Telegram Web Link
አማድ ዲያሎ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
903🫡28🔥22🙏15👍4
እንደ Data MB ገለፃ የማንችስተር ዩናይትዱ ፓትሪክ ዶርጉ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ከሚገኙ የመስመር ተከላካዮች ሲነፃፀር በብዙ ነገሮች ተሽሎ ቁጥር 1 ላይ ነው የሚገኘው

የማጥቃት ግንኙነቶችን በማሸነፍ [ 1ኛ ]

ቁልፍ ኳሶችን በማቀበል [ 1ኛ ]

ተጋጣሚ ሳጥን ውስጥ ኳስ በመንካት [ 1ኛ ]

እድሎችን በመፍጠር ሬሾ [ 1ኛ ]

ብዙ ጥፋቶች የተሰሩበት [ 1ኛ ]

በ90 ደቂቃ ብዙ ፍልሚያዎችን በማድረግ [ 1ኛ ]

ሆኖም በተለይም ዶርጉ በመጨረሻው የሜዳ ክፍል ላይ ባለው ደካማ ውሳኔዎች በእጅጉን ደካማው ዲያጎ ዳሎት ወደ ተጠባባቂ ወንበር ወርዷል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
564😁58👌20😨12👏5👍3💯3🆒2🏆1👀1
ዲዮጎ ሊዮን ለክለባችን ከ21 አመት በታች ቡድን ለቡድኑ ግብ ማስቆጠር ችሏል !!

ክለባችንም የቶተንሀም አቻውን 3ለ1 በሆነ ውጤት እየመራ ይገኛል !!

የሊዮንን ግብ ይመልከቱ !!

👉https://www.tg-me.com/+32uyb7ySo6M3OTI8
👉https://www.tg-me.com/+32uyb7ySo6M3OTI8
359🏆15👏9🤯3🔥2
ካርሎስ ካሴሚሮ በኢንስታግራም ገፁ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
828👍43😁17🏆10🙏4🔥3
ቡድኑን እየጠቀመ የሚገኘው ብሩኖ!

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ለማንችስተር ዩናይትድ ሶስት ጎሎች ላይ ተሳትፏል (2 ጎሎች፣ 1 አሲስት)

እነዚህ ጎሎችም ለክለባችን ስድስት ነጥብ ማስመዝገብ ችለዋል።

በዚህ ሲዝን ከብሩኖ በላይ ለክለባቸው ብዙ ነጥብ ማስመዝገብ የቻሉት አንቶኒ ሴሜኒዮ (9 ነጥብ) እና ጃክ ግሪሊሽ (7 ነጥብ) ብቻ ናቸው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
468👏37👍15😁7🙏5🏆1
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ዲዮጎ ሊዮን ለክለባችን ከ21 አመት በታች ቡድን ለቡድኑ ግብ ማስቆጠር ችሏል !! ክለባችንም የቶተንሀም አቻውን 3ለ1 በሆነ ውጤት እየመራ ይገኛል !! የሊዮንን ግብ ይመልከቱ !! 👉https://www.tg-me.com/+32uyb7ySo6M3OTI8 👉https://www.tg-me.com/+32uyb7ySo6M3OTI8
የ ክለባችን ከ 21 አመት በታች ቡድን ጨዋታውን 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ሲችል ...

ጋብሬል ቢያንኬሪ #ሀትሪክ መስራት ሲችል ቀሪዋን አንድ ግብ ዲዮጎ ሊዮን ከመረብ አሳርፏል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
554👌26🔥15👍4
በ Fantasy Football የብርያን እምቡሙ  ዋጋ ወደ 8.1 ሚሊየን ፓውንድ ከፍ ብሏል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1875👍62👏26👀5😈4🙏3😁1
ሩበን አሞሪም ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር ያለው የማሸነፍ ንፃሬ !!

Vs ቶፕ 6 [ 27.7%]

Vs አዲስ አዳጊ ከሆኑ ክለቦች ጋር [ 83.3% ]

Vs ከነዚህ ውጪ ካሉ ክለቦች ጋር [ 16.7 % ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍380💔11540😁40🙏8😢4🎉2👏1
ኦልትራፎርድ አሁን ያለበት ሁኔታ ይህንን ይመስላል ይህ በኦልድትራፎርድ ውስጥ ከሚሰራ የዘውትር ተከታታያችን ይሳቅ በውስጥ የደረሰን ምስል ነው ድል ለዩናይትድ ከሚል መልዕክት ጋር ሁሉም ነገር ዝግጁ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
576👍34🙏16🏆5👏1
የብራይተኑ አማካይ ባሌባ በኢንስታግራም ስቶሪው ላይ ያጋራው ምስል ...

"Coming to Old Trafford" የሚለውን Caption ወዲያው ነው ያጠፋው!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
489😁70👍20👀6🙏4
የዩናይትድ ደጋፊዎች ልዩ ደጋፍ ያደርጋሉ !

በተለይም ወደ ዩናይትድ ቤት ከመጣ ጊዜ ጀምሮ በሚያሳየው ብቃት ደስተኞች የሆኑት የክለባችን ደጋፊዎች

ማቲያስ ኩኛ በኦልድትራፎርድ የመጀመሪያ ግቡን ዛሬ እንዲያስቆጥር ልዩ የሆነ ድጋፍ ለእሱ ለማድረግ መዘጋጀታቸው ሲገለጽ

በተጨማሪም በአንፊልድ የነበረውን ብቃት በማንሳት ለእሱ ለማዜም መዘጋጀታቸውን በተለያዩ የX Fan pages እያጋሩት ይገኛሉ።

ማቲያስ ኩኛ በኦልድትራፎርድ የመጀመሪያ ግቡን ዛሬ የሚያስቆጥር ይመስላችዋል ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌811212👍28🙏25👏16💯10🔥6😁3
ከኦናና ወደ ሴን ላሜንስ !

ማንችስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ባሳለፍነው ሲዝን ከብራይተን ጋር በሊጉ በነበረው የመጨረሻው ጨዋታ

በአንድሬይ ኦናና ግልጽ ስህተቶች ታጅቦ በአሳፋሪ መልኩ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ነበር የተሸነፈው

በተለይም የብራይተን 3ተኛ ጎል የተቆጠረበት መንገድ እጅጉን አሳፋሪ የግብ ጠባቂ ስህተት የታየበት ነበር።

ዛሬ ላይ ያ የዩናይትድ ደጋፊ በግብ ጠባቂ የተሰቃየበት ጊዜ አልፎ ትልቅ ተስፋ የጣለበትን ሴኔ ላመንስ ይዞ ብራይተንን በኦልድትራፎርድ ይገጥማል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
638👍23🙏14😁10😢7🎉2👏1
ታይረል ማላሲያም ከቡድን ስብስቡ ጋር ኦልትራፎርድ ከትሟል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
837👍58😁25💔15🙏5🔥2
477🫡19🙏7🔥6
አሰላለፍ ወጥቷል!

ብራይተንን የሚገጥመው የክለባችን አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።

🎽| ላመንስ

🎽| ዴሊት
🎽| ሌኒ ዮሮ
🎽| ሉክ ሾው

🎽| ዳሎት
🎽| ካሴሚሮ
🎽| ብሩኖ ፈርናንዴዝ ©
🎽| አማድ ዲያሎ

🎽| ምቤሞ
🎽| ኩኛ
🎽| ሴስኮ

ተቀያሪዎች ፦ ባይንዲር ፣ ዶርጉ ፣ ሄቨን ፣ ማላስያ ፣ ማዝራዊ ፣ ማይኖ ፣ ማውንት ፣ ኡጋርቴ ፣ ዚርኪዚ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1884👌141👍32💔21🙏10❤‍🔥9🔥93🤔1🏆1
የተጋጣሚ አሰላለፍ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
👍18733😈14😢10😁4🙏2
887🙏57👍15👌7😁4👀3😈2🏆1
2025/10/31 05:57:05
Back to Top
HTML Embed Code: