Telegram Web Link
ኦማር ቤራዳ ከሩበን ​​አሞሪም ጎን ስለሚቆምበት ምክንያት፡-

"አሁን ባለንበት በ2025 ቡድኑ ምን እንደሚፈልግ እንዲሁም የፕሪሚየር ዋንጫ ለማሸነፍ በሚያስችል የሁለት እስከ ሶስት አመት እቅድ ዙሪያ ላይ ውይይቶችን አድርገናል።"

"ይህንን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል የሚያሳይ በጣም ግልጽ የሆነ ፍኖተ ካርታ አለን። "

"ሩበን በቀጣይ ወር ማለትም July 1 2025 ቢጀምር ኖር ይሄ ሁሉ እውቀት ሊኖረን አይችልም ነበር አይደል? እና እሱ የቆየባቸውን ሰባት ወይም ስምንት ወራት በዚህ መልኩ ነው የምመለከታቸው።"

"በፕሪምየር ሊጉ እጅግ ተሠቃይቷል፣ ቡድኑም ተሰቃይቷል። ወደፊት በእጅጉ ሊረዳን እንድሚችል የሚሰማኝም ለዚያ ነው።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
624👍58🙏22🏆14😨4😁3👏2
አንድሬ ኦናና በማንቸስተር ዩናይትድ የሚቀጥልበት እድል ሰፊ ነው !!

የካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ የአንድሬ ኦናና ተወካዮች ከማንቸስተር ዩናይትድ የበላይ ሀላፊዎች ጋር ባለፈው ሳምንት ውይይት አድርገው ነበር ።

እናም አንድሬ ኦናና በቀጣዩ የውድድር አመት በማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚቀጥል ይጠበቃል .... ነገር ግን ማንቸስተር ዩናይትዶች የአንድሬ ኦናና ተጠባባቂ እና ተፎካካሪ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ወደ ገበያ ሊወጡ የሚችሉበት እድል አለ ።

{ ዘገባው የ ዘ አትሌቲክ ነው }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
341💔167👍47😢13🙏9🎉3😁1
ከነዚ ተጫዋቾች ውስጥ በቀጣዩ የውድድር አመት የግዴታ አንዱ ተጫዋች በማን ዩናይትድ መቆየት አለበት ቢባል ማን እንዲቆይ ትመርጡ ነበር ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
571😁46👍21💔21🤔9🙏9👏3🤯1🏆1
1.06K😁210😎48👍21😢12🔥5🙏5❤‍🔥3👏3💔3😈1
አስደሳች ዜና

ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎቾ በሙሉ ኦርጅናል የ2025-26 አዲሱን ማሊያ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ለተከታታዮቿ ማቅረቧን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

order ማድረግ የጀመርን ሲሆን ከወዲሁ በማዘዝ  በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ፤ አዲስ አበባን አጋራባች ከተሞች ላይ በመኪና እንልካለን ወደ ሌሎች ቦታዎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

በለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @wizhasher
 👉 @wiz_hasher

ስልክ ቁጥር  👉 0919337648
446😁53👍35🤔9💔8🙏6🏆5🎉4👏2👌2😍1
ማንችስተር ዩናይትድ የቶም ሂተንን ኮንትራት እስከ ሰኔ 2026 ለተጨማሪ አንድ አመት ለማራዘም ከስምምነት ላይ ደርሷል።

ሂተን የክለቡ 3ተኛ ግብ ጠባቂ ሆኖ የሚቀጥል ሲሆን ይህ ውሳኔ በሩበን አሞሪም እና በአሰልጣኞች ቡድን አባላቱ ይሁንታን አጊኝቷል በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
444😁146💔54👍43🤔2211🙏6😢4👌3
ምንም እንኴ ራስመስ ሆይሉንድ ወደ ኢንተር ሚላን ለማምራት ፍላጎት አሳይቷል ቢባልም አሁንም ቢሆን ቀዳሚ ሃሳቡ በ ዩናይትድ መቆየት ነው ተብሏል @Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁520👍14588💔63😨23😢12👏6🙏6🤯4🤩4
አንድሬ ኦናና ከቆፍጣናው የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር 📸

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.43K👍135😁71🫡57👀24🔥11👏11🤔7🙏6
ናፖሊ፣ ኤሲ ሚላንና አስቶንቪላ ባለፉት ቀናት ከጄደን ሳንቾ ተወካዮች ጋር ተነጋግረዋል።

ክለባችንም ቡድኑን መልሶ ለመገንባት ገንዘብና የተጫዋቾች ሽያጭ ስለሚያስፈልገው ተጫዋቹን መሸጥ ይፈልጋል።

[Valentin Furlan, Rudy Galetti]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
531🙏97👍35👌19👏10😁5
ዝቅተኛ የድሪብል ስኬት!

በተጠናቀቀው የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ እንደአሌሃንድሮ ጋርናቾ ዝቅተኛ የድሪብል ስኬት ያስመዘገበ አንድም ተጫዋች የለም።

ተጫዋቹ ካደረጋቸው 89 ድሪብል የማድረግ ሙከራዎች መካከል የተሳኩት 26ቱ ብቻ ሲሆኑ

ይህም በፕሪሚየር ሊጉ ከ70 በላይ ድሪብል የማድረግ ሙከራ ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል 29.2% በማስመዝገብ በሊጉ መጥፎ የድሪብል ስኬት ያለው ተጫዋች ያደርገዋል።

[Who Scored]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
313💔115😁57👍21🙏3
ጠያቂ  |🎤

''ማንችስተር ዩናይትድ በ2028 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ይችላል ?

ኦማር ቤረዳ  |🎤

''በእርግጠኝነት ይችላል። ይህንን ማድረግ እንደምንችል አጥብቄ አምናለሁ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.37K😁77🏆60🙏44👍26🫡13👏9🎉3🔥2👌2🤝2
994👍58👏23🔥19🫡9🤩6🏆4🙏3
"አሁን እዚህ ተቀምጬ ስለወደፊቱ ብሩህ ተስፋ ሳስብ ሃሴት አደርጋለሁ።"

"እርግጥ ነው ብዙ ውሳኔዎችን ማድረግ ይኖርብናል፣ እናም ስህተቶች እንደሚኖሩ ምንም ጥርጥር የለውም።"

"እሊህን ስህተቶች ለመቀነስ እንሞክራለን። ነገር ግን የምንፈልገው ለረጅም ጊዜ ዘላቂ ሆኖ የሚቆይ ነገር መገንባት ነው። አይደል?"

ኦማር ቤራዳ 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1819👌52👍35🙏11😁6💔3🫡2
የራሺን ራቦና አሲስትና የፖግባን የመቀስ ምት ግብ ምን ያህሎቻችሁ ታስታውሷታላችሁ?

እስኪ ያቺን አስደናቂ ግብ በጎል ቻናላችን ይመልከቱ 😍

👉https://www.tg-me.com/+G62S3YiyTSU2NWE0
👉https://www.tg-me.com/+G62S3YiyTSU2NWE0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
46😁11🏆7👍1🙏1
Sir David Beckham 🤝 Harry Amass

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.09K👍78👌30🏆16🙏5😁1
#Update

በዛሬው እለት በማንችስተር ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ መካከል አወንታዊ ድርድሮች ተካሄደዋል ።

በሁለቱ ክለቦች መካከል በተጨዋቹ የዝውውር ሂሳብ ያለው ልዩነት እጅግ አነስተኛ ሲሆን .. አሁን ላይ ልዩነት የትንሽ ሚሊየኖች ብቻ ነው ተብሏል ።

ግላዊ ጉዳዮች ቀደም ብሎ ከስምምነት የተደረሰባቸው ሲሆን ምቤሞ አሁንም ብቸኛ የሚፈልገው ማንችስተር ዩናይትድን ብቻ እንደሆነ ተገልጿል ።

[ Valentin Furlan ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
997👍96🫡38🙏20😴17👌7😁6🎉3
🟥 ጀማል ሙሲያላ በኢንስታግራም ገጹ ከጆሽዋ ዚርክዚ ጋር 📸 ❤️‍🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎉668👍125111👀55😁19👏8👌7🏆5❤‍🔥2🙏2🔥1
2025/07/09 15:28:25
Back to Top
HTML Embed Code: