሁን ሙሉ ትኩረቱ የኤምቤሞን ዝውውር ማጠናቀቁ ላይ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ ዋትኪንስንም ሆነ ሌላ ጨራሽ አጥቂ ማስፈረም የሚያደርገው እንቅስቃሴ በሽያጭ ላይ የተመሰረተ እንደሚሆን ይጠበቃል።

ምንም እንኳን ሩበን አሞሪም የቪክተር ዮኬሬሽ አድናቂ ቢሆንም ክለባችን ሁጎ ኢኪቲኬን በተመለከተ ከፍራንክፈርት ጋር ግንኙነት አድርጓል።

[David Ornstien]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመጀመርያ ዙር ተጠናቀቀ !

ኦርጅናል አዳዲስ ማሊያዎችን ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ባለፉት ጊዜያት ኦርደር በማድረግ ለተመዘገቡ ተከታታዮች በመጀመርያ ዙር አከፋፍላለች።

ሁለተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን ስለሆነ ከወዲሁ በመመዝገብ ይዘዙን በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

የሌሎችም የታላላቅ ክለቦች ማሊያ ይኖሩናል በፍጥነት ይዘዙን።

አ.አ አካባቢው በመኪና እንልካለን ፤ ወደ ክልሎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
                    👉 0704868752
#Update

አሁንም ቢሆን በርካታ ክለቦች ማርከስ ራሽፎርድን በቋሚነት ከማስፈረም ይልቅ በውሰት ውል ለማስኮብለል ጥያቄ አቅርበዋል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#NEW

ባየርን ሙኒክ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም እያጤኑበት ይገኛል።

ከዚህ በፊት ከኒኮ ዊሊያምስ ፣ ራፋዬል ሊያዎ እና ብራድሊ ባርኮላ ጋር ስማቸው ሲያያዝ የቆየው ሙኒኮች አሁን የራሺን ጉዳይ በቅርበት እየተመለከቱ ነው።

-BILD

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን:- "ያለጥርጥር እስካሁን ካሉን አጥቂዎች መካከል የምንጊዜም ምርጡ ጨራሽ"

የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች ሩድ ቫን ኒስተርሎይ አርባ ዘጠነኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል። 🥳

መልካም ልደት 🕯

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ ክረምት ከክለባችን የሚለቅ ከሆነ ቅድሚያ የሚሰጠው ከእንግሊዝ ውጪ ላሉ ክለቦች ነው።

በውሰት አልያም ደግሞ የቅይይር ስምምነት አንድ አካል በመሆን ለመልቀቅ ክፍት ነው። ተጫዋቹ ለዋንጫ መፎካከር ይፈልጋል።

{David Ornstien}

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🔥 የቀጣይ አመት የክለባችን የልምምድ ማልያ 💜

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብሬንትፎርድ አንቶኒ ሚላምቦን ለማስፈረም የተስማሙት ለብሪያን ብዌሙ ምትክ እንዲሆን አይደለም።

ሚላምቦ ከሳጥን ሳጥን / Box-to-Box ሚናን የሚወጣ ከዛም አልፎ #10 ቁጥር ቦታ ላይ የሚጫወት አማካይ ነው።

ሆኖም ብሬንትፎርድ የብዌሙን ምትክ ከፈረንሳይ ሊግ ለማግኘት እየሞከሩ ይገኛል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from Betting expert Analyzer via @Josy_Button_Bot
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
በማንቸስተር ዩናይትድ ሩበን አሞሪም አይፈልጋቸውም ግን ሌላም ቦታ ብዙ ፈላጊ የላቸውም። ችግሩ የ"PR" ቢሆንስ ? ስለዚህ ጉዳይ በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የቀረበውን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
👉 https://www.tg-me.com/+iSNAPRNwXdFjOGQ0
የጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ድርድር ላይ መሆኑን ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

ዘገባው ጨምሮም ጁቬንተስ ከዩናይትድ በተጨማሪ ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ለመስማማት እየተነጋገረ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ዩናይትድ ከሳንቾ ዝውውር 25 ሚሊዮን ፓወንድ የሚፈልግ ሲሆን ተጨዋቹ በበኩሉ በሳምንት 250 ሺህ ፓወንድ ደሞዝ ማግኘት ይፈልጋል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ልክ በዚህች ቀን ከ 9 ዓመታት በፊት ነውጠኛውን አጥቂ ዝላታን ኢብራሒሞቪችን በነፃ አስፈረምን።

• 53 ጨዋታ
• 29 ጎል
• 10 አሲስት
• 3 ዋንጫ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በኢኒዮስ ባለቤትነት ስር የሚገኘው ሉዛን ስፖርት ሴኩ ኮኔን በውሰት ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛል።

ዩናይትድ ለዋናው ቡድን ዝግጁ እንዲሆን ቋሚ የመጫወቻ ጊዜ ወደ የሚያገኝበት ክለብ ለመላክ ፍቃደኛ ናቸው።

በተጠናቀቀው ሲዝን 6ኛ ሆነው የጨረሱት ሉዛኖች በአዲሱ ሲዝን ወደ የአውሮፓ መድረክ ቦታን ለማግኘት አቅደዋል።

-Tanzolic

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2025/07/02 12:42:46
Back to Top
HTML Embed Code: