Telegram Web Link
628🔥65👍16👌13🤔5👏4🙏2
FT: England - World XI 4-5

⚽️ Rooney
⚽️⚽️ Defoe
⚽️⚽️⚽️⚽️ Tevez


@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
372😁44👍10🙏3🏆1
መልካም አዳር ዩናይትዳውያን🥰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌459125🙏38👍37💔12👏3😢3😁1🎉1
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ?

ለቀጣዮቹ 74 ቀናት የሚቆይ መደበኛው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር መስኮት በይፋ ዛሬ ተከፍቷል !!

የመጀመሪያ ፈራሚያችን ማን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍39491🙏26👏1410👌3😎2😁1
ማቲያስ ኩኛ በዩናይትድ ቤት የተጫወተ የሚወደው ብራዚላዊ ተጨዋች ማን እንደሆነ ሲጠየቅ :-

"ጓደኛዬ አንቶኒን እጠራለሁ።"❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.05K😁199👍43👀22🙏3
1.07K👏43💔16🙏9😁5🎉3🫡2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ዴቭ 😍❤️ @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
እስኪ እናንተ ዴቭን በዩናይትድ ታሪክ ስንተኛ ምርጡ በረኛ አድርጋችሁ ትሰይሙታላችሁ ?

እኔ 2ተኛ አድርጌዋለሁ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
982🔥52👍36👌15🙏4🕊2😁1
775👍39😍14😁3🙏3🫡1
ብርያን ምቤሞ ለሁሉም አካላት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ መዘዋወር እንደሚፈልግ ግልፅ አድርጎ ተናግሯል።

MEN

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.71K👌101🙏47👍37😁14😎9👏6💔4🥰3🤯1🏆1
#NEW

አማካኝ ለማስፈረም በክረምቱ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም በተጨማሪም በቂ በጀት የለም ።

ነገር ግን ለቦታው የሚድልስቦሮው ሃይደን ሃክኔ እና የሰንደርላንዱ ክሪስ ሪግ ለክለባችን ተመራጭ ተጨዋቾች ናቸው ።

[Rich Fay]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍494120💔39😁23🙏6👏2👌1
Cunha x Vini Jr adventures in LA ! ☀️🇧🇷

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
567👍41😎9👏6🙏2😁1
Update !!

ምንም እንኳ ጭምጭምታዎች ቢኖሩም በዚህ የክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት አንድሬኦ ኦናና ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ አይጠበቅም ።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ ጋር ያላቸው የስራ ግንኙነት እጅጉን ጥሩ እንደሆነም ተገልጿል ።

እናም ግብ ጠባቂው በቀጣዩ የውድድር አመትም በዩናይትድ ማልያ እንደምንመለከተው ተመላክቷል ።

በሌላ ዜና አንድሬ ኦናና የሀገሩ ልጅ ብርያን ምቤሞ ክለባችንን እንዲቀላቀል ምክሩን እንደለገሰው ተነግሯል ።

ኦናና ከቶተንሀም ሆትስፐር ይልቅ ማንችስተር ዩናይትድ ለሀገሩ ልጅ ተስማሚ ቦታ እንደሚሆን ነግሮታልም ተብሏል ።

ዘገባው የ ሳሙኤል ለክኸርስት ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
💔623141😁32👍30😢14😱9🙏7😨3
#OFFICIAL

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2025/26 የውድድር አመት ሙሉ የጨዋታ መርሐ ግብር ይፋ ሊሆን #ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተዋል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
597👍56🙏20🏆13👀7😁4🤯1
ዩናይትድ ምን አይነት አጥቂ ይፈልጋል ?

ታዋቂው እና ተአማኒው ዘ አትሌቲክ ጋዜጣ ክለባችን በገበያው ላይ አሁንም አጥቂ ለማስፈረም ጥረቱን እንደቀጠለ ባወጣው ዘገባ ጠቁሟል ።

በዚህም ዘ አትሌቲክ ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚፈልጉት የዘጠኝ ቁጥር ተጨዋች ተከታዮቹን መስፈርቶች ማሟላት እንዳለበት ለመልማይ ቡድን አባላት ማሳወቃቸውን ዘግቧል ።

- የመጀመርያው መስፈርት ተጨዋቹ በቁመት ደረጃ ረጅም ሊሆን የሚገባ ሲሆን ፊቱን አዞሮ ከቡድን አጋሮቹ ጋር መጫወት የሚችል መሆን አለበት ተብሏል ።

- ቀጥሎ የሚመጣው ተጨዋቹ በፊት መስመር የሚያግዙትን የመስመር አጥቂዎች የተጋጣሚ የመሀል ተከላካዮችን ፕሬስ እንዲያደርጉ የሚያስችል እና እድሎችን የሚፈጥር መሆን አለበትም ተብሏል ።

- በሶስተኛነት የተቀመጠው መስፈርት እጅጉን ፈጣን እና የተጋጣሚ ተጨዋቾች ትተው የሚሄዱትን ስፔስ ባለው ፍጥነት ተጠቅሞ ግቦችን ማስቆጠር መቻል እንዳለበትም ተጠቁሟል ።

- በአራተኝነት አጥቂው ኳስ አክርሮ መምታት የሚችል እንዲሁም Half chance ወደ ጎል መቀየር የሚችል በተጨማሪም ግብ ጠባቂን አልፎ ማስቆጠር የሚችል መሆን አለበት ።

የትኛው አጥቂ እነዚህን መስፈርቶችን ያሟላል ብላችሁ ታምናላችሁ ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
646😁61👍28👌19🙏16
😁856👍14665🙏17🤝12👌6🔥4🤔3😎3
776👏36🥰16👌8🙏5👍4😁3😢1
2025/07/10 14:09:14
Back to Top
HTML Embed Code: