#OFFICIAL
የፈረንጆቹ ክረምት መዳረሱን ተከትሎ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አዲስ መጫወቻ ኳስ ይፋ ተደርጓል።
ጥቅምት 29 ክለባችን ከ ቶተንሃም ጋር በምናደርገው ጨዋታ የምንመርቀው ይሆናል ።
@Man_United_Ethio_Fans

❤560👏46👍24🙏8
ሔቨን የጋናን ትኩረት መሳቡ ተገለፀ!
ኤደን ሔቨን የአፍሪካዊቷን ሀገር ጋና ትኩረት መሳቡ ተገልጿል።
ታዳጊው በእናቱ በኩል ካለው የዘር ሀረግ አንፃር ለጋና ለመጫወት ብቁ መሆኑ ተነግሯል።
ሆኖም የቴክኒክ ቡድኑ ታዳጊው ገና ለጋ እና ያልዳበረ ነው ብለው እንደሚያምኑም ተዘግቧል።
ባለስልጣናቱ ታዳጊው አንድም እርምጃ ከመውሰዱ በፊት ከፍተኛ ልምድ መቃረም እንዳለበት እንደሚያምኑም ተመላክቷል።
[Owuraku Ampofo]

❤406😁33👍14🙏7
ዩናይትድ በአማካይ ኢላማው ውስጥ እነማንን አስገባ ?
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በጥሩ የዝውውር መስኮት ሁለት አዳዲስ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾችን እንደሚያስፈርም ይጠበቃል ።
ይሄንን ተከትሎም ቀያይ ሰይጣኖቹ ሁነኛ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ለማስፈረም ከወዲሁ እንቅስቃሴ እንደጀመሩ ተገልጿል ።
የላንክሻየር ክለቡ በቦታው ስድስት ኢላማዎቹን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል ።
ካርሎስ ባሌባ ፣ ኤሊየት አንደርሰን ፣ አዳም ዋርተን ፣ አንሄሎ ስቲለር ፣ ኮነር ጋላገር እና አንድሬ ሳንቶስ በክለባችን ራዳር ውስጥ የገቡ ተጨዋቾች እንደሆኑም ተመላክቷል ።
ዘገባውን ከአሌክስ ክሩክ እና ቤን ጃኮብስ የተውጣጣ ነው ።

❤359👍32🙏14🔥10👏2
ጄጄ ጋብሬል በዚህ የውድድር አመት ለዋናው ቡድን አይጫወትም !!
ታዳጊው የክለባችን የአካዳሚ ኮኮብ ጄጄ ጋብሬል በዛሬው እለት በዋናው ቡድን የልምምድ ክፍለ ጊዜ ላይ መካፈሉ የሚታወቅ ነው ።
ይሄንን ተከትሎም ተስፈኛው ኮኮብ በዚህ የውድድር አመት ለክለባችን ዋናው ቡድን ተሰልፎ የሚጫወትበት እድል እንዳለ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል ።
ሆኖም ናታን ሳልት ከደቂቃዎች በፊት ያወጣው ዘገባ ጄጄ ጋብሬል በያዝነው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን ወክሎ መጫወት እንደማይችል የጠቆመ ሆኗል ።
ፕሪሚየር ሊጉ ተግባራዊ ባደረጋቸው አዳዲስ ህጎች ምክንያት ጄጄ ጋብሬል በ 2025/26 በፕሪሚየር ሊጉ ለዩናይትድ ሲጫወት እንደማንመለከተው ናታን ሳልት በዘገባው አስፍሯል ።
በዚህም መሰረት ተስፈኛው ታዳጊ በቀጣዩ የውድድር አመት ማለትም 2026/27 በዩናይትድ ቤት የመጀመርያ የሊግ ጨዋታውን እንደሚያከናውን ይጠበቃል ተብሏል ።

❤490👍44🙏17
ቡናን እንዴት ነው የምትጠቀመው?
ሩበን አሞሪም:- “ያለስኳርና ያለ ወተት ... በቃ ጥቁር ቡና በተለይ ደግሞ 'espresso' ”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሩበን አሞሪም:- “ያለስኳርና ያለ ወተት ... በቃ ጥቁር ቡና በተለይ ደግሞ 'espresso' ”
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2❤885😁101👍32👌19🙏1
ለዘላለም አንድ የፀጉር ስታይል ወይስ በየወሩ መቀያየር?
እምቤሞ:- “ከዚህ መምረጥ እንኳን ያዳግታል” 🙂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እምቤሞ:- “ከዚህ መምረጥ እንኳን ያዳግታል” 🙂
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.3K❤115🙏16😇10👍5😨1
ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ምስሎችን ይመልከቱ !!
👉https://www.tg-me.com/+cBlF2aZFgFY0Y2Zk

❤316👏15🙏13👍7
❤1.27K👍74🔥32🙏13👌10👏5😁2
ጋዜጠኛ 🗣 | "በባርሴሎና ቤት የመቆየት ፍላጎት አለክ ?"
" አዎ በደምብ !! ... በእዚህ ክለብ ውስጥ ያለኝን ቆይታ እጅጉን ወድጄዋለሁ !!"
[ ማርከስ ራሽፎርድ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
" አዎ በደምብ !! ... በእዚህ ክለብ ውስጥ ያለኝን ቆይታ እጅጉን ወድጄዋለሁ !!"
[ ማርከስ ራሽፎርድ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.01K👍102😁70👏23💔16🙏14😴13🤔9👀7🎉1🏆1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አብዛኞቻችሁ አታውቁትም! እስኪ ገምቱ 👇 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ምስጋና ለ Chatgpt ይሁንና አብዛኞቻችሁ መልሳችሁታል።
ተጫዋቹ ኔዘርላንዳዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ያፕ ስታም ነው። 💪
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ተጫዋቹ ኔዘርላንዳዊው የቀድሞው የክለባችን የኋላ ደጀን ያፕ ስታም ነው። 💪
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁610❤124👍22🙏6
ገና በ16 አመቱ አለምን ጉድ ያሰኘ ወጣት ከወደ ኤቨርተን ብቅ አለ። እንደውም በዛ ለጋ እድሜው በዴቪድ ሲማን መረብ ላይ እንደ ሮኬት የተተኮሰች ተምዘግዝጋ ሄዳም ከመረብ ላይ ያረፈች አስደናቂ ግብን አስቆጠረ።
ታድያ በወቅቱ ክስተቱን ሲዘግብ የነበረው ኮሜንታተር ጉምቱ ከሚባሉት መካከል አንዱ የሆነው ክሌቭ ቴልድስሊ ነበር እና ያቺ ጎል በታየችበት ቅፅበት "ይሄንን ስም አስታውሱ" ሲል የእንግሊዛዊውን ታዳጊ ዋይኒ ማርክ ሩኒን ስም ጠራ።
ወዳጆች ከዛ በኋላ ያለው ግን ነጮቹ እንደሚሉትም ታሪክ ነው። ከመርሲሳይድ ኦልድትራፎርድ የደረሰው ሩኒ ነጩ ፔሌ የሚል ተቀፅላን እስኪያተርፍ ድረስ አስደናቂ ብቃቱን ማሳየት ቻለ።
እኛ ዩናይትዳዊያን በፍቅር ከምናፈቅራቸው ተወዳጅ አገልጋዮቻችንም አንደኛው ነው። ታድያ ሩኒ የዛሬ 40 አመት ልክ በዚህች እለት ይህችን የኪራይ አለም ተዋወቀ!
ዋዛችን ዛሬ ልደቱ ነው..... HBD WAZZA ❤️❤️
@zedolukaku ✍

❤1.09K🎉88👍26😁5❤🔥3