ልምምዱ ዛሬም ቀጥሏል !!
ከልምምድ የተወሰዱ ምስሎችንም በፎቶ ቻነላችን ይገኛሉ !!
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
ከልምምድ የተወሰዱ ምስሎችንም በፎቶ ቻነላችን ይገኛሉ !!
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
👉https://www.tg-me.com/+wsD4aWH5Ni1hNmE0
❤404👍26🙏11👌7🥰4👏2🤝2🎉1
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ሀሪ ማጓየርን በተመለከተ በአይነቱ ለየት ያለ ፖስት በማህበራዊ ሚድያ ገፁ አጋርቷል !!
" በአንፊልድ ክለቡን ባለቀ ሰአት አሸናፊ ካደረገ በኋላ እንዲሁም ዳግም ለቡድኑ ባልተጠበቀ መልኩ ጀግና መሆኑን ካስመሰከረ በኋላ ...
" የሀሪ ማጓየር ታሪክ በጭንቅላቴ መመላለሱን ሊያቆም አልቻለም !!"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
" በአንፊልድ ክለቡን ባለቀ ሰአት አሸናፊ ካደረገ በኋላ እንዲሁም ዳግም ለቡድኑ ባልተጠበቀ መልኩ ጀግና መሆኑን ካስመሰከረ በኋላ ...
" የሀሪ ማጓየር ታሪክ በጭንቅላቴ መመላለሱን ሊያቆም አልቻለም !!"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.61K👌67👍21🤗12🙏8👏3😢3
OFFICIAL !!
ሃሪ ማጉየር የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሃሪ ማጉየር የ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤3.04K👍105👏68🔥34💯17🎉15😱14😁7🫡7🙏5
ክለባችን አይኑን ወደ ጀርመን አዙሯል !
የመሀል ክፍሉ ላይ ክፍተት ያለበት ክለባችን ጀርመናዊውን አማካይ አንጀሎ ስቲለርን ከ ስቱትጋርት ለማዛወር አሁንም እየተከታተለ ነው ።
የጀርመኑ ክለብ ለ 24 አመቱ ድንቅ አማካይ ስቲለር ከ50 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለማቅረብ እንዳሰበም ተገልጿል ።
ተጫዋቹ የላንክሻየሩን ክለብ የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን ክለባችንም በሚቀጥለው ክረምት ዋነኛ ኢላማው አድርጎታል።
ዘገባው የፍሎሪያን ፕሌተንበርግ ነው።

👍566❤143👌31🤔18🙏9😁1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ፋብሪዚዮ ሮማኖ ሀሪ ማጓየርን በተመለከተ በአይነቱ ለየት ያለ ፖስት በማህበራዊ ሚድያ ገፁ አጋርቷል !! " በአንፊልድ ክለቡን ባለቀ ሰአት አሸናፊ ካደረገ በኋላ እንዲሁም ዳግም ለቡድኑ ባልተጠበቀ መልኩ ጀግና መሆኑን ካስመሰከረ በኋላ ... " የሀሪ ማጓየር ታሪክ በጭንቅላቴ መመላለሱን ሊያቆም አልቻለም !!" @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ዳኒ ሎቭረን በፋብሪዚዮ ሮማኖ ፖስት ስር ያደረገው ኮሜንት !!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🔥981❤124👏20🙏9👍3
ማትያስ ዴሊት:-
“ጨዋታዎችን በድጋሜ መመልከት እወዳለሁ።
የራሴን እንቅስቃሴዎች በመመልከት ምን የተለየና ጥሩ ነገር እንዳደረግሁ ማጤን ከዘወትር ተግባራቴ መካከል አንዱ ነው።”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
“ጨዋታዎችን በድጋሜ መመልከት እወዳለሁ።
የራሴን እንቅስቃሴዎች በመመልከት ምን የተለየና ጥሩ ነገር እንዳደረግሁ ማጤን ከዘወትር ተግባራቴ መካከል አንዱ ነው።”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.47K👏134👌43👍15😁13🙏8🔥5
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማትያስ ዴሊት:- “ጨዋታዎችን በድጋሜ መመልከት እወዳለሁ። የራሴን እንቅስቃሴዎች በመመልከት ምን የተለየና ጥሩ ነገር እንዳደረግሁ ማጤን ከዘወትር ተግባራቴ መካከል አንዱ ነው።” @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ዴሊት ስለ ቡድን ስብሰባዎች:-
“ቪዲዮዎችን እንመለከታለን፤ አብዛኛውን ጊዜ አራት የተለያዩ ደረጃዎች ይኖራሉ።
የመጀመሪያው የማጥቃት ምእራፍ ሲሆን የጨዋታ ግንባታ እና እድል መፍጠርን ያካትታል።
ወደ ማጥቃቱ ምእራፍ የሚደረገው ሽግግር (transition) የሚጀመረው ኳሱን ከተቆጣጠርህ በኋላ ነው።
ከዚያም የመከላከል ምእራፍና የመከላከል ሽግግር አለ።
እነዚህ አራት ወሳኝ የእግርኳስ ደረጃዎች ነው።
እኛም እነዚህን ደረጃዎች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች በመመልከት ምን የተሻለና ጥሩ ነገር እንደሰራን እናጤናለን።”

❤696👍35🙏14😁4👏2
" ወደ እንግሊዝ ከመጣሁ በኋላ አንዳንድ ሰዎች ከሻይ ጋር ወተትን ጨምረው ሲጠጡ ተመልክቻለሁ ይሄ ነገር እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም !!"
[ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.59K❤105🤔36👌9😨7🆒4👍2🙏2🤗2🏆1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
" እንደ ዩናይትድ በ Low Block እና ረጅም ኳሶችን የሚጠቀም እና የሚጫወት ቡድን ስትገጥም ነገሮች ከባድ እንደሚሆኑ ግልፅ ነው ይበልጥ ደግሞ ከመጀመርያው ደቂቃ አንስቶ እንደዚህ ሲሆን ነገሮች ይከብዳሉ !!" [ አርኔ ስሎት ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
የዩናይትድ ሽንፈት አሁንም ከውስጡ ያልወጣው አርኔ ስሎት ይህንን ብሏል !
"እኛ የገጠምነው የጨዋታ እቅዱን በጥሩ ሁኔታ ለመተግበር የተዘጋጀውን ቡድን ነው "
"እኔ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ በሰጠውት አስታያየት ዙሪያ የተለያዩ ክርክሮች አሉ "
"ነገርግን እኔ ያንን ያልኩት አድናቆት ለመስጠትም ነው እና እነሱ ወደ ኃላ ተመልሰው በረዥም ኳሶች ነው የተጫወቱት "
"እኔ ጨዋታው ለምን ከባድ ሆነ ብለው ጠይቀውኛል ምክንያቱም ይህ ነው ብዬ መልሻለሁ "

👏676❤125👍38😁12🙏4
ሀሪ ማጓየር በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያስቆጠራቸው የመጨረሻ 6 ግቦቹ ምን ይመስሉ ነበር !
- በ84ኛው ደቂቃ ከሊቨርፑል የማሸነፊያ ግብ
- በ89ኛው ደቂቃ ከግሪብዚቢ የአቻነት ግብ
- በ121ኛው ደቂቃ ከሊዮን የማሸነፊያ ግብ
- በ47ኛው ደቂቃ ከ ኢፕስዊች የማሸነፊያ ግብ
- በ93ኛው ደቂቃ ከሌስተር የማሸነፊያ ግብ
- በ91ኛው ደቂቃ ከፖርቶ የአቻነት ግብ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
- በ84ኛው ደቂቃ ከሊቨርፑል የማሸነፊያ ግብ
- በ89ኛው ደቂቃ ከግሪብዚቢ የአቻነት ግብ
- በ121ኛው ደቂቃ ከሊዮን የማሸነፊያ ግብ
- በ47ኛው ደቂቃ ከ ኢፕስዊች የማሸነፊያ ግብ
- በ93ኛው ደቂቃ ከሌስተር የማሸነፊያ ግብ
- በ91ኛው ደቂቃ ከፖርቶ የአቻነት ግብ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.12K👌63🥰35🫡11✍10👏9👍7🏆5❤🔥3🙏3
ከስድብ ናዳ ወደ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ እስከመሰየም ድረስ .. 🔥😳
በቲክ ቶክ ሙሉውን ቅንብር ያገኙታል !!
ፎሎው ፣ ላይክ እንዲሁም ኮፒ ሊንክ እንዳይዘነጋ !!
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
በቲክ ቶክ ሙሉውን ቅንብር ያገኙታል !!
ፎሎው ፣ ላይክ እንዲሁም ኮፒ ሊንክ እንዳይዘነጋ !!
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAqhQWVn/
❤115😁15👍3🙏3🏆1
ታይለር ማላስያ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲያደርግ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚድያው የለቀቀ ሲሆን
በኮሜንት ሴክሽን ላይም በርከት ያሉ የክለባችን ተጫዋቾች የማበረታቻ መልእክት አስፍረውለታል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በኮሜንት ሴክሽን ላይም በርከት ያሉ የክለባችን ተጫዋቾች የማበረታቻ መልእክት አስፍረውለታል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤952👍50😁24🙏9👏1🏆1
”ለቅዳሜው ጨዋታ ሼሽኮ ቋሚ መሆን አለበት” ድዋይት ዮርክ
የቀድሞው የክለባችን ታሪካዊ ተጫዋች ዮርክ ሼሽኮ ፕሪሚየር ሊጉን ይላመድ ዘንድ በርከት ያሉ የጨዋታ ደቂቃዎች ሊሰጠው እንደሚገባ ገልጿል።
“ሼሽኮ የማንቸስተር ዩናይትድ ቋሚ አጥቂ መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ” ያለው ዮርክ “እርሱ ጥራት ያለው ተጫዋች ነው” ብሏል።
“በሱ ቦታ ላዬ ኩኛና ማውንት ተሰልፈው ሲጫወቱ እያየን ነው።
ነገር ግን ለግብ አግቢ ይህን ያህል ገንዘብ ካወጣህ ፕሪሚየር ሊጉን ይላመድ ዘንድ በተቻለ መጠን በርካታ የጨዋታ ጊዜያትን መስጠትህ አለብህ።
እንደማስበው እሱ ጠንክሮ የሚሠራና እጅግ ድንቅ የሆነ ተጫዋች ነው።” ድዋይት ዮርክ

👏891❤195👍32🙏17
“አንደርሰን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ምን አይነት ተጨባጭ ነገር የለም።
መደበኛ የምልመላ እንቅስቃሴ እንደተደረገ ነው የተነገረኝ እስካሁን ምንም አይነት የተጨበጠ ወይም የላቀ ነገር የለም።”
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መደበኛ የምልመላ እንቅስቃሴ እንደተደረገ ነው የተነገረኝ እስካሁን ምንም አይነት የተጨበጠ ወይም የላቀ ነገር የለም።”
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤663👍44🙏13✍11👏10🏆2💔1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
አሞሪም እና ፈርጉሰን የሚያመሳስላቸው ነገር ተገኝቷል…የማሸነፊያ ቁልፉ አገኘው!😍❤️
ስለ ብሪያን ምቡዌሞ በ9ቁጥር ቋሚ ሊሆን ነው!😳😳 ዝርዝሩን አሁኑኑ በቲክቶክ ተከታተሉ አእንደተለመደው ቫይራል ከወጣ የማሊያ ሽልማት አሁኑኡ እድሉን ተጠቀሙ 👇🔥
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
ስለ ብሪያን ምቡዌሞ በ9ቁጥር ቋሚ ሊሆን ነው!😳😳 ዝርዝሩን አሁኑኑ በቲክቶክ ተከታተሉ አእንደተለመደው ቫይራል ከወጣ የማሊያ ሽልማት አሁኑኡ እድሉን ተጠቀሙ 👇🔥
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
😁22❤6