Telegram Web Link
#Update

ሪያል ቤቲስ አንቶኒን ከክለባችን ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረቡ ተሰምቷል ።

የስፔኑ ክለብ ብራዚላዊውን ተጨዋች  ለማስፈረም 20 ሚሊየን ዩሮ ማቅረቡም ተገልጿል ።

በተጨማሪም ዩናይትድ ከወደፊት የተጨዋቹ ሽያጭ 50 % የሚሆነውን የዝውውር ሂሳብ እንዲካፈል የሚያደርግ ስምምነት እንደቀረበለት ተነግሯል ።

[ ስፖርት ዊትነስ ]

@Man_united_Ethio_fans
@Man_united_Ethio_fans
😁993139👍47💔24😢16🤯12👌7🙏5👀51
ንግግሮች ዛሬም ቀጥለዋል !!

ካሜሮናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ብሪያን ምቤሞን ወደ ክለባችን ለማምጣት የሚደረጉ ንግግሮች ዛሬም ቀጥለዋል።

ከተጫዋቹ ጋር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ስምምነት ላይ የተደረሰ ቢሆንም...

ከተጫዋቹ ክለብ ብርንትፎርድ ጋር እስካሁን የተደረሰ ምንም አይነት ስምምነት የለም።

{ ፋብርዚዮ ሮማኖ }

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
701👍69🙏56🔥8🤯8👏5🤔3😁2👌1
ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ !!

ክለባችን በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት የአጥቂ መስመሩን ማጠናከር ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑ አይዘነጋም።

ስለሆኔም ላለፉት ግዜያት በዋናነት ሁለቱ ቪክቶሮችን ጨምሮ በርካታ የአጥቂ አማራጮችን ስመለከት ቆይቷል።

የክለባችን ሰዎች አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አይናቸውን የኢንትራክት ፍራንክፈርቱ የፊት መስመር ተጫዋች ሁጎ ኢኬቲኬ ላይ ያሳረፉ ሲሆን....

የክለባችን የምልመላ ዳይሬክተር ክርስቶፈር ቪቬል ተጫዋቸን ወደ ክለባችን ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆናቸው ተገልጿል።

ዘገባው የጀርመኑ ታማኙ ጋዜጤኛ የቢልድ ነው !!

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
675👌54👍40💯16💔13😁11🤔11🙏7😎2
1.21K👌36🎉29👍21🏆12😁3🙏3
ብራያን ኤምቤሞ ቶማስ ፍራንክ የስፐርስ አዲሱ አሰልጣኝ ስለመሆኑ:-

"ለኔ ብዙ ነገር ነው ያደረገልኝ፣ በዚያ እንደሚሳካለት ተስፋ አደርጋለሁ።"

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
1.39K👍159😁79👏24👀23🙏11😨5💔3
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
Old Group ላላችሁ አስደሳች የዋጋ ጭማሪ 🔥

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫላችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     2018   500 ብር
     2019   700 ብር
     2020   700  ብር
     2021   700  ብር
     2022   700  ብር

2 እና ከዛ በላይ ለሚያመጡ ቦነስ አለ 👀

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።

 ለመሸጥ ያናግሩ - @MickyXast
  call- 0989582468
29🙏1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (𝐌𝐎𝐇𝐀𝐌𝐌𝐄𝐃 𝐉𝐑🕊)
🔥👑
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
938🔥75🏆21😁9🙏8🤔6👍2❤‍🔥1💔1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች (ყɛąცʂrą)
1.98K🔥136😁57🏆41🍓22🤯16🍾15❤‍🔥13💔119🆒9
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን?

ሰናይ ቀን ❤️

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
607🙏65👍26😁2👏1
የተጫዋቹ ዋጋ ዝቅ ያለ ነው!

የራስሙስ ወደ ጣልያን የመመለስ ፍላጎት!

ከሰሞኑ የዮኬሬሽን መሰልበጥ ተከትሎ ፊቱን ወደ ኢኪቴኬ ያዞረው ክለባችን ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር በተደጋጋሚ ተገናኝቷል፣ በተጨማሪም የምንጊዜም ባላንጣችን ሊቨርፑልም በተጫዋቹ ላይ ተጨባጭ ፍላጎት እንዳላቸው ፋብሪዚዮ ሮማኖ ከሰአታት በፊት ዘግቧል።

ሆኖም አሁን ፖል ሃርስት እንዳወጣው መረጃ ከሆነ ለበሳሉ ወጣት አጥቂዬ ከ100 ሚልየን ዩሮ በታች የሚያቀርብ የየትኛውንም ክለብ የዝውውር ጥያቄ ባላየ ነው የማልፈው ሲል የነበረው ፍራንክፈርት ሃሳቡን መቀየሩንና

ለወጣቱ የክለባችን ደጋፊ ኢኪቴኬም ከኦማር ማርሙሽ እኩል የዝውውር ክፍያ እንደሚጠይቅ ማለትም 63 ሚልየን ፓውንድ ተጫዋቹን ለመልቀቅ በቂው እንደሆነ ዘግቧል።

በተያያዘም እውቁ የጣልያን ዘጋቢ አልፍሬዶ ፔዱላ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ራሴን ማሳየት እፈለጋለሁ ሲል የነበረ ራስሙስ ኆይሉን ሃሳቡን መቀየሩንና ወደ ጣልያን የመመለስ ፍላጎት ማሳየቱን

እንዲሁም ኢንተር ያቀረበለት ፕሮፖዛል እንደማረከው በተጨማሪም ምንም እንኳን ኢንተር ከተጫዋቹ ጋር ቢስማማም ከክለቡ ዩናይትድ ጋር መስማማትም ዝውውሩን እውን ያደርግለት ዘንድ ግድ እንደሆነ ገልጿል።

@Man_United_Ethio_fans
@Man_United_Ethio_fans
544🙏52👍19🤩14😁5😈3🥰2💔2
🗣️ || ብሩኖ ስለ የክለባችን አዲሱ ማልያ

"በዚህ ማልያ ትልቅ ትዝታዎችን እንደምንፈጥር ተስፋ እናደርጋለን!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.53K🏆87🙏45💯39😁32👍26👏3😎2
971💔34😢13🔥8👏3🙏3❤‍🔥1😁1
ናፖሊ ጄደን ሳንቾን የግሉ ለማድረግ የመጀመሪያ ዙር የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።

[Sky Italia]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍692🙏12668🤔8
ኦማር ቤራዳ በ2028 የሊጉ ዋንጫ ባለ ድል መሆንን አላማው ስላደረገው 'project 150' :-

"በዚህ የውድድር አመት 15ተኛ ስለጨረስን የማይቻል ይመስላል፣ ነገር ግን ይህን እቅድ ስለምን አናቅድም? እኔ በበኩሌ አላማችን እንደሚሳካ ሙሉ እምነት አለኝ።"

"ቢያንስ 2 ወይም 3 የክረምት የዝውውር መስኮት ይኖረናል ፣ ይህ ደግሞ ቡድን ለመገንባት እና ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር ለመመለስ ፈር ቀዳጅ ነው።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍867181🙏29😁27🏆11
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ኦማር ቤራዳ በ2028 የሊጉ ዋንጫ ባለ ድል መሆንን አላማው ስላደረገው 'project 150' :- "በዚህ የውድድር አመት 15ተኛ ስለጨረስን የማይቻል ይመስላል፣ ነገር ግን ይህን እቅድ ስለምን አናቅድም? እኔ በበኩሌ አላማችን እንደሚሳካ ሙሉ እምነት አለኝ።" "ቢያንስ 2 ወይም 3 የክረምት የዝውውር መስኮት ይኖረናል ፣ ይህ ደግሞ ቡድን ለመገንባት እና ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር ለመመለስ ፈር…
ኦማር ቤራዳ ስለማትያስ ኩኛ:-

"ደጋፊዎች የሚወዱት አይነት ተጫዋች ነው። ያለው በራስ መተማመን በብዙሃኑ ዘንድ ይደነቅለታል።"

"ስለቴክኒካዊ ችሎታውም ማውራት እንችላለን፣ በሶስት የተለያዩ ቦታዎች ላይ መጫወት ይችላል። "

"ፈጣሪ ተጫዋች ነው፣ ግቦችን ማስቆጠርም ሆነ አመቻችቶ ማቀበል ይችላል።"

"በሰዎች ዘንድ በብዙ የሚደነቅ ችሎታ አለው፣ ይህ ብቃቱም ኩኛ 'Cantonesque' ነው ብዬ ለመናገር ያስደፍረኛል።"

✔️ አብዛኛውን ጊዜ የንጉስ ካንቶናን አይነት አጨዋወት የሚጫወቱ ተጫዋቾች 'Cantonesque' (ካንቶኔስክ) ይባላሉ እናም ቤራዳ ለማለት የፈለገው እሱን ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
645🙏35👍24
የቀድሞው ብራዚላዊው የክለባችን ተጫዋች ክሌበርሰን ስለማትያስ ኩኛ:-

"ይህ ለማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ ፊርማ ነው። ኩኛ ለማንችስተር ዩናይትድ ሲጫወት ልመለከት በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።"

"እንደእርሱ አይነት ተጫዋች ያስፈልጋቸዋል።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
900👍65👌13👏12🙏4😁3
አንድሬ ኦናና በማንችስተር ዩናይትድ ይቆያል ተብሎ ይጠበቃል።

የአጥቂው ራስመስ ሆይሉንም ፍላጎት በክለቡ ቆይቶ ለቦታው መፋለም ነው።

The Athletic የዘገባ ምንጫችን ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
💔651102😁58👍28🤯10😎9🙏3👀1
#Breaking

የጀርመኑ ክለብ ኤንትራክ ፍራንክፈርት ከአጥቂው ሁጎ ኤክቲኬ ዝውውር 100 ሚሊየን ዩሮ እንደሚፈል ተገልጿል ።

ሆኖም ክለቡ በዝውውር ክፍያው አወቃቀር ዙርያ ከፈላጊ ክለቦች ጋር ድርድር ለማድረግ ፍቃደኛ መሆኑ ተዘግቧል ።

[ ዘ አትሌቲክ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁621102👍27🤯14👌5🙏4😎3👏2🤔2🏆2👀1
2025/07/09 22:17:02
Back to Top
HTML Embed Code: