Telegram Web Link
ይሄን ሀሳብ እንደ ዩናይትድ ደጋፊ እንዴት ትቀበሉታላችሁ?

ሀሳቡ በጥቅል ይህን ይመስላል

ብራይተን ሚቶማን በ90ሚሊዮን ፖውንድ አልሸጥም ብሏል።

በሁለት ሲዝን ውስጥ ቋሚ ሆኖ 7 ጫወታ ብቻ ያደረገው ዱራን በ75ሚሊዮን ፖውንድ ነው የተሸጠው።

ቼልሲ ለፊሊክስ ያወጣው ዋጋ 45M ፖውንድ ነው።

ከUnder 21 ተጫዋቾች ዱዌ እና ያማል ብቻ ናቸው ከጋርናቾ የበለጠ የጎል አስተዋፆ ያላቸው።

እና ማክቶሚናይን በ25M ፖውንድ ሸጠን የናፖሊ ምርጥ ተጫዋች እንደሆነው ሁሉ ጋርናቾን በ60+M ፓውንድ መሸጥ የለብንም?

ሀሳባችሁን አጋሩን

@Man_united_Ethio_fans
@Man_united_Ethio_fans
በማንቸስተር ዩናይትድ-አርሰናል ጨዋታ የሚጀመረው ፕሪምየር ሊግ በጋዜጠኛ አላዛር አስገዶም የተዳሰሰበትን ፕሮግራም በሊንኩ ያገኙታል።

👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
👉 https://www.tg-me.com/+7uOpYfuomc40NWVk
ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ትልቅ ቅርበት ያለውን ታወቂውን ወክል ጆርጌ ሜንዴዝ አዲሱ ወኪሉ ማድረጉ ታውቋል።

[Fabrizio Romano]

@Man_united_Ethio_fans
@Man_united_Ethio_fans
ከድጡ ወደ …

በዩናይትድ እና በሲቲ ወይም ሊቨርፑል ቤት ውስጥ ያለውን ልዩነት እስኪ እንመልከት።

ማንችስተር ሲቲ ከ4 በከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ሻንፒዮናነት በኋላ የሻንፒዮንስ ሊግ ቦታን ይዞ ቢያጠናቅቅም ዘንድሮ ባሳለፈው አስከፊ የውድድር አመት ምክኒያት እስካሁን 5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።

ሊቨርፑል በበኩሉ የፕሪሚየር ሊግ ሻንፒዮን በሆነበት አመት ቡድኑን ለማጠናከር እንደነ ፍሪምቦርግ ፡ ቭሪትዝ እናም በሌሎች ተጫዋቾች ቡድኑን ለመሙላት እና ለማጠናከር ከወዲሁ እየታተሩ ይገኛሉ።

በበኩሉ ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ እጅግ አስከፊ የውድድር አመትን አሳልፎ ፡ ከአውሮፖ ውድድሮች ውጪ ሆኖ በተጨማሪም አዲስ የአጨዋወት ዘይቤ የሚከተልን አሰልጣኝ ይዞ ዛሬም ቡድኑን በቶሎ ገንብቶ ለፕሪ ሲዝኑ በቶሎ እንዲዋሀዱ እንደማድረግ በአንድ ተጫዋች ዝውውር ወራትን ሊፈጅ አንድ ሁለት ብሎ ጀምሯል።

@Man_united_Ethio_fans
@Man_united_Ethio_fans
Cole Palmer, a proper Man United fan ! 😂❤️

@Man_united_Ethio_fans
@Man_united_Ethio_fans
#NEW

ማንችስተር ዩናይትድ የብሪያን ብዌሞን ዝውውር ለመጨረስ ተቃርበዋል።

ከብሬንትፎርድ ጋር ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ ንግግሮች ተጠናክረው እየሄዱ ነው።

ለምቤሞ ምትክ እንዲሆን ብሬንትፎርድ የሜትዙን ዊንገር ቼኪ ሳባሊን ለማስፈረም ስራዎችን ጀምረዋል።

- Team Talk

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
"በዚህ ያለኝን ጊዜ እየወደድኩት ነው ሁሉም ነገር ከባድ ነበር ሆኖም የቡድን አጋሮቼ በደምብ ረድተውኛል ።"

"በሚቀጥለው የውድድር አመት አሪፍ አቋም ለማሳየት ከአሁኑ ጠንክሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ ።"

"የማደርገውን ነገር በሙሉ በተጠናከረ መልኩ ማስቀጠል ይኖርብኛል !!"

[ አይደን ሔቨን ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Breaking

ማንችስተር ዩናይትድ ብርያን ምቤሞን ለማስፈረም ለተጨዋቹ ባለቤት ክለብ ብሬንትፎርድ 60 ሚሊየን ፓውንድ በይፋ አቅርቧል ።

[ Duncan Castle ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ተጨማሪ

የለንደኑ ክለብ ብሬንትፎርድ ከብርያን ምቤሞ ሽያጭ 70 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚፈልጉ ለክለባችን ግልፅ አድርገዋል ።

[ Duncan Castle ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

እንግሊዛዊው የመስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ሀሳቡን ቀይሮ ወደ ሳኡዲ ለማምራት ፍላጎት የሚያሳይ ከሆነ ....

አል አህሊ የ27 አመቱን አጥቂ ለማስፈረም አሁንም ፍቃደኛ እንደሆነ አሳውቆታል ተብሏል ።

ማርከስ ራሽፎርድ በሴርያ ክለቦች እየታደነ እንደሚገኝም ተጠቁሟል ።

[ Ben Jacobs ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ቀጣዩ የክለባችን 10 ቁጥር ተጫዋች ማን ቢሆን ትመርጣላችሁ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

የእንግሊዝ ታላላቅ ክለቦች የጀርመኑ ክለብ ኤንትራክ ፍራንክፈርት ለአጥቂው ሁጎ ኤኪቲኬ ዝውውር ከ80 እስከ 90 ሚሊየን ዩሮ እንደሚቀበል ያምናሉ ተብሏል !!

{ ፋብሪዚዮ ሮማኖ }

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ኔዘርላንዳዊውን አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚን በክለቡ ለማቆየት ፍላጎት አላቸው ።

ለዚህም እንደ ምክንያት የተጠቀሰው ተጨዋቹ በተለያዩ ቦታዎች የመጫወት አቅም ስላለው ነው ተብሏል ።

በክለባችን ያሉ ሰዎችም ተጨዋቹ በቀጣዩ የውድድር አመት በብዙ እንደሚሻሻል እምነት አላቸው ተብሏል ።

[ Ben Jacobs ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በተጠናቀቀው የውድድር አመት አማድ ከሚሰለፍበት ቦታ አንጻር በየጨዋታው የሚያስመዘግበው ግብ ወይም አሲስት 📊

ከተጠባባቂ ወንበር ተነስቶ ሲጫወት ▶️ 0.28

#10 ቁጥር ቦታ ላይ ▶️ 0.20

የቀኝ ክንፍ አጥቂ ቦታ ላይ ▶️ 0.55

የቀኝ መስመር ተመላላሽ (RWB) ቦታ ላይ ➡️ 1.16

ዊንግባክ ቦታ ላይ ሲሰለፍ እሳት የሚሆነው ነገርስ 😔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሴቶች የ PFA የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሲሆን ከክለባችን ግሬስ ክሊንተን ተካታለች።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በመጠኑም ቢሆን ተናፋቂውን ክለባችንን ለመመልከት የ30 ቀን እድሜ ቀርቶናል።

ክለባችን የቅድመ ዘመን ዝግጅት የመጀመርያ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን...

ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ከ30 ቀናት በኋላ በፈረንጆቹ ሐምሌ 19 በስዊድን የሚያደርግ ይሆናል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#ሰበር_ዜና

ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ዝግጁ ነው ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማንቸስተር ዩናይትድ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም የመጀመሪያ ደረጃ ንግግሮች አድርገዋል ተጨዋቹ ለዩናይትድ ጥያቄ ይውንታውን ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ኤሚ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን ያለ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለመቀላቀል ፍላጎቱን ገልጿል።

ከወዲሁ የመጀመሪያ ንግግሮች ከወኪሉ ጋር ተደርገዋል በተጨማሪም ማርቲኔዝ ስለ ኦናና የወደፊት ቆይታ የሚወሰነውን እየጠበቀ ይገኛል።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
2025/07/08 09:22:42
Back to Top
HTML Embed Code: