OFFICIAL !!
የክለባችን የመጀመሪያዎቹ 8 ጨዋታዎች ።
አርሰናል [ በሜዳችን ]
ፉልሃም [ከሜዳ ውጭ]
በርንሌይ [በሜዳችን]
ማን ሲቲ [ከሜዳ ውጭ
ቼልሲ [በሜዳችን]
ብሬንትፎርድ [ከሜዳ ውጭ]
ስንደርላንድ [በሜዳችን]
ሊቨርፑል [ከሜዳ ውጭ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የክለባችን የመጀመሪያዎቹ 8 ጨዋታዎች ።
አርሰናል [ በሜዳችን ]
ፉልሃም [ከሜዳ ውጭ]
በርንሌይ [በሜዳችን]
ማን ሲቲ [ከሜዳ ውጭ
ቼልሲ [በሜዳችን]
ብሬንትፎርድ [ከሜዳ ውጭ]
ስንደርላንድ [በሜዳችን]
ሊቨርፑል [ከሜዳ ውጭ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤657🤯188🏆34👍19🙏17💔17😱14😁5🔥2👏1
የክለባችን የቀጣይ ሲዝን ሙሉ ጨዋታዎች !!
የመጀመሪያ ጨዋታ ከአርሰናል በሜዳችን
የመጨረሻው ከብራይተን ከሜዳ ውጭ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመጀመሪያ ጨዋታ ከአርሰናል በሜዳችን
የመጨረሻው ከብራይተን ከሜዳ ውጭ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤436👍23😁20🤯20🙏12👌5👏2👀2
🔴 የማንችስተር ዩናይትድ 2025/26 የጨዋታ መርሃግብር
17 Aug: Arsenal (H)
23 Aug: Fulham (A)
30 Aug: Burnley (H)
13 Sep: Manchester City (A)
20 Sep: Chelsea (H)
27 Sep: Brentford (A)
4 Oct: Sunderland (H)
18 Oct: Liverpool (A)
25 Oct: Brighton & Hove Albion (H)
1 Nov: Nottingham Forest (A)
8 Nov: Tottenham Hotspur (A)
22 Nov: Everton (H)
29 Nov: Crystal Palace (A)
3 Dec: West Ham United (H)
6 Dec: Wolverhampton Wanderers (A)
13 Dec: Bournemouth (H)
20 Dec: Aston Villa (A)
27 Dec: Newcastle United (H)
30 Dec: Wolverhampton Wanderers (H)
3 Jan: Leeds United (A)
7 Jan: Burnley (A)
17 Jan: Manchester City (H)
24 Jan: Arsenal (A)
31 Jan: Fulham (H)
7 Feb: Tottenham Hotspur (H)
11 Feb: West Ham United (A)
21 Feb: Everton (A)
28 Feb: Crystal Palace (H)
4 Mar: Newcastle United (A)
14 Mar: Aston Villa (H)
21 Mar: Bournemouth (A)
11 Apr: Leeds United (H)
18 Apr: Chelsea (A)
25 Apr: Brentford (H)
2 May: Liverpool (H)
9 May: Sunderland (A)
17 May: Nottingham Forest (H)
24 May: Brighton & Hove Albion (A)
@Man_United_Ethio_Fans
17 Aug: Arsenal (H)
23 Aug: Fulham (A)
30 Aug: Burnley (H)
13 Sep: Manchester City (A)
20 Sep: Chelsea (H)
27 Sep: Brentford (A)
4 Oct: Sunderland (H)
18 Oct: Liverpool (A)
25 Oct: Brighton & Hove Albion (H)
1 Nov: Nottingham Forest (A)
8 Nov: Tottenham Hotspur (A)
22 Nov: Everton (H)
29 Nov: Crystal Palace (A)
3 Dec: West Ham United (H)
6 Dec: Wolverhampton Wanderers (A)
13 Dec: Bournemouth (H)
20 Dec: Aston Villa (A)
27 Dec: Newcastle United (H)
30 Dec: Wolverhampton Wanderers (H)
3 Jan: Leeds United (A)
7 Jan: Burnley (A)
17 Jan: Manchester City (H)
24 Jan: Arsenal (A)
31 Jan: Fulham (H)
7 Feb: Tottenham Hotspur (H)
11 Feb: West Ham United (A)
21 Feb: Everton (A)
28 Feb: Crystal Palace (H)
4 Mar: Newcastle United (A)
14 Mar: Aston Villa (H)
21 Mar: Bournemouth (A)
11 Apr: Leeds United (H)
18 Apr: Chelsea (A)
25 Apr: Brentford (H)
2 May: Liverpool (H)
9 May: Sunderland (A)
17 May: Nottingham Forest (H)
24 May: Brighton & Hove Albion (A)
@Man_United_Ethio_Fans
❤404👍34🏆16🤯11🙏6😁4
አዲሱን ሲዝን በማያልቀው Episode ከሚጀምሩት በኦልድትራፎርድ አሀዱ ብለን ጀምረን ከሜዳችን ውጪ በብራይተኖች ቤት የምናጠናቅቅ ይሆናል። የ2025/2026 የውድድር አመት የጨዋታ መርሃግብር እንዴት ተመለከታችሁት ?
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤743🔥78👍29😁18🤯15💔15🏆12🙏8😴5👀4😈1
ይህን ያውቃሉ ?
በታርክ ገናናው ክለባችን ከየትኛውም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ በላይ የመክፈቻ ጨዋታዎችን(22) ያሸነፈ መሆኑን ያውቃሉ ??
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በታርክ ገናናው ክለባችን ከየትኛውም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ በላይ የመክፈቻ ጨዋታዎችን(22) ያሸነፈ መሆኑን ያውቃሉ ??
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.07K👍46😁44🏆27🙏16😎7🔥5👏3
2028 የዩናይትድ የክብር ዘመን? የዩናይትድ የዝውውር ምኞት ማነው? በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
❤124👍13😁12🙏9👌1
ክለባችን በዚህ ሲዝን የሚያደርጋቸው ተጠባቂ የደርቢ ጨዋታዎች መርሃግብር ይህንን ይመስላል።
የመጀመሪያው የማንቹኒያን ደርቢ በ4ተኛዉ ሳምንት የሚካሄድ ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመጀመሪያው የማንቹኒያን ደርቢ በ4ተኛዉ ሳምንት የሚካሄድ ይሆናል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
👌369❤91👍18🙏18😎7💔3
እንደ ኦፕታ መረጃ ማንችስተር ዩናይትድ በ2025/26 ሲዝን በሜዳው ኦልትራፎርድ የሚያደርገው የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ለዘጠነኛ ተከታታይ አመታት በሜዳው የሚያደርገው የመክፈቻ ጨዋታ ነው ይህ ደግሞ በታሪክ ብቸኛው ክለብ ያደርገዋል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤989👍64🏆22👌17😁12😱6👏4🎉4🙏4
እንደ ኦፕታ መረጃ ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር ካደረጋቸው የመጨረሻ 18 የኦልትራፎርድ ጨዋታዎች ውስጥ በ10 አሸንፎ በ6ቱ አቻ ወጥቷል በተጨማሪም የተሸነፈው 2 ጊዜ ብቻ ነው።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤801👍50🤯21🙏12😁10🔥6🕊5🥰3
እንደ ኦፕታ መረጃ ከሊጉ ክለቦች የመጀመሪያዎቹ አምስቱ ሳምንታት ጨዋታዎች ከባዱ በ94.6% የማንችስተር ዩናይትድ መሆኑን ገልጿል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🤔439💔88👍57❤55😁25👀6🙏2
የአፍርካ ዋንጫ ተጫዋቾቻችንን ልነጥቀን ይችላል !!
የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ መርሃ ግብር ጅማሮውን በፈረንጆቹ ታህሳስ 21-2025 ያደርጋል።
በሞሮኮ አዘጋጅነት የሚከናወነው ይህ መርሃ ግብር ፍፃሜውን የሚያደርገው በፌረንጆቹ ጥር 18-2026 መሆኑ አስቀድሞ በአዘጋጁ አካል ይፋ ተደርጓል።
ስለሆነም የኛዋ አህጉር አፍሪካዊያን ተጫዋቾቻችን እድል ቀንቷቸው እስከ ፍፃሜው መርሃ ግብር የሚጓዙ ከሆነ....
ኑስየርን ማዝራዊ ፣ አማድ ዲያሎ ፣ አንድሬ ኦናና እና ምናልባት ብሪያን ምቤሞን ሊያሳጣን ይችላል።
በአጠቃላይ በውድድሩ ወቅት የሚናከናውናቸው ጨዋታዎች ስድስት ሲሆኑ...
አስቶን ቪላ ፣ ኒውካስል ፣ ዎልቭስ ፣ሊድስ ፣ በርንሌይ እና የከተማ ተቀናቃኛችን ማንቸስተር ሲቲ ይገኙበታል።

💔511❤121😁37👍31😨14🙏5😇4👏2
ሪዮስ የኤሪክሰን ተተኪ ?
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክለቡ ጋር ለተለያየው አማካዩ ክሪስቲያን ኤርክሰን ምትክ እንዲሆን ሪቻርድ ሪዮስን ለማስፈረም እያጤኑበት ነው።
የክለባችን መልማዮችም ሪዮስን ለመመልከት በአለም ክለቦች ዋንጫ የፓልሜራስ ጨዋታዎች ላይ በቅርበት የሚመለከቱት ይሆናል።
GiveMe Sport
@man_united_ethio_fans

❤756🔥65👍35❤🔥18👌13👏10🙏7🤔5😁4
የክለባችን የአካዳሚ ቡድን ዋና ስራ አስኪያጅ ኒክ ኮክስ ከክለባችን ሀላፊነት በመልቀቅ የመርሲሳይዱን ክለብ ኤቨርተንን ተቀላቅለዋል።[Rich Fay]
* በነገራችን ላይ ኒክ ኮክስ በክለባችን የስራ ዘመናቸው እንደ ኮቢ ማይኖ እናም ሌሎች 38 ወጣት ተጫዋቾችን ለዋናው ቡድን ብቁ እንዲሆኑ ያስቻሉ ሰው ነበሩ።
ክለባችን በአካዳሚው ዘርፍ ባለፉት አመታቶች አመርቂ ስራን እንዲያስመለክተን ያደረጉ ሰዎችን ባናጣቸው ጥሩ ነበር።

💔421❤93👍37👌8🔥4😁4🙏4🕊3
በ2025/26 ሲዝን ማንችስተር ዩናይትድን በኦልድትራፎርድ ለመመልከት እቅዱ ካላቹ የቲኬቶቹ ዋጋ ይህ ይመስላል !
በአንድ ጨዋታ ከ £59 - £97 ፓወንድ በካታጎሪ A ለ6 የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች (ተጠባቂ ጨዋታዎች) ተመርጦ የተያዘ ነው።
ከ £57 - £86 ፓወንድ በካታጎሪ B ደረጃ ለ11 የሊጉ ጨዋታዎች ክለቡ የያዘው ሲሆን ከእነዚህ በአንዱ መገኘት ያን ያህል ያስወጣል።
ከ £37 - £60 ፓወንድ በካታጎሪ C ደረጃ ለ2 የሊጉ ጨዋታዎች የተያዘ ነው።
ከ £32 - £52 ፓወንድ በካፕ ጨዋታዎች ብቻ (ማለትም ካራባኦ እና ኤፌ ካፕ ጨዋታዎች ) በየጨዋታው በካታጎሪ D ደረጃ ክለቡ ለትኬት የሚያስከፍለው ነው።

😁239❤117🏆17🙏12👍11🔥2🎉2
የስካይ ስፖርትን መረጃ ካመንን ጄደን ሳንቾ ወደ ናፖሊ ለመቀላቀል የቀረበለትን ሀሳብ እሺ ብሎ ተቀብሏል ነገርግን እስከአሁን በክለቦቹ መካከል የተደረሰ ስምምነት የለም ሲል ዘግቧል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤516🙏101👍35👏10😁6🎉1
#New
የብራይተኑ የግራ መስመር ተመላላሽ ፔርቪስ ኢስቱፒናን ክለባችንን መቀላቀል ይፈልጋል !!
[ Football Insider ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የብራይተኑ የግራ መስመር ተመላላሽ ፔርቪስ ኢስቱፒናን ክለባችንን መቀላቀል ይፈልጋል !!
[ Football Insider ]
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.03K👍99👌37💔33😁26🙏15😴9🤔7🎉7👏3💯2
ዩናይትድ ባይንዲርን ለመሸጥ እንቅስቃሴ ጀምሯል !!
ባይንዲር በዩናይትድ መቆየት ይፈልጋል !!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የቡድኑን ቁጥር 2 ግብ ጠባቂ አልታይ ባይንዲር ለመሸጥ ለፈላጊ ክለቦች ጥያቄ በማንሳት ላይ ይገኛል ተብሏል ።
ክለባች ግብ ጠባቂው አልታይ ባይንዲርን ለእንግሊዙ ሳውዝሀምፕተን እህት ክለብ ጎትዜፔ ለመሸጥ ጥያቄ ማቅረቡ ተሰምቷል ።
ጎትዜፔ የቱርክ እግር ኳስ ክለብ ሲሆን ከእንግሊዙ ሳውዝሀምተን ጋር በተመሳሳይ Sport Republic Group በተሰኘ ተቋም ይተዳደራል ።
ሆኖም ግብ ጠባቂው አሁንም ቢሆን በክለባችን መቆየት እንደሚፈልግ ሲገለፅ ...
ይሄ ካልተቻለም ወደ ስፔን አልያም ጣልያን ማምራትን እንጂ ዳግም በቱርክ ሱፐር ሊግ መጫወት እንደማይፈልግ ተመላክቷል ።
ዘገባውን ከታማኝ የቱርክ መረጃ ምንጮች አገኘን ።

👌292❤126😁22👍19💔12❤🔥10🙏6
የማትያስ ኩኛ የትዳር አጋር በኢንስታግራም ገጿ:-
"Looking forward to what is ahead."
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"Looking forward to what is ahead."
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
❤1.27K🙏47👍31👌19😁16