ሩበን አሞሪም በዛሬው የክለባችን የመጀመሪያ የፕሪሲዝን ልምምድ ላይ በቀጥታ ተሳታፊ እንደነበር ተገልጿል።
ሩበን በልምምድ ስፍራው ተጨዋቾቹ ከኳስ ጋር ያሉ የመጀመሪያ ንክኪዎች እና ቦታ አያያዞች ላይ ያለው ሀሳብ በቶሎ እንዲረዱት ለማድረግ ሲሞክር ተስተውሏል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሩበን በልምምድ ስፍራው ተጨዋቾቹ ከኳስ ጋር ያሉ የመጀመሪያ ንክኪዎች እና ቦታ አያያዞች ላይ ያለው ሀሳብ በቶሎ እንዲረዱት ለማድረግ ሲሞክር ተስተውሏል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤902👍77😁26👏19🙏9🏆9🔥5👌2
ማርከስ ራሽፎርድ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተጨማሪ ጊዜ እንዲያገኝ በሚል ክለባችንን እንዳልተቀላቀለ ይታወቃል።
ነገር ግን ተጫዋቹ ወደ ካሪንግተን ስልጠና ማእከል በመመለስ ከዋናው ቡድን ጎን ለጎን በግሉ ልምምድ ሲያከናውን ተስተውሏል።
[Mark Critchley/The athletic]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ነገር ግን ተጫዋቹ ወደ ካሪንግተን ስልጠና ማእከል በመመለስ ከዋናው ቡድን ጎን ለጎን በግሉ ልምምድ ሲያከናውን ተስተውሏል።
[Mark Critchley/The athletic]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤614😢123👍66😁28💔14😨5👏2🙏2👌1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማርከስ ራሽፎርድ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተጨማሪ ጊዜ እንዲያገኝ በሚል ክለባችንን እንዳልተቀላቀለ ይታወቃል። ነገር ግን ተጫዋቹ ወደ ካሪንግተን ስልጠና ማእከል በመመለስ ከዋናው ቡድን ጎን ለጎን በግሉ ልምምድ ሲያከናውን ተስተውሏል። [Mark Critchley/The athletic] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#Update !
ራሽፎርድ ሰኞ ወደ ካሪንግተን ተመልሶ ሪፖርት ያደረገ ሲሆን በሩበን አሞሪም ልምምድ ላይ እንዳልተሳተፈ እና በግሉ ልምምድ እየሰራ እንደነበር ታውቋል።
በተጨማሪም ራሽፎርድ ከቡድኑ ተጨዋቾች እና ሩበን አሞሪም ጋር አለመገናኘቱ ተነግሯል።
[Mark Critchley/The athletic]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ራሽፎርድ ሰኞ ወደ ካሪንግተን ተመልሶ ሪፖርት ያደረገ ሲሆን በሩበን አሞሪም ልምምድ ላይ እንዳልተሳተፈ እና በግሉ ልምምድ እየሰራ እንደነበር ታውቋል።
በተጨማሪም ራሽፎርድ ከቡድኑ ተጨዋቾች እና ሩበን አሞሪም ጋር አለመገናኘቱ ተነግሯል።
[Mark Critchley/The athletic]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😢477❤145👍43💔40👌14🙏1🆒1
ከስምምነት ተደርሷል !!
በጃዴን ሳንቾ እና በጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ መካከል ስደረግ የነበረው ድርድር ውጤታማ መሆኑ ተገልጿል።
እንግሊዛዊው ተጫዋች ጃዴን ሳንቾ አሮጊቶቹን ለመቀላቀል ከመቼውም ጊዜ በላይ መቃረቡ የተነገረ ሲሆን...
ያልተጠበቁ ችግሮች በመካከል ካልተፈጠሩ በስተቀር ዝውውሩ የመሳካት ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል።
በተጨማሪም በዩናይትድ እና በጃዴን ሳንቾ ወኪል ጥያቄው ተቀባይነት ማግኘቱ ተመላክቷል ።
[ Marco Giordano ]

❤641🙏168👍41👏8🎉8🏆4👌2💔1
ሌላ ድንቅ የአካዳሚ ተጫዋች!
የ14 አመቱ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ድንቅ የአካዳሚ ተጫዋች ዱካ ንኮቶ በትላንቱ የልምምድ ክፍለ ግዜ በቁጥር ለመሙላት ከዋናው ቡድን ስብስብ ጋር አሳልፏል።
በአካድሚያችን ከፍተኛ ደረጃ የተሰጠው ይህ ታዳጊ ገና ከ18/21 ዓመት በታች ከጀርመን የቅድመ ውድድር ዓመት ዝግጅት የተመለሰ ሲሆን በሚቀጥለው የውድድር ዓመት ከ18 ዓመት በታች ቡድን እንደሚጫወት ይጠበቃል።
[Sully Talkz]

❤396👍47🙏4😁2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ሌላ ድንቅ የአካዳሚ ተጫዋች! የ14 አመቱ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ድንቅ የአካዳሚ ተጫዋች ዱካ ንኮቶ በትላንቱ የልምምድ ክፍለ ግዜ በቁጥር ለመሙላት ከዋናው ቡድን ስብስብ ጋር አሳልፏል። በአካድሚያችን ከፍተኛ ደረጃ የተሰጠው ይህ ታዳጊ ገና ከ18/21 ዓመት በታች ከጀርመን የቅድመ ውድድር ዓመት ዝግጅት የተመለሰ ሲሆን በሚቀጥለው የውድድር ዓመት ከ18 ዓመት በታች ቡድን እንደሚጫወት ይጠበቃል።…
በትላልንቱ የልምምድ ክፍለ ግዜ የተሳተፈው ሌላኛው የአካዳምያችን ውጤት ቤንዲቶ ማንታቶ ሲሆን በቅድመ ውድድር ዓመት ዝግጅት ከዋናው ቡድን ጋር ይጓዛል ተብሎ ይጠበቃል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤547👌50👍33🙏8😁2
በሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስር ደምቀው የነበሩት ሁለቱ መንትዮች ራፋኤል እና ፋብዮ በዛሬው ዕለት 35ኛ አመት የልደት በዓላቸውን እያከበሩ ይገኛሉ።
መልካም ልደት! 🎈 The twin fullbacks.
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መልካም ልደት! 🎈 The twin fullbacks.
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤817🎉105👍30💔14🙏2
ማንችስተር ዩናይትድ ዶሚኒክ ካልቨርት ሊዊንን ለማስፈረም ስለሚያስፈልጉት ወጪዎች ጠይቀዋል።
ተጨዋቹ ወደ ዩናይትድ ለመቀላቀል ክፍት ሲሆን በዚህ ሀሳብ በጣምም ይማረካል ነገርግን አሁን ላይ ጠንካራ ድርድሮች እየተካሄዱ አይደለም።
ክለቡ ሌሎች አማራጮችን የሚመለከት ሲሆን በአጥቂ ቦታ ሁሉንም አይነት አማራጮች የሚያጤንበት ይሆናል።
[Fabrizio Romano]

😢518❤138😁50💔34👍20👏3🙏2😨1🆒1
የቅዱሳኑ ታይረል ዲብሊንግ?
ከዝውውር መስኮቱ መከፈት በፊት ስሙ ከክለባችን ጋር በሰፊው ሲያያዝ የነበረው ታይረል ዲብሊንግ አሁንም ከክለባችን ራዳር እንዳልወጣ ተገልጿል።
ሳውዛምፕተን ለተጫዋቹ ከ 55 ሚልየን ዩሮ ጀምሮ ለሚያቀርብ ክለብ ለድርድር ክፍት መሆናቸውም ተመላክቷል።
ማንችስተር ዩናይትድ፣ ቶተንሃም፣ ኖቲንግሃም ፎረስትና ዌስትሃም ዩናይትድ ከፈላጊዎቹ መካከል ናቸው ሲል ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ በዘገባው አስፍሯል።

❤337😁41👍28💔5🙏2
የፈራነው ነገር እውን እንዳይሆን ያሰጋል !!
ክለባችን ማን ዩናይትድ ስሙ በተደጋጋሚ ጊዜ ከተለያዩ አጥቂዎች ጋር ሲያያዝ ከርሟል ነገር ግን እስካሁን ድረስ ምንም ንቅንቅ ያለ ነገር የለም ።
ክለባችን በተለያዩ ምክንያቶች አውሮፓ ላይ የሚገኙ ምርጥ ምርጥ አጥቂዎችን ወደ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ለማክተም ተቸግሯል ።
ለአብነት ያክል ስማቸው ከማን ዩናይትድ ጋር በስፋት የተያያዙ የነበሩ ዋጋቸው ውድ የሆኑ አጥቂዎችን እንንመልከት ።
ዮኬሬሽ ፣ ኦስሚሄን ፣ ኢኪቲኬ ፣ ዋትኪንስ ... ክለባችን እነዚን አጥቂዎች በተለያዩ ምክንያቶች ለማምጣት ተቸግሯል በዋናነት ግን የገንዘብ ችግር ተጠቃሽ ነው ።
በትላንትናው ለት እውቁ የመረጃ ምንጭ ዘ አትሌቲክ ይሄንን መረጃ አጋርቶ ነበር ... ማንቸስተር ዩናይትዶች ጄሚ ቫርዲን ፣ ካሎም ዊልሰንን እንዲሁም ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊንን እንዲያስፈርሙ እድሉ ቀርቦላቸዋል ።
ነገር ማን ዩናይትዶች ወደነዚ ተጫዋቾች ትኩረቱን ሊያደርግ የሚችለው በዋናነት የሚፈልጓቸው ተጫዋቾችን ማስፈረም ካልቻሉ ነው ።
ልብ በሉ በዋናነት ማስፈረም የሚፈልጓቸውን ተጫዋቾች ካላገኙ ወደነዚ ተጫዋቾች ትኩረታቸውን ሊያደርጉ ይችላሉ ....
ዴላፕን በቼልሲ ተነጥቀናል
ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል
ኦስሚሄን በጋላታሳራይ ሊቀጥል ተቃርቧል
ኢኪቲኬ 100 ሚሊዮን ነው እየጠየቁ ያሉት
ዋትኪንስ በ 29 አመቱ 70 ሚሊዮን ፓውንድ እየተጠየቀበት ነው
@man_united_ethio_fans

😁304❤134💔91👍15👏8😢4🙏2👀1
የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች አሽሊ ያንግ በዛሬው ዕለት 40ኛ አመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል።
መልካም ልደት🎂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መልካም ልደት
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤674🎉90👍28😱18🥰9🫡3🙏2
Forwarded from Elephant Bet - Ethiopia
⚽️ከልባቸው ለሚጫወቱ ከልባችን የምንሰጠው ቦነስ! 🙌🏾
💰ተሰምቶ የማይታወቅ እስከ 5,000% የሚደርስ ቦነስ ከ5 ብር እና ከ1.4 ኦድ ጀምሮ በተቀመሩ ሁሉም አይነት ከ 4 በላይ የስፖርት ውርርዶች - ከኤለፋንት ቤት!
ለሌሎች የቦነስና የተመላሽ ሽልማቶች ዌብሳይታችን ላይ ተመዝግበው የፕሮሞሽን ገፃችንን ይጎብኙ!👇🏾
ከኤለፋንት ቤት ጋር በልዩነት ተወራርደው በልዩነት ያሸንፉ! 🤑
በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ - 🌐 https://elephantbet.et
ለማንኛዉም አገዛ - @ElephantBetSupportBot

❤14😁5
ቭላሆቪች ከዩቬንቱስ ጋር ይለያያል !!
የሴርያው ክለብ ዩቬንቱስ የፊት መስመር ተጨዋቹ ዱሳን ቭላሆቪችን ኮንትራት ለማቋረጥ ከውሳኔ ላይ ደርሰዋል ።
ይሄንን ተከትለውም ተጨዋቹ በዚህ ክረምት ከአሮጊቶቹ ጋር ይለያያል ተብሎ ይጠበቃል ።
ተጨዋቹ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የማምራት ፍላጎት እንዳለው ሲገለፅ ማንችስተር ዩናይትድም አጥቂውን ለማስፈረም ፍላጎት ያሳያል የሚል ተስፋ እንዳለው ተነግሯል ።
ዘገባው ከታማኙ ዲማርዚዮ የተገኘ ነው ።

❤532👍61😁19👏17🙏13💔3🎉1
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ በቀጣዩ የውድድር አመት የሚጠቀመውን ሁለተኛ ማሊያ ከቀናቶች በኋላ ማለትም በጁላይ 16 ይፋ እንደሚያደርግ ከደቂቃዎች በፊት አረጋግጧል ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤349👍24😇8🙏6😴1
አሽሊ ያንግ በክለባችን ቤት በነበረው የዘጠኝ አመታት ቆይታ ....
👚 261 ጨዋታዎችን ከወነ
⚽️ 19 ግቦችን አስቆጠረ
🅰 35 አሲስቶችን አስመዘገበ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👚 261 ጨዋታዎችን ከወነ
⚽️ 19 ግቦችን አስቆጠረ
🅰 35 አሲስቶችን አስመዘገበ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤475👍28🙏22😱8😁6👌3