Telegram Web Link
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (𝚂𝚄𝚁𝚄𝚁🅰 ®𝙴𝙳)
ኔማንያ ቪዲች በድጋሚ መልካም ልደት ለሰርቢያዊው ጦረኛ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🎉648137👍30🔥1
ዩናይትድ ከሀሪ ማጓየር ወኪሎች ጋር ድርድሮችን ቀጥሏል !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የእንግሊዛዊውን ተከላካይ ሀሪ ማጓየር ውል ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ንግግሮችን እንደቀጠለ ተሰምቷል ።

ሆኖም ቀያይ ሰይጣኖቹ እስካሁን ድረስ  ለተጨዋቹ ይፋዊ ፕሮፖዛል አለማቅረባቸው ተሰምቷል ።

ሀሪ ማጓየር በሚፈርመው አዲስ ኮንትራት ላይ የሚኖረው የደሞዝ ቅነሳ በውሉ ርዝማኔ ላይ ተፅእኖ እንደሚያሳደርም ተማላክቷል ።

ዘገባው የክሪስ ዊህለር ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
579👌31👍22😁15💔8👏4🙏4
ዳግም ዳግም በቲክ ቶክ #ከዊዝ_ሀሸር ጋር 😍

ፎሎው ፣ ላይክ እና ኮፒ ሊንክ ማድረግ አይዘንጋ ቤተሰብ !

👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
29😁17👍1
406👍44👏12🙏4👌4
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
#Tactical_Tip

ብራየን ኤምቤሞ Early ጎል ማስቆጠሩ ነው ጨዋታውን የቀየረው። አንድም ዩናይትድ ጨዋታውን በ Passion እንዲጫወት በሌላ በኩል ሊቨርፑል በግዜ Advantage ስለተወሰደበት።

ትላንት ሊቨርፑል መጥፎ ሆኖ ሳይሆን ክለባችን ከኳስ ውጪ ባላቸው መዋቅር በጣም ምርጥ መሆናቸው ነው ጨዋታውን እንድናሸንፍ ያደረገን። እስኪ ጨዋታውን በ Detail እንመልከት

ሁሉንም የቀየረውን የኤምቤሙ ጎል እንዴት ተቆጠረ ? ከዛ Chaos በኋላ ኳስ አማድ ጋር ደረሰ። የማቲያስ ኩኛን ሩጫ አስታውሱ። ኩኛ ከኮናቴ ኋላ የነበረውን ነፃ ስፔስ ለማጥቃት እየገባ ስለነበር ኮናቴ እሱን እያየ ከቫንዳይክ ጋር ያለውን ስፔስ በበቂ ሁኔታ አላጠበበም።

በኮናቴ እና ቫንዳይክ መሀከል ኤምቤሞ ሩጫ እያደረገ ያኔ ነበር አማድ ኤምቤሞ ነፃ Space ማግኘቱን አይቶ ኳሱን ያቀበለው። ኮናቴም በኩኛ ተዘናግቶ ስለነበር የዘገየ ታክል ነበር ያደረገው። ለጎሉ መቆጠር ማንንም ተወቃሽ እያደረኩ ሳይሆን እዚህ ጋር የማቲያስ ኩኛን Instinctive ውሳኔ ለማድነቅ ነው።

ይሄ ጎል የዩናይትድ ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ጎሎች ያነሳሳ ጎል ነበር። ለዛም ነው መሰለኝ የዩናይትድ ተጫዋቾች የሊቨርፑል ተከላካዮችን ወደፊት ጠጋ ብለው Press ማድረግ የፈለጉት። የዩናይትድ Pressing በተወሰነ መልኩ ውጤታማ ነበር ነገርግን ጉድለት ነበረው። የዩናይትድ Pressing ሲሰራላቸው ኬርኬዝ ጥሎ የሚሄደውን ቦታ በኤምቤሞ እና አማድ ይጠቀሙ ነበር። ግን በዛው ልክ Risk ነበረው።

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ press የሚመራው ተጫዋች ማቲያስ ኩኛ ነው። ልክ ኮናቴ ኳስ ከግብጠባቂው ሲቀበል፤ ኩኛ ኮናቴን Press በማድረግ Pressing ኡ ን ያስጀምራል። በመቀጠልም ቫንዳይክን ኤምቤሞ Press ያረገዋል። ሚሎሽ ኬርኬዝን አማድ፣ ብራድሊን ደግሞ ማውንት።

ጋክፖን ማርክ ማድረግ ያለበት ማቲያስ ዴሊት ነበር ነገር ግን ማካሊስተር በ ሊቨርፑል Build up ግራቨንበርግን ለማገዝ ሲመለስ በቦታው አልነበረም። ስለዚህ ዴሊት ጋክፖን አልያም ማክሊስተርን መምረጥ ነበረበት። በጨዋታው ላይ ዴሊት ማካሊስተርን ነበር Mark ያደረገው። ይሄ ደግሞ ጋክፖን ነፃ አድረገው። በጨዋታው ላይ ጋክፖ ብዙ ሙከራ ሲሞክር የነበረውም በዚህ ምክንያት ነው።

ሩበን አሞሪምም ይሄንን Tactical ስህትት ለማስተካከል ተጫዋቾቹን ወደኋላ በጥልቀት እንዲመለሱ በማድረግ ጥቅጥቅ ባለ Mid block structure መጫወት ከጀመረ በኋላ ግን ሊቨርፑል እንደፈለጉት እድል ሰፈጥሩ አላየንም።

©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
502👍557👏2🏆2
- ሀሪ ማጓየር የሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ውስጥ ገባ 🔥
- ሊቨርፑል በማስጠንቀቂያ ታለፈ 😳
- አንቶኒ ቴይለር የዩናይትድ እና ብራይተን ጨዋታን በመሀል ዳኝነት ይመራሉ 🎽

ሁሉንም ጠቅለል አድርገን በቲክ ቶክ ገፃችን ዳሰናል !!

ፎሎው ፣ ላይክ እና ኮፒ ሊንክ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን !!

👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
👉https://vm.tiktok.com/ZMAVtQGXv/
238😁35👍12💔5🤔3👀1
ታደረ ዩናይትዳውያን?

ሰናይ ቀን! ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.02K🙏90😁78👍17🤩7🍾3💔1🆒1
ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ] ! 🔴

🦁 የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !

⚽️ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ⚽️

🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 15 - 2018

ምሽት 1:30

⚽️ ኦልድትራፎርድ ስታድየም

የቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 🔈

ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
771👍42🙏40😁28🔥9👌7🤝5🤔1🏆1
#Status !!

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዘንድሮ የውድድር አመት 22 የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ከየትኛውም የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች በመላቅ በቀዳሚነት ተቀምጧል !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
1.15K👌44😁18👍13🥰7🤔7🙏6🏆5👀5
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የሚመለስበት ቀን?

ምሽቱን የወጡ መረጃዎች እንዳመላከቱት ከሆነ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በዚህ ሳምንት ወደ ሙሉ የቡድን ልምምድ እንደሚመለስ ይጠበቃል።

አርጀንቲናዊው ተከላካይ ራሱን ለማጠናከር እና ሙሉ ለሙሉ ለመመለስ ዝግጁ የሆነ ሲሆን...

በሚቀጥለው ወር ከሚደረገው ዓለም አቀፍ እረፍት በፊት ወደ ጨዋታ ሊመለስ የሚችልበት እድል እንዳለ ተገልጿል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
831🙏80👍33😁18👏3🫡2🏆1
የፕሮፌሽናልነት መገለጫ ጆሹዋ ዚርክዚ !!

ጆሹዋ ዚርክዚ ነገሮች እንደማትፈልገው ባይሆኑልህ እንኳ ሙያዊነትን ጠብቆ መቆየት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ፍጹም ማሳያ ነው።

እስካሁን በሩበን አሞሪም ስር ቋሚ ሆኖ ጀምሮ አያውቅም።

ነገር ግን ይህን ምክንያት አድርጎ ምንም አይነት የባህሪ ለውጥ አላሳየም።

ከሊቨርፑል ጋር ባደረግነው ጨዋታ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ሁሉንም ተጫዋቾች እንኳን ደስ አላችሁ ሲል ተስተውሏል።

በተጨማሪም ከልብ በመነጨ ደስታ በአስተያየቶቻቸው ላይ ደጋፊ አስተያየቶችን ሲያክል ነበር።

በቃ እግር ኳስ ማለት ይህ ነው ! የቡድን ጨዋታ ነው። 11 ተጫዋቾች ሜዳ ውስጥ ይጫወታሉ ነገር ግን ሁሉም ሰው አስተዋጽኦ ያደርጋል።

ሜዳ ውስጥ ያሉት ተቀያሪ ወንበር ላይ ለተቀመጡት ይዋጋሉ። በተመሳሳይ በተቀያሪ ወንበር ላይ ያሉት ሜዳ ውስጥ ላሉት ብርታት ይሆናሉ።

ማን ጀመረ ማን ምንም አይደለም ዋናው ነገር የክለቡ አርማ የጋራ መሆኑን በማወቅ ለጋራ ድል መፋለም ነው።

ጆሽ ክለብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሚገባ ተረድቷል በክፉም በደጉም ድምፁን አጥፍቶ ይሰራል እንጂ ሚዲያ ላይ ልውጣ አይልም ።

ገና ወጣት መሆኑን ተከትሎ በእርግጠኝነት የእርሱ ጊዜ ይመጣል።

በዘንድሮ የውድድር አመት ክለባችን ከአውሮፓ መድረኮች ውጪ መሆኑ Rotation እንዳይፈጠር አድርጓል።

ምናልባት የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ሲጀምር ጆሽን በሰፊው ሜዳ ላይ የመመልከት ዕድል ይኖረናል ብዬ አስባለሁ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
874👏61👌10👍7😁3🙏3🎉1
ማርክስ በካታላኑ ክለብ መድመቁን ቀጥሏል !

ትላንት ምሽት በተደረገ የቻምፒየንስ ሊግ መርሀግብር ባርሴሎና ኦሎፒያኮስን ባሸነፈበት ጨዋታ ራሽፎርድ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል ።

እንዲሁም በቻምፒየንስ ሊግ 3 ጨዋታዎች ከባርሴሎና ጋር ያደረገው ራሺ 4 ግብ እና 1 አሲስት ማድረግ ችሏል።

በተጨማሪም እንግሊዛዊው አጥቂ በአጠቃላይ ለባርሴሎና ባደረጋቸው 12 ጨዋታዎች 5 ግብ እና 5 አሲስት ማስመዝገብ ችሏል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
731👍51👏21🤯13😁9👌4🙏3😢2🔥1🤔1
ማትያስ ዴሊት በዘንድሮ የውድድር አመት ከሌሎች የክለባችን ተከላካዮች ጋር ስነፃፀር፦

🥇 ብዙ የኳስ ንኪኪዎችን ያደረገ (468)
🥇 ብዙ ኳሶችን ያፀዳ (42)
🥇 ብዙ የአየር ላይ ግንኙነቶችን ያሸነፈ(25)
🥇 ብዙ ኳሶችን የነጠቀ (24)
🥇 ብዙ ታክሎችን የወረደ (15)
🥇 ብዙ ታክሎችን ያሸነፈ (12)
🥇 ብዙ ኳስ ብሎክ ያደረገ (9)

Our secure wall !〽️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.29K👌53🔥41👏15🎉10😁7🤝6👍4🙏2🏆1
እንደ Transfer market ገለፃ ከሆነ የክለባችን ተጫዋቾች የዝውውር ሒሳብ ለውጥ ይህንን ይመስላል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
618🤔71😁31👍10🙏10🏆2🔥1
2025/10/26 08:22:13
Back to Top
HTML Embed Code: