Telegram Web Link
ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገለት ቤንዲቶ ማንታቶ ከ 17 አመት በታች የአለም ዋንጫው ስብስብ ውስጥ ተካቷል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
386👍39🙏12
#STATUS

በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ከላሜንስ በላይ ከፍተኛ ኳስ የማዳን percentage ያለው አንድም ግብጠባቂ የለም።

🥇 ላሜንስ (88.9%)
🥈 ራያ (83.3%)
🥉 ሮፍስ (81.3%)

ድንቅ አጀማመር 👏

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.56K👍72😁52🔥31👏13🙏13🏆8😱3
Old Telegram Group ላላችሁ 🔥🔥

2017-2022 - 1100 ብር
2024 first two month - 500ብር
2023 - 600 ብር

ዋጋ ጭማሪ ለጥቂት ቀን ብቻ ነው ያላችሁ ለመሸጥ 👇
@MickyXast | 0989582468
😁2410💔4
ክለባችን በያዝነው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ፦

-አርሰናል
-ፉልሀም 🤝
-በርንሌይ
-ማንችስተር ሲቲ
-ቼልሲ
-ብሬንትፎርድ
-ሰንደርላንድ
-ሊቨርፑል

"4 አሸነፍን ፣ 3 ሽንፈት ፣ 1 አቻ"

ከብሬንትፎርድ ሽንፈት በኋላ ክለባችን በተከታታይ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች በአሳማኝ ሁኔታ ነው ማሸነፍ የቻልነው በሩበን አሞሪም መሻሻል እንዳለ ግልጽ ነው።

ቀጣይ የፊታችን ቅዳሜ በ5 ተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገዱትን ብራይተንን በኦልድትራፎርድ እንገጥማለን።

ብራይተንን የምንገጥምበት ጨዋታ ከተከታታይ ካሸነፍንባቸው ጨዋታዎች ከባዱ ጨዋታ ይመስላል !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
597😁39🙏23👌15🔥9👍6🎉2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
የኒማንያ ቪዲች የፕሪሚየር ሊግ ሪከርድ፡ ◉ 211 ጨዋታዎች ◉ 149 ድሎች ◉ 15 ግቦች ◉ 5x የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ◉ 2x የፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሁለት ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠ ብቸኛው ተከላካይ 🇷🇸 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ስካይ ስፖርት በ 2020 ለደጋፊዎች በፕርሚየር ሊግ ላይ ከታዩ የምንጊዜም ምርጡ የመሀል ተከላካይ የትኛው ነው ብሎ ጥያቄ ያቀርባል ።

ሰርቢያዊው ጦረኛ ኒማኒያ ቪዲች ከ 200 ሺ በላይ ድምፆችን በማግኘት በደጋፊዎች የምንጊዜም የፕርሚየር ሊጉ ምርጡ የመሀል ተከላካይ ተብሎ መመረጥ ቻለ ።

ኒማኒያ ቪዲች 🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.18K🔥97👌13🏆1
ሃሪ ማጓየር በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ውሉን ለማራዘም የደሞዝ ቅናሽ ለማድረግ ፍቃደኛ ነው።

[Simon Stone]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.27K👍106👏45💔4🤔3🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
BREAKING ! ሰር ቦቢ ቻርልተን በ86 አመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል !! @Man_united_Ethio_Fans @Man_united_Ethio_Fans
ታላቁ የማንችስተር ዩናይትድ ታሪካዊ ተጫዋች፣ አሰልጣኝና ባለሟል ሰር ቦቢ ቻርልተን ህልፈተ ህይወታቸውን ከሰማን ድፍን ሁለት አመት ሞላን።

We still think of him deeply 🙏❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔88795🙏33🕊23😢14😁12👍6
Man Utd Video
ዊትሊ 1 ግብ ሲያስቆጥር 1 ፔናልቲ አስገኝቷል።
#LoanWatch

ኢታን ዊትሊ ባሳለፍነው ሳምንት ካሳየው ድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ በኋላ የ League One የሳምንቱ ምርጥ 11 ውስጥ መካተት ችሏል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
469👏37👍12🙏4
ክለባችን ወደ ጂም ልምምድ ሲመለስ ቪክተር ሙሳ፣ አልበርት ሚልስና ፊንሊ ማካሊስተር ከዋናው ቡድን ጋር በልምምዱ ላይ ተሳትፈዋል !

ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ተጨማሪ ምስሎችን
ለመመልከት👇

https://www.tg-me.com/+4tRcXHW3y441NWM0
https://www.tg-me.com/+4tRcXHW3y441NWM0
215👍16🙏1
በአንሄሎ ስቲለር ላይ ፍላጎት ካሳዩ ክለቦች መካከል አንዱ ማንችስተር ዩናይትድ ነው። ስቱትጋርት በተጫዋቹ ላይ 50 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ዋጋ ለጥፈውበታል።

[Sky Sport]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
609😁120👌23👍19👀12🙏9🤩2
#OFFICIAL

በእለተ ቅዳሜ ከብራይተን ጋር የምናደርገውን ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር አንቶኒ ታይለር በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍587💔20447🏆26🙏11🤯9
በሳምንቱ ምርጥ ሬቲንግ በማግኝት ተጫዋቾቻችን ተካተዋል !

በስምንተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየቦታቸው ከሚጫወቱ ተጫዋቾች ባገኙት ሬቲንግ መሰረት ምርጥ 11 የሚያወጣው "Fotmob" የዚህን ሳምንት ምርጥ 11 ይፋ አድርገዋል።

ሴን ላመንስ ፣ ሀሪ ማጓየር ፣ ብሩኖ ፈርናዴዝ በየቦታቸው ከፍተኛ ሬቲንግ በማስመዝገብ ተካተዋል።

በተለይ ግብ ጠባቂያችን ሴን ላመንስ በዚህ ሳምንት ከሊቨርፑል ጋር በነበረን ጨዋታ "8.4" ሬቲንግ በማግኝት ከፍተኛ ሬቲንግ ያስመዘገበው ግብ ጠባቂ ሆኗል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
651👌32🔥23👏10👍7🏆4🙏3
#OFFICIAL

ፕሪሚየር ሊጉ የ8ተኛ ሳምንት ምርጥ ተጨዋችን ለመምረጥ እጩዎችን ይፋ ሲያደርግ ሀሪ ማጓየር በእጩዎች ዝርዝር ውስጥ መካተት ችሏል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😍751135👍20😁12👏8🙏2🎉1
ሊቨርፑል ማስጠንቀቂያ ደረሰው !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከሰሞኑ ከሊቨርፑል አቻው ጋር ባደረገው ጨዋታ ከአንድ አጋጣሚ በላይ ሜዳው ላይ ከነበረው ኳስ ...

በተጨማሪ ሌሎች ኳሶች ወደ ሜዳው ሲወረወሩ እና ጨዋታው እንዲቋረጥ ሲያስገድዱ እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም ።

ይሄ ተገቢ አለመሆኑን የገለፀው የሊጉ አስተዳዳሪ ተቋም ኤፍ ኤው ለመርሲሳይዱ ክለብ ማስጠንቀቂያ መላኩ ተሰምቷል ።

ፕሪሚየር ሊጉ ከ 2022 አንስቶ ተግባራዊ ማድረግ በጀመረው ህግ መሰረት ኳሶች በሜዳው ዳር ላይ እንዲቀመጡ እና ተጨዋቾች ራሳቸው ኳሶችን አንስተው ጨዋታውን እንዲያስቀጥሉ መደንገጉ ይታወሳል ።

ሆኖም ሊቨርፑል ይሄን ህግ በመጣስ ባሳለፍነው እሁድ ከክለባችን ጋር ባደረገው መርሐ ግብር ላይ ኳሶች በሶስተኛ ወገን ወደ ሜዳው ሲወረወሩ ተስተውሏል ።

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በጉዳዩ ዙርያ ምንም አይነት አቤቱታ እንዳላቀረበ ሲገለፅ ኤፍ ኤውም ሊቨርፑልን በማስጠንቀቂያ ሊያልፈው መቻሉ ተዘግቧል ።

ዘገባው የዴይሊ ሜሉ ማይክ ኬጋን ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
564👏69😁21👌9👍3🙏2🏆2
አለን ሺረር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ማጓየርና ብሩኖ መካተት ችለዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
554👌30👍11🙏2
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቀጣይ ከብራይተን ጋር በሚደረገው ጨዋታ የሚሰለፍ ከሆነ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የሚያደርገው 300ተኛ ጨዋታው ይሆናል።

ይህም ኒማኒያ ቪዲች በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ካደረጋቸው ጨዋታዎች ጋር እንዲስተካከል ያደርገዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.18K👏85🎉25🥰8👍7🙏5😱2👌1
ክለባችን በሊግ መርሀግብር ከሊቨርፑል ጋር በአንፊልድ እየተጫወተ በመጀመሪያው አጋማሽ እየመራ በወጣበት ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም።

7 ድል
2 አቻ 🤝

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.03K👍89🔥45👏10🎉4🙏2😁1
ዲያጎ ዳሎት ማንችስተር ዩናይትድ 5 ተከታታይ ጨዋታዎች ካላሸነፈ ፀጉሬን አልቆረጥም ብሎ እስከ አሁን ስለዘለቀው የክለባችን ደጋፊ ይህን ብሏል።

"እኛ ተስፋ እናደርጋለን እኛ ያንን ፀጉር እንዲቆረጥ እንደምናደርገው "

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.53K😁289👍65🙏30👏18👌5💯3🤝2
2025/10/27 03:19:27
Back to Top
HTML Embed Code: