”ለቅዳሜው ጨዋታ ሼሽኮ ቋሚ መሆን አለበት” ድዋይት ዮርክ
የቀድሞው የክለባችን ታሪካዊ ተጫዋች ዮርክ ሼሽኮ ፕሪሚየር ሊጉን ይላመድ ዘንድ በርከት ያሉ የጨዋታ ደቂቃዎች ሊሰጠው እንደሚገባ ገልጿል።
“ሼሽኮ የማንቸስተር ዩናይትድ ቋሚ አጥቂ መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ” ያለው ዮርክ “እርሱ ጥራት ያለው ተጫዋች ነው” ብሏል።
“በሱ ቦታ ላዬ ኩኛና ማውንት ተሰልፈው ሲጫወቱ እያየን ነው።
ነገር ግን ለግብ አግቢ ይህን ያህል ገንዘብ ካወጣህ ፕሪሚየር ሊጉን ይላመድ ዘንድ በተቻለ መጠን በርካታ የጨዋታ ጊዜያትን መስጠትህ አለብህ።
እንደማስበው እሱ ጠንክሮ የሚሠራና እጅግ ድንቅ የሆነ ተጫዋች ነው።” ድዋይት ዮርክ
@Man_United_Ethio_Fans

👏864❤189👍32🙏16
“አንደርሰን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ምን አይነት ተጨባጭ ነገር የለም።
መደበኛ የምልመላ እንቅስቃሴ እንደተደረገ ነው የተነገረኝ እስካሁን ምንም አይነት የተጨበጠ ወይም የላቀ ነገር የለም።”
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መደበኛ የምልመላ እንቅስቃሴ እንደተደረገ ነው የተነገረኝ እስካሁን ምንም አይነት የተጨበጠ ወይም የላቀ ነገር የለም።”
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤636👍44🙏13✍11👏10🏆2💔1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
አሞሪም እና ፈርጉሰን የሚያመሳስላቸው ነገር ተገኝቷል…የማሸነፊያ ቁልፉ አገኘው!😍❤️
ስለ ብሪያን ምቡዌሞ በ9ቁጥር ቋሚ ሊሆን ነው!😳😳 ዝርዝሩን አሁኑኑ በቲክቶክ ተከታተሉ አእንደተለመደው ቫይራል ከወጣ የማሊያ ሽልማት አሁኑኡ እድሉን ተጠቀሙ 👇🔥
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
ስለ ብሪያን ምቡዌሞ በ9ቁጥር ቋሚ ሊሆን ነው!😳😳 ዝርዝሩን አሁኑኑ በቲክቶክ ተከታተሉ አእንደተለመደው ቫይራል ከወጣ የማሊያ ሽልማት አሁኑኡ እድሉን ተጠቀሙ 👇🔥
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
https://vm.tiktok.com/ZMAqMMyFL/
😁20❤5
"እርሱ በክለቡ ውስጥ ብዙ አመት ያስቆጠረ ነው የሚመስለው"
የክለባችን ሌጀንድ የሆነው ሪዮ ፈርዲናንድ ስለ ሴኔ ላመንስ የቀድሞው የክለባችንን ግብ ጠባቂ ቫን ደር ሳርን እያስታወሰ ሙገሳውን ችሮታል።
"ስለ ቀድሞ አቋሜ ሲነገረኝ ሰዎች አንድ የዘነጉት ነገር ነበር። እኔ ያን አቋሜን ለማሳየት በኋላዬ ታማኝ እና ምርጥ ግብ ጠባቂ ነበረኝ።"
"ከቫን ደር ሳር ጋር ሙሉ የመከላከል መስመሩ ሰላም ነበር። ሁሉም ተጫዋቾች በእርሱ እምነት ነበራቸው። እሱ እምነት ካለው ሁሉም ቡድን እምነት ይኖረዋል። እንዲሁም እሱ እምነት አጥቶ ከተጨነቀ ስህተቶችም ይጀምራሉ።"
"ላመንስን ተመልከቱ ሁለተኛው ጨዋታ ብቻ ነው። እንዲሁም እርሱ ከቡድኑ ጋር ብዙ ዓመታት አብሮ የነበረ ነው የሚመስለው።"
"በቡድኑ በጣም ደስተኛ ነው ይህ የእምነትና አንድነት ምልክት ነው። በቀጣይ ጨዋታዎችን እንደዚህ በምርጥ አቋሙ እንደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ።"
በማለት ሪዮ ፈርዲናንድ ለላመንስ ያለውን ሙገሳ ችሮታል።

❤911👍62👏12🙏5👌2
ከ2021-22 የውድድር ዘመን ጀምሮ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከፕሪሚየር ሊግ ተጋጣሚዎቹ ጋር በአማካይ በአንድ ጨዋታ ብዙ ነጥብ የሰበሰበባቸው ክለቦች እነዚህ ናቸው።
በነዚህ አመታት ከቅዳሜው ተጋጣሚያችን ብራይተን ጋር ትንሽ ነጥብ ሰብስበናል!!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በነዚህ አመታት ከቅዳሜው ተጋጣሚያችን ብራይተን ጋር ትንሽ ነጥብ ሰብስበናል!!
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤279💔53🙏12👍3😁3
ማትያስ ኩኛ በሊቨርፑሉ ጨዋታ እንዴት የቋሚነት እድል አገኘ ?
ብራዚላዊው የክለባችን የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ማትያስ ኩኛ ባልተጠበቀ መልኩ ባሳለፍነው እሁድ በአንፊልድ ከሊቨርፑል ጋር በተደረገው ጨዋታ በቋሚነት መሰለፍ ችሏል ።
ብዙዎች ስሎቬኒያዊው አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ የፊት መስመሩን ይመራል ብለው ቢጠብቁም ማትያስ ኩኛ በዚሁ ሚና ተሰልፎ መጫወት ችሏል ።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ይሄንን ሊያደርጉ የቻሉበት ምክንያትም ከብራዚላዊው አማካይ ማትያስ ኩኛ የታዘቡት ዲሲፒሊን ሊያስደንቃቸው በመቻሉ ነው ተብሏል ።
ማትያስ ኩኛ ከኢንተርናሽናል ብሬክ መልስ ማለትም ሀገሩ ብራዚል ከጃፓን አቻዋ ጋር ካደርገችው ጨዋታ በኋላ በፍጥነት እረፍት ሳይወስድ ወደ ካሪንግተን ተመልሶ ነበር ።
ተጨዋቹ ባሳለፍነው ሳምንት እለተ ማክሰኞ ሀገሩ ብራዚልን ወክሎ ከተጫወተ በኋላ በማግስቱ ወደ እንግሊዝ በመመለስ በካሪንግተን የልምምድ ማእከል ሪፖርት ማድረጉ ተገልጿል ።
ተጨዋቹ እስከ እለተ አርብ ድረስ እረፍት ቢኖረውም በፍጥነት ወደ ቡድኑ መመለሱ በሩበን አሞሪም እንዲደነቅ እንዳስቻለው ተሰምቷል ።
ከኩኛ በተጨማሪ ካርሎስ ካሴሚሮ በዚሁ እለት ወደ ካሪንግተን መመለስ የቻለ ሲሆን ይሄም በአንፊልዱ ጨዋታ ሁለቱም በቋሚነት እንዲሰለፉ እንዳደረጋቸው ተመላክቷል ።
ዘገባው የ ዘ አትሌቲኩ ላውሪ ዊትሁዌል ነው ።

❤795👌64🏆12👍11😁5👏1🙏1
ባለፈው በትናንትናው እለትም አርኔ ስሎት ዩናይትድ በአብዛኛው long ball ተጫውቷል...በlong ball የሚጫወትን ቡድን በምንም አታስቆመውም ምናምን እያሉ ሲያነጨንጩ ነበር።
ግን ቁጥሮች በጨዋታው ከኛ በላይ ሊቨርፑል የተሳኩ long ball እንደተጫወቱ ያሳያል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ግን ቁጥሮች በጨዋታው ከኛ በላይ ሊቨርፑል የተሳኩ long ball እንደተጫወቱ ያሳያል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁672❤75🤝10👍9🙏2
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) በይፋዊ ድረገጹ ላይ በወንዶች Category የ 2025 ምርጥ #አስር የ CAF ሽልማት እጩዎችን ይፋ ሲያደርግ የክለባችን ንብረት አንድሬ ኦናና በእጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁825❤72👀24🙏5💔5😴4👍1
አንዳንድ ምንጮች እየዘገቡት እንዳለው ከሆነ ጆሹዋ ዚርክዚ በጥር የዝውውር መስኮት ለመልቀቅ ክለቡን ለመጠየቅ የተዘጋጀ ሲሆን የለንደኑ ክለብ ዌስትሃም እሱን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ይገኛል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤382😨83💔64👍28🙏2
የክለባችን ተጫዋች ጄስ ፓርክ የሴቶች ሱፐር የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጣለች።
የማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 14 ነጥብ በመሠብሠብ ከመሪው ቼልሲ በሁለት ነጥብ አንሰው ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 14 ነጥብ በመሠብሠብ ከመሪው ቼልሲ በሁለት ነጥብ አንሰው ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍293❤91👏13🏆6🎉1🙏1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አንዳንድ ምንጮች እየዘገቡት እንዳለው ከሆነ ጆሹዋ ዚርክዚ በጥር የዝውውር መስኮት ለመልቀቅ ክለቡን ለመጠየቅ የተዘጋጀ ሲሆን የለንደኑ ክለብ ዌስትሃም እሱን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ይገኛል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#ተጨማሪ
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጆሹዋ ዚርክዚን የፊት መስመር አጥቂ አድርገው አይመለከቱትም ።
ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ተጨዋቹ የፊት መስመሩን ለመምራት ሀይል ይጎድለዋል የሚል እምነትም አላቸው ተብሏል ።
ዘገባው የሪች ፋይ ነው ።

❤454💔107👍54🤔22💯5🙏3😴3
#Update
በመሀል ክፍሉ ላይ ባለው ያነሰ የተጨዋቾች አማራጭ ምክንያት ኮቢ ማይኖ በጥር የዝውውር መስኮት ክለባችንን ይለቃል ተብሎ አይጠበቅም ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በመሀል ክፍሉ ላይ ባለው ያነሰ የተጨዋቾች አማራጭ ምክንያት ኮቢ ማይኖ በጥር የዝውውር መስኮት ክለባችንን ይለቃል ተብሎ አይጠበቅም ።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤712🙏77👏25💔15👍8
"እኔ እንደማስበው ማንቸስተር ዩናይትድ በ2026 ሁለት ልምድ ያላቸው እና አንድ ወጣት አማካዮችን ለማስፈረም ሊያቅድ ይችላል ።
[ ቤን ጃኮብስ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
[ ቤን ጃኮብስ ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤807👍65👌25🙏15😁1🤝1
#ትኩስ
የ 15 አመቱ ጄጄ ጋብሬል በዛሬው የማንችስተር ዩናይትድ የዋናው ቡድን ልምምድ ላይ ተሳትፏል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የ 15 አመቱ ጄጄ ጋብሬል በዛሬው የማንችስተር ዩናይትድ የዋናው ቡድን ልምምድ ላይ ተሳትፏል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.23K🔥114👀48🤯10👍6🙏5👏3
"ለአሁኑ የውድድር ዓመቱ አጋማሽ ላይ ድንገተኛ ግዢዎች እንደማይኖሩ ተነግሮኛል ምክንያቱም ሩበን አሞሪም በማኑኤል ኡጋርቴ ላይ ፍላጎት ስላላቸው ነው ፤ ኮቢ ማይኖም ቢሆን በክለቡ ከቆየ ብዙ ደቂቃዎችን ሊያገኝ ይችላል።"
"በእርግጥ ካሴሚሮ በዚ ሰአት በጣም አስፈላጊ ሆኗል እናም ባለፈው የውድድር ዘመን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በእርግጠኝነት ወደ ፊት ይሄዳል ሲባል ነበር ነገርግን አሁን ላይ ወደ ኋላ ተመልሶም መጫወት እንደሚችል ተመልክተናል።"
[ ቤን ጃኮብስ ስለ ዩናይትድ የመሀል ስፍራ ተጫዋቾች ]

❤467👍25👌16🤔13😨7🙏5😴2
የማንችስተር ዩናይትድ ምርጫ በጥር ይበልጥ ልምድ ያለው ግብ አግቢ ማስፈረም ነው።
(Jacobs Ben)
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
(Jacobs Ben)
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁785❤184🤯78💔37🤔22🙏10👍6👌3👏2😨2