Telegram Web Link
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (𝚂𝚄𝚁𝚄𝚁🅰 ®𝙴𝙳)
ኔማንያ ቪዲች በድጋሚ መልካም ልደት ለሰርቢያዊው ጦረኛ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🎉649138👍30🔥1
ዩናይትድ ከሀሪ ማጓየር ወኪሎች ጋር ድርድሮችን ቀጥሏል !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የእንግሊዛዊውን ተከላካይ ሀሪ ማጓየር ውል ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ንግግሮችን እንደቀጠለ ተሰምቷል ።

ሆኖም ቀያይ ሰይጣኖቹ እስካሁን ድረስ  ለተጨዋቹ ይፋዊ ፕሮፖዛል አለማቅረባቸው ተሰምቷል ።

ሀሪ ማጓየር በሚፈርመው አዲስ ኮንትራት ላይ የሚኖረው የደሞዝ ቅነሳ በውሉ ርዝማኔ ላይ ተፅእኖ እንደሚያሳደርም ተማላክቷል ።

ዘገባው የክሪስ ዊህለር ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
581👌31👍22😁15💔8👏4🙏4
ዳግም ዳግም በቲክ ቶክ #ከዊዝ_ሀሸር ጋር 😍

ፎሎው ፣ ላይክ እና ኮፒ ሊንክ ማድረግ አይዘንጋ ቤተሰብ !

👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
29😁17👍1
406👍44👏12🙏4👌4
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
#Tactical_Tip

ብራየን ኤምቤሞ Early ጎል ማስቆጠሩ ነው ጨዋታውን የቀየረው። አንድም ዩናይትድ ጨዋታውን በ Passion እንዲጫወት በሌላ በኩል ሊቨርፑል በግዜ Advantage ስለተወሰደበት።

ትላንት ሊቨርፑል መጥፎ ሆኖ ሳይሆን ክለባችን ከኳስ ውጪ ባላቸው መዋቅር በጣም ምርጥ መሆናቸው ነው ጨዋታውን እንድናሸንፍ ያደረገን። እስኪ ጨዋታውን በ Detail እንመልከት

ሁሉንም የቀየረውን የኤምቤሙ ጎል እንዴት ተቆጠረ ? ከዛ Chaos በኋላ ኳስ አማድ ጋር ደረሰ። የማቲያስ ኩኛን ሩጫ አስታውሱ። ኩኛ ከኮናቴ ኋላ የነበረውን ነፃ ስፔስ ለማጥቃት እየገባ ስለነበር ኮናቴ እሱን እያየ ከቫንዳይክ ጋር ያለውን ስፔስ በበቂ ሁኔታ አላጠበበም።

በኮናቴ እና ቫንዳይክ መሀከል ኤምቤሞ ሩጫ እያደረገ ያኔ ነበር አማድ ኤምቤሞ ነፃ Space ማግኘቱን አይቶ ኳሱን ያቀበለው። ኮናቴም በኩኛ ተዘናግቶ ስለነበር የዘገየ ታክል ነበር ያደረገው። ለጎሉ መቆጠር ማንንም ተወቃሽ እያደረኩ ሳይሆን እዚህ ጋር የማቲያስ ኩኛን Instinctive ውሳኔ ለማድነቅ ነው።

ይሄ ጎል የዩናይትድ ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ጎሎች ያነሳሳ ጎል ነበር። ለዛም ነው መሰለኝ የዩናይትድ ተጫዋቾች የሊቨርፑል ተከላካዮችን ወደፊት ጠጋ ብለው Press ማድረግ የፈለጉት። የዩናይትድ Pressing በተወሰነ መልኩ ውጤታማ ነበር ነገርግን ጉድለት ነበረው። የዩናይትድ Pressing ሲሰራላቸው ኬርኬዝ ጥሎ የሚሄደውን ቦታ በኤምቤሞ እና አማድ ይጠቀሙ ነበር። ግን በዛው ልክ Risk ነበረው።

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ press የሚመራው ተጫዋች ማቲያስ ኩኛ ነው። ልክ ኮናቴ ኳስ ከግብጠባቂው ሲቀበል፤ ኩኛ ኮናቴን Press በማድረግ Pressing ኡ ን ያስጀምራል። በመቀጠልም ቫንዳይክን ኤምቤሞ Press ያረገዋል። ሚሎሽ ኬርኬዝን አማድ፣ ብራድሊን ደግሞ ማውንት።

ጋክፖን ማርክ ማድረግ ያለበት ማቲያስ ዴሊት ነበር ነገር ግን ማካሊስተር በ ሊቨርፑል Build up ግራቨንበርግን ለማገዝ ሲመለስ በቦታው አልነበረም። ስለዚህ ዴሊት ጋክፖን አልያም ማክሊስተርን መምረጥ ነበረበት። በጨዋታው ላይ ዴሊት ማካሊስተርን ነበር Mark ያደረገው። ይሄ ደግሞ ጋክፖን ነፃ አድረገው። በጨዋታው ላይ ጋክፖ ብዙ ሙከራ ሲሞክር የነበረውም በዚህ ምክንያት ነው።

ሩበን አሞሪምም ይሄንን Tactical ስህትት ለማስተካከል ተጫዋቾቹን ወደኋላ በጥልቀት እንዲመለሱ በማድረግ ጥቅጥቅ ባለ Mid block structure መጫወት ከጀመረ በኋላ ግን ሊቨርፑል እንደፈለጉት እድል ሰፈጥሩ አላየንም።

©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
503👍557👏2🏆2
- ሀሪ ማጓየር የሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ውስጥ ገባ 🔥
- ሊቨርፑል በማስጠንቀቂያ ታለፈ 😳
- አንቶኒ ቴይለር የዩናይትድ እና ብራይተን ጨዋታን በመሀል ዳኝነት ይመራሉ 🎽

ሁሉንም ጠቅለል አድርገን በቲክ ቶክ ገፃችን ዳሰናል !!

ፎሎው ፣ ላይክ እና ኮፒ ሊንክ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን !!

👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
238😁35👍12💔5🤔3👀1
ታደረ ዩናይትዳውያን?

ሰናይ ቀን! ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.02K🙏91😁78👍17🤩7🍾3💔1🆒1
ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ] ! 🔴

🦁 የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !

⚽️ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ⚽️

🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 15 - 2018

ምሽት 1:30

⚽️ ኦልድትራፎርድ ስታድየም

የቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 🔈

ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
772👍42🙏41😁28🔥9👌7🤝5🤔1🏆1
#Status !!

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዘንድሮ የውድድር አመት 22 የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ከየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች በመላቅ በቀዳሚነት ተቀምጧል !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
1.15K👌44😁18👍13🤔8🥰7🙏6🏆5👀5
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የሚመለስበት ቀን?

ምሽቱን የወጡ መረጃዎች እንዳመላከቱት ከሆነ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በዚህ ሳምንት ወደ ሙሉ የቡድን ልምምድ እንደሚመለስ ይጠበቃል።

አርጀንቲናዊው ተከላካይ ራሱን ለማጠናከር እና ሙሉ ለሙሉ ለመመለስ ዝግጁ የሆነ ሲሆን...

በሚቀጥለው ወር ከሚደረገው ዓለም አቀፍ እረፍት በፊት ወደ ጨዋታ ሊመለስ የሚችልበት እድል እንዳለ ተገልጿል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
833🙏80👍33😁18👏3🫡2🏆1
2025/10/27 06:58:20
Back to Top
HTML Embed Code: