Telegram Web Link
ከአምስት ቀናት በፊት ሰርግ ፤ ደስታ ፤ ፌሽታ ነበር።

ዛሬ ላይ ደግሞ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሀዘን ዜና።

ለዚች አጭር ህይወት ክፋት ፣ ምቀኝነት ፣ መጠላላት ጥቅም አልባ ናቸው።

ሁላችንም በህይወት እያለን መልካም ስራዎችን በጎ ተግባራትን እናዘውትር።

ለሊቨርፑል ደጋፊዎች እና ለመላው የእግርኳስ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን! ❤️‍🩹

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬይ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የክለባችን ተጨዋቾች በጆታ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እየገለፁ ይገኛል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክርስቲያኖ ሮናልዶም በጆታ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። 💔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የምስሉ እውነተኝነት ጥያቄ ውስጥ ማስገባታችንን ሳንረሳ ዴይሊ ሜይል ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ የደረሰባቸው የመኪና አደጋ ይሄ ነው ይለናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ፖላቢሌ ፖግባ ...🙏🕊️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ልክ በዚህች ቀን ከ13 ዓመታት በፊት ፖል ፖግባ ለመጀመሪያ ጊዜ ከክለባችን ለቀቀ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ከጓደኛዬ ጋር ብዙ ጦርነቶችን (ጨዋታዎችን) አሳልፈናል።❤️"

"አንድ ሰው መቼ ወደ ቀጣዩ አለም እንደሚሄድ መረዳት ከባድ ነው።"

"ወንድሞቼ ጋር በመሆን የጆታን ቤተሰቦች እና የቅርቡ ሰዎች ለመንከባከብ ሰላም እንዲያገኙ ለማድረግ እንሞክራለን።"

"ለጠቅላላው ቤተሰቡ እና ወዳጆቹ የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለፅ እፈልጋለሁ።🕊️"

[ከካፕቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ የሃዘን መግለጫ የተወሰደ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመኪና አደጋው ትክክለኛው ምስል?

በስፔን ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው ዛሞራ ከተማ በደረሰ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሁለቱ የእግርኳስ ተጫዋቾች ዲያጎ ጆታና አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸውን አጥተዋል።

ሆኖም በዚህ አደጋ ዙሪያ የተለያዩ ሃሰተኛ ምስሎች ቢወጡም ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ ህይወታቸው ካለፈበት ቦታ የተነሳው ትክክለኛ ፎቶግራፍ ይህንን ይመስላል።

ከላይ ያያዝንላችሁ ምስልም አደጋው ከተከሰተበት ቦታ አውራ ጎዳና ላይ ባለ ቦይ ውስጥ የተቃጠለ የላምበርጊኒ ቅሪት ያሳያል። 😨

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሌላ የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ከፈለጉ ምናልባትም ካስሚሮ ከለቀቀ ነው የሚሆነው።

እንዲሁም ሩበን አሞሪም የማኑዌል ኡጋርቴ ከፍተኛ አድናቂ ሲሆን በዛ ቦታም እርሱና ካስሜሮ እያሉ ተጨማሪ ተጫዋች ያስፈልጋል የሚል እምነት የለውም።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከሩበን አሞሪም ጋር ተገናኝቷል!

ክለባችንን በይፋ ለመቀላቀል ወደ ማንችስተር ያቀናው ዲዬጎ ሊዮን በትላንትናው ዕለት ከሩበን አሞሪም ጋር መገናኘቱ ተገልጿል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምም በተጫዋቹ የተፎካካሪነት አስተሳሰብና ወኔ ደስተኛ መሆናቸው ተነግሯል።

ተጫዋቹም በውሰት ወደሌላ ክለብ ከማምራት ይልቅ የቻለውን ሁሉ አድርጎ የዋናው ቡድን አካል መሆን እንደሚፈልግ ግልጽ ማድረጉም ተጠቁሟል።

ዘገባው የማርኮ አልካራዝ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በአሁኑ ሰአት ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የአሌሃንድሮ ጋርናቾን የመሸጫ ዋጋ 60 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሆነ ለገዥ ክለቦች አሳውቀዋል።

ቼልሲ፣ አስቶን ቪላ እና ናፖሊ ከፈላጊ ክለቦች መካከል ሲሆኑ ይህ የተጫዋቹም ዋጋ በጣም ከፍ ያለ ነው ብለው ያምናሉ።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እስካሁኗ ሰአት ድረስ አንድሬ ኦናና የሽያጭ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ስሙ አልተጠቀሰም።

ተጫዋቹም በቡድኑ ውስጥ የመጀመሪያ ተሰላፊ ግብ ጠባቂ ሆኖ እንደሚቀጥል ባለ ሙሉ ተስፈኛ ነው።

ግብ ጠባቂው ክለቡን መልቀቅ አይፈልግም እናም ክለቡ በእሱ ዙሪያ ያላቸውን አቋም በግልፅ እንዲያሳውቁት በመጠበቅ ላይ ይገኛል።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ፋብሪዝዮ ሮማኖ ኒውካስትሎች አንቶኒ ኢላንጋን ለማስፈረም የመጀመሪያ ዙር ለኖቲንግሃም ካቀረቡት 45 ሚልየን ፓውንድ በማሻሻል 55 ሚልየን ፓወንድ ማቅረባቸውን ዘግቧል።

Nathan salt እንደዘገበው ከሆነ ክለባችን ከዚህ ዝውውር 20% የሚያገኝ ይሆናል።

ይህም ማለት 55 ሚልየን ፓውንድ ኖቲንግሃሞች ተቀብለው ዝውውሩ እውን ከሆነ ክለባችን 8 ሚልየን ፓውንድ ከዝውውሩ ያገኛል ማለት ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/06 21:14:14
Back to Top
HTML Embed Code: