Telegram Web Link
1.92K👏103🙏7052👍41😁31😢8👌8🏆6🕊4🤩3
ቪክቶር ዮኬሬሽ ማንችስተር ዩናይትድን አልቀላቀልም አላለም !!

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁1.87K216👍63🤔28💔26🤯17👀1712😴12😈9👏8
ይቺን ፎቶ የሚያስታውስ 🤭

እንደ አንቶኒ ግን በዛ ልክ ተስፋ የተጣለበት ተጫዋች ነበር ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.15K😍68😁66💔59😢39👍17👀6🤔5🙏5👌5🎉4
ሩኒ እና ቪዲች ከ EA FC ካርዳቸው ጋር 😎

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🎉550188👍33👌24😎11🏆6🔥5🤩3🙏2😇2👏1
ሰበር!

ቶተንሃሞች ብራያን ኤምቤሞን ለማስፈረም ከሚደረገው ፉክክር ራሳቸውን አግልለዋል።

ዶሮዎቹ ከዚህ በኋላ ተጫዋቹን ከማንችስተር ዩናይትድ እጅ ፈልቅቆ ማውጣት የማይቻል ነው ብለው ያምናሉ።

[Valentin Furlan, Rudy Galetti]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.5K😁164👌69👍56😎34🙏28🎉11🆒5😢4🫡3🤩2
10 ሚሊዮን ተከታዮች !

የሀያሉ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ይፋዊ የዩቲዩብ ገፅ 10 ሚሊየን ተከዮችን ማፍራቱን ተከትሎ...

በዛሬው ዕለት ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና የዩቲብ ቻናሉ ሰራተኞች ደስታቸውን በአንድነት አክብረዋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.22K👏65👍37❤‍🔥15😁11🎉10🙏10👌8😎3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
799👍45🙏31💔16❤‍🔥13🤗8👏6🎉4😁1😴1
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን🤩

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
693🙏98🏆15🤝10😁8👌7🆒5🍓4😢3🎉3🤩2
በፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ማንን መግጠም ትፈልጋለህ ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ....

የ2024/25 የውድድር አመት የክርስታል ፓላስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል የተሰየመው....

ኮሎምቢያዊው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ዳኒኤል ሙኖዝ ''ማንቸሰተር ዩናይትድን'' በማለት መልሱን ሰጥቷል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁829114👍35👀13😈8🙏6👌4🕊4❤‍🔥3🔥1🏆1
እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም። ይፋ ሲሆን ሙሉ መርሀግብሩን ይፋ የምናደርግ ይሆናል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
593👍22😁16🙏4
OFFICIAL !!

የመጀመሪያ ጨዋታችንን የለንደኗን ክለብ አርሰናልን በኦልድትራፎርድ የምናስተናግድ ይሆናል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌1.64K🔥18683😁74😨29👀24👍20🙏10😈3🤩2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም። ይፋ ሲሆን ሙሉ መርሀግብሩን ይፋ የምናደርግ ይሆናል ። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ለአርሰናል እጅግ ቅርብ የሆኑት የመረጃ ምንጮች የመጀመሪያው የአርሰናል ጨዋታ በኦልድትራፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር እንደሆነ በእርግጠኝነት ተናግረዋል ።

እነ ሳሙኤል ሉክኸረስት እስካሁን ይፋ ያደረጉት ነገር የለም ሆኖም አሁን ላይ የመጀመሪያ ጨዋታችን ከአርሰናል ጋር ይመስላል ።

ዩናይትድ Vs ታርሰዋል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
753😁91👌26👍22💔11🤯7🎉7🔥5🙏4
651🔥125👌16💔8🙏6😈5👍2🤗1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (Wiz Hasher)
አስደሳች ዜና

ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎቾ በሙሉ ኦርጅናል የ2025-26 አዲሱን ማሊያ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ለተከታታዮቿ ማቅረቧን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

order ማድረግ የጀመርን ሲሆን ከወዲሁ በማዘዝ  በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ፤ አዲስ አበባን አጋራባች ከተሞች ላይ በመኪና እንልካለን ወደ ሌሎች ቦታዎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።

በለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @wizhasher
 👉 @wiz_hasher

ስልክ ቁጥር  👉 0919337648
132👍16🙏6😁4
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
OFFICIAL !! የመጀመሪያ ጨዋታችንን የለንደኗን ክለብ አርሰናልን በኦልድትራፎርድ የምናስተናግድ ይሆናል ። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
አስደሳች ዜና ለክለባችን ደጋፊዎች 😅

ገና ከወዲሁ አዲሱን አመት በጉጉት እንድንጠብቀው ያደረገን መርሃ ግብር ! 😍

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
930🔥52😁26👍20😍10🙏7😨5🏆3👏1👌1
እስካሁን ሊጉ ይፋ ባያደርገውም አፈትልከው እየወጡ ካሉ መረጃዎች መካከል ከመጀመሪያዎቹ አምስት ጨዋታዎች ውስጥ አ*ሰናል ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲን የመሳሰሉ ክለቦችን የምንገጥም ይሆናል።

#UNOFFICIAL

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
705😱168😁60💔46👌34🙏10😨9👍7👀7🔥4🫡2
ዩናይትድ ሳንቾን መሸጥን ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር አለው !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ጄደን ሳንቾ ለመሸጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ነው ተብሏል ።

አሁንም ቢሆን ክለባችን ጄደን ሳንቾን በውሰት ውል ለሌላ ክለብ ከመስጠት ይልቅ ተጨዋቹን በቋሚነት መሸጥን ተመራጭ እንደሚያደርግ ተነግሯል ።

የሴርያው ክለብ ናፖሊ አሁንም ተጨዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት ቢያሳይም የሳንቾን የደሞዝ ክፍያ የመሸፈን ሀሳብ የለውም ተብሏል ።

ነገር ግን የኔፕልሱ ክለብ ለሁኔታው መፍትሄ እየፈለገ እንደሆነ ተገልጿል ።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
321👍48🙏17🆒1
#Update

የክለባችን የአካዳሚ ቡድን ዋና ስራ አስኪያጅ ኒኮ ኮክስ ከክለባችን ሀላፊነት በመልቀቅ የመርሲሳይዱን ክለብ ኤቨርተን በተመሳሳይ ሚና ሊቀላቀል መሆኑ ተሰምቷል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👍31230👏18💔12🤝7🙏4
እንደ በርካታ ታማኝ ምንጮች ከሆነ የቀጣዩ የውድድር አመት የክለባችን የመጀመርያ አምስት ጨዋታዎች ...

- አርሰናል (H)
- ፉልሀም (A)
- በርንሌይ (H)
- ማንችስተር ሲቲ (A)
- ቼልሲ (H)

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
662😨114👍49😱20🔥18😁14🤯10🙏10🏆6😢4👏3
2025/07/09 08:44:26
Back to Top
HTML Embed Code: