Telegram Web Link
798👍40🔥11🙏8💔8👌3
ጃደን ሳንቾ ወደ ሴሪ ኤው ክለብ ሊያመራ የሚችልበት እድል ጠባብ ሆኗል !!

የጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ሲውዘርላንዳዊውን የግራ መስመር አጥቂ ዳን ንዶዬን ከ ቦሎኛ ለማስፈረም እንቅስቃሴን ጀምሯል ።

ናፖሊዎች የ 24 አመቱን የፊት መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ከቦሎኛ ጋር ንግግር ጀምረዋል በግል ውሎች ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ማለት ይቻላል ።

እንግሊዛዊው የግራ መስመር አጥቂ ጃደን ሳንቾ በናፖሊ ዝርዝር ውስጥ አሁንም አለ ነገር ግን ናፖሊዎች ጃደን ሳንቾ እየጠየቀ ያለውና በሳምንት እንዲከፈለው የሚፈልገውን ውድ ደሞዝ የመክፈል ፍላጎት የላቸው ።

{ ፋብሪዚዮ ሮማኖ }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢314101😁32💔10👍6🙏2🏆1
ሪዮ ፈርዲናንድ ኦሲምሄን፣ ኢሳክ ወይም ዮኬሬሽ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ፡-

"ኩኛ፣ አማድና ኦሲሜን በአንድ የፊት መስመር? ይሄ እግር ኳስ ሳይሆን የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው። "

"የኦሲምሄን የአየር ላይ ኳሶችን የመጠቀም ብቃት፣ ኳስ የሚለጋበትን ሃይልና አጨራረሱን አይታችኋል?"

"መልሴን የምትሹ ከሆነ አንድና አንድ ኦሲምሄን እላችኋለሁ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.56K😁81👏50💯31👌20👍18🙏4🏆4💔4😱1
"ማንችስተር ዩናይትዶች ሳንቾን በቋሚ ውል መሸጥ እንጂ በውሰት ውል መስጠት በጭራሽ አይፈልጉም።"

"ናፖሊዎች ደግሞ በዚህ ክረምት ሳንቾን በውሰት እንጂ በቋሚ ውል የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም!"

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
481👍80💔53😁33😴20🙏15👌6🕊5
ኢንተር ሚላን አሁንም ድረስ በራስሙስ ሖይሉን ዙሪያ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው። 🇩🇰

የመጀመሪያ ምርጫቸው ተጫዋቹን በውሰት ውል ማስፈረም ሲሆን ያ የማይሳካ ከሆነ ግን በአነስተኛ የዝውውር ክፍያ ተጫዋቹን የግላቸው ለማድረግ ይሞክራሉ።

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
490👍63😁24🙏22💔11👌6😴4😨4
"ወደፊት የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች መሆን እፈልጋለሁ። ነገር ግን ያም ባይሳካ ምንም ማለት አይደለም። እስኪ ወደፊት ምን እንደሚፈጠር አብረን እናያለን።"

ኢታን ዊትሊ 🔻

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
961👍53👌19😁16😢10🙏7🥰2💔2🔥1😇1
እስካሁን ድረስ አልተጠናቀቀም !!

ማንቸስተር ዩናይትዶች ብሪያን ምቤሞን ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛሉ ተጫዋቹም ቢሆን ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል ።

ዝውውሩ የመፈፀም እና የመሳካት እድሉ በጣም ከፍተኛ ነው ...  ነገር ግን እስካሁን ድረስ ምንም የተጠናቀቀ ነገር የለም ።

{ ዴቪድ ኦርነስታይን,ዘ አትሌቲክ }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
726🙏112👍43😨15😁13🤔10😢9😴6🎉5👌4🏆2
😁931👌13785👀47🙏12👍11🔥10😈7👏5🏆2😎1
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
Old Group ላላችሁ በአመት በአል ቀን 🔥

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫላችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     2018   500 ብር
     2019   600 ብር
     2020   500  ብር
     2021   600  ብር
     2022   600  ብር

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት

two step verification ኦን መሆኑን check አድርጉ።


 ለመሸጥ ያናግሩ - @MickyXast
  call- 0989582468
57😁14🔥2🙏2🎉1
አማስ ጋር እረፍት የሚባል ነገር የለም 😤

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.17K👏110👍45😁35👌24❤‍🔥7🙏65😈4😍2
"ማንቸስተር ዩናይትድ መፍትሄ ለማግኘት በየቀኑ ከብሬንትፎርድ ጋር ንግግር እያደረገ ነው።"

"እንደ ብራይተን እና ብሬንትፎርድ ያሉ ክለቦች በምርጥ ተጫዋቾቻቸው ላይ ሲደራደሩ ከባዶች ናቸው።"

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 📰

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1.07K👍111😁58🙏35🔥23👏12🫡3
ዲዬጎ ሊዮን የእግር ኳስ ህይወቱን በእንግሊዝ ሀ ብሎ ለመጀመር በፈረንጆቹ July 1 ክለባችንን ይቀላቀላል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
979👍94🙏39🤝17😇9👏5
ብሩኖ ባለፉት ሶስት የውድድር አመታት ከየትኛውም ተጫዋች በላይ በርካታ የግብ እድሎችን ፈጥሯል። (91, 114 እና 119)

ዳታዎችን መሰብሰብ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶም ይህንን ማድረግ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው።

His decision to stay at Old Trafford is huge for Man Utd’s future.

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
764👍52🆒19👏12😱8🙏4🏆4
"ዮኬሬሽ ለዩናይትድ አይሆንም ብሏል ብዬ አላስብም። እኔ እንደሚመስለኝ ዮኬሬሽ ለወኪሎቹ የመጀመሪያ ምርጫው አርሰናል እንደሆነ ነው የነገራቸው እናም ለዩናይትድ ሰዎች ይህንኑ እንዲናገሩ ነው ያደረገው። "

"ይህ ደግሞ የተለየ ነው ምክንያቱም ሁኔታው በቀጣዮቹ ሳምንታት ውስጥ ሊቀያየር ስለሚችል"

ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁554105👍2318🤯14💔11😴10👀7😢6😈4👏1
#BREAKING

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የመዘዋወር ፍላጎት እንዳለው በግልጽ ተናግሯል።

አስቶንቪላም ፍላጎቱን ተቀብሏል። እናው ዝውውሩ እስከ 40 ሚልየን ፓውንድ ድረስ ሊያስወጣ ይችላል።

ማንችስተር ዩናይትድ በአንጻሩ ኦናናን ለመተካት የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አልደረሰም።

[Ben Jacobs]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.09K😁175🙏94👍55💔32😱18🎉14👌12😴5😨4🥰2
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
#BREAKING ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የመዘዋወር ፍላጎት እንዳለው በግልጽ ተናግሯል። አስቶንቪላም ፍላጎቱን ተቀብሏል። እናው ዝውውሩ እስከ 40 ሚልየን ፓውንድ ድረስ ሊያስወጣ ይችላል። ማንችስተር ዩናይትድ በአንጻሩ ኦናናን ለመተካት የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አልደረሰም። [Ben Jacobs] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ዋነኛ መስፈርታቸው ኤሲ ሚላን ነው!

እንደ ቤን ጃኮብስ ዘገባ ከሆነ አስቶንቪላዎች ለግብ ጠባቂያቸው ማርቲኔዝ እስክ 40 ሚልየን ፓውንድ ድረስ እየጠየቁ ይገኛሉ።

ለዚህም እንደ መመሪያ የሚከተሉት ኤሲ ሚላን የ1 አመት ውል ለቀረው ግብ ጠባቂያቸው ማይክ ሜኞን እየጠየቁ ያለውን ገንዘብ ነው።

ሚላን ሜኞን ብሎ ለመጣው ቼልሲ 25 ሚልየን ፓውንድ ከመጠየቁ ጋር ተያይዞ አስቶቪላም የማርቲኔዝን ዋጋ ከፍ እድርጎታል ሲል ቤን ጃኮብስ በጋዜጣው አስነብቧል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁413115👍17🤔13💯13❤‍🔥5👏3💔3🎉1🙏1
ከርዕስ ውጪ !

የ 2017 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ውጤት አሁን ከመሸ ይፋ ተደርጓል ።

ቻናላችንም ያስፈተነቻቸውን 3 አድሚኖች በሙሉ 100% ማሳለፍ ችላለች ።

አድሚን ዜዶ ፣ አና እና ሚኪ በቅደም ተከተል 91 ፣ 84 እና 77 በማምጣት አኩርተውናል ።

እውቀት = ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ! 😌🔥

በቻናላችን ለምትገኙና የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተከታዮቻችን በሙሉም እንኳን ደስ አላችሁ ! 🎉

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
1.17K😁162🏆57👏54👍37🎉18🔥13🙏8😱6👀5😈4
እንዴት አደራችሁ ውድ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች🤩

ሰናይ ቀን ❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
698🙏93👍27😴10😁85👌2
📸 ማትያስ ኩኛ በ Rio Grande do Norte 🏖

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
944👍61🔥31🤔21🏆11🙏9😎5🥰4😁4🎉3
#Update

ዲዮጎ ሊዮን በፈረንጆቹ July 1 ወደ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመምጣት የእንግሊዝ እግር ኳስ ህይወቱን በይፋ የሚጀምር ይሆናል ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
892👍82🙏23😁9👏8👌4
2025/07/08 17:43:13
Back to Top
HTML Embed Code: