Telegram Web Link
ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬይ ኦናናን ለመሸጥ ጥድፊያ ላይ አይደለም እሱ አሁንም ቢሆን በክለቡ ፕሮጀክት ውስጥ አንዱ አካል ነው።

ይህም በሩበን አሞሪም ይሁንታ አጊኝቷል ነገርግን ጥሩ ጥያቄ ለሁሉም አካላት ከቀረበ እሱ በዩናይትድ አይነኬ ተጨዋች አይደለም።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የተጫዋቾቻን አድሱ የማሊያ ቀጥር ለውጥ ምን ይመስላል?

አድሱን የ2025/26 የውድድር አመት ልንጀመር 57 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

እንደተለመደው የክለባችን ተጫዋቾች የሚፈልጉትን ከጀርባቸው ለመሸከም ፍቃደኛ የሆኑትን የሚሊያ ቁጥር ከመልበሻ ቤቱ ጋር በመነጋገር የሚረከቡበትም ወቅት ይሄው ነው።

ስለሆኔም አድሱ የውድድር ዘመን ከመጀመሩ በፊት በርካታ ተጫዋቾቻችን በዋናነት የካርንግተን ፍሬዎች የማሊያ ቁጥር ለውጥ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

1 ) አማድ ዲያሎ

አይቨርኮስታዊው የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች አማድ ዲያሎ ለመጪው የውድድር ዘመን አስቀድሞ የሚለብሰውን 16 ቁጥር የሰፈረበትን ማሊያ ለብሶ እንደማይቀጥል ማሳወቁ ተገልጿል።

ተጫዋቹ በቀጣዮቹ ቀናት የ10 ቁጥር ማሊያን ወይም የ7 ቁጥር ማሊያን እንደሚፈልግ የተነገረ ሲሆን...

ይህን ቁጥር የማግኘት እድሉ ግን በአሁኑ የቁጥሩ ባለቤቶች ሜሰን ማውንት እና ማርከስ ራሽፎርድ ላይ የተመሰረተ ነው።

ሁለቱም ተጫዋቾች ክለባችን በዚህ የዝውውር መስኮት የሚለቁ ከሆኔ አማድ እና ኩንሃ ሁለቱን ቁጥሮች ይረከባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

2) ኮቢ ሜይኖ

እንግሊዛዊው የክለባቸን የመሃል ሜዳ ተጫዋች ኮቢ ማይኖ በዚህ ክረምት ከቀድሞ የማሊያ ቁጥሩ 37 ጋር ይለያያል ተብሎ ይጠበቃል።

ለኮቢ ቅርብ የሆኑ በርካታ ሰዎች ኮቢ የቀድሞ የቡድን አጋሩን የማክቶሚናይን 39 ቁጥር የሰፈረበትን ማሊያ ብጠቁምትም ኮቢ ግን...

በቀድሞ በጂሴ ሊንጋርድ ማሊያ በ14 ቁጥር መድመቅን ቅድሚያ እንደሚሰጥ ተመላክቷል።

ባሳለፍነው የውድድር አመት የቁጥሩ ባሌቤት ሆኖ የቆየው ክርስቲያን ኤርክሰን ከክለባችን ጋር መለያየቱን ተከትሎ ኮቢ ቁጥሩን የማግኘት እድሉ ሰፊ ነው ተብሎ ይታመናል።

#ይቀጥላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
#የቀጠለ

የተጫዋቾቻን አድሱ የማሊያ ቁጥር ለውጥ ምን ይመስላል ?

3) ቶቢ ኮሊየር

በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ አማካኝነት ከአካዳሚው የተሳበው እንግሊዛዊው ወጣት ተጫዋቾ ቶቢ ኮይለር በዋናነት የማሊያ ቁጥራቸውን በዚህ ክረምት ከምቀይሩ ተጫዋቾች መካከል ይጠቀሳል።

ኮይለር አስቀድሞ የምለብሰውን የ43 ቁጥር ማሊያን እምብዛም ያልወደደ ሲሆን በቀጣዩ የውድድር አመት በ28 ቁጥር ማሊያ ይከሰታል ተብሎ ይጠበቃል።

4) ሃሪ አማስ

ድንቅ ተሰጥኦ እና ስነ ምግባር የተቸረው የ18 አመቱ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ሃሪ አማስ ክለባችን ከማይደራደርባቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው።

ሃሪ አማስ በወደ ፊት የክለባችን ቤት ቆይታ አሁን በጀርባው ባሰፈረው የ41 ቁጥር ማሊያ ይቀጥላል ተብሎ አይጠበቅም።

በተለምዶ የግራ መስመር ተከላካዮች የ 3 ፣ 13 ፣ 23...ቁጥር ማሊያን እንደሚልጉ ግልፅ ቢሆንም በክለባችን ቤት እነዚህ ቁጥሮች በኑስየር ማዝራዊ ፣ በፓትሪክ ዶርጉ እና ሉክ ሾው አማካኝነ ተይዘዋል ።

ስለሆንም ሃሪ አማስ ሁለት 3 ቁጥሮችን ያዘለውን የ33 ቁጥር ማሊያ ለብሶ ክለቡን ለማገልገል ፍቃድ ማሳየቱን ተከትሎ አማስን በዚሁ ቁጥር ለቀጣዩ የወድድር አመት ልንመለከተው እንችላለን።

5) ቺዶ ኦቢ

ዴንማርካዊው የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች ቺዶ ኦቢ የክለባችንን ወደ ፊት ያሳምራሉ ተብሎ ተስፋ ከጣለባቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው።

ቺዶ ከዕለት ወደ እለት አስገራሚ መሻሻልን በማሳየት ላይ የሚገኝ ተጫዋች ሲሆን ለቀጣይ አመት ለዚህ ብቃቱ የሚገባውን የማሊያ ቁጥር ሊሰጠው ይገባል ተብሎ በክለባችን ሰዎች ይታመናል።

ቺዶ አሁን ላይ በክለባችን ቤት የ56 ቁጥር ማሊያን ለብሶ የሚጫወት ሲሆን ለቀጣዩ የወድድር አመት ቺዶን በዚህ ቀጥር የመመልከት እድላችን የጠበበ ነው።

ከራፋ ቫራን መልቀቅ በኋላ ሰው አልባ ሆኖ የሰነበተውን የ 19 ቁጥር ማሊያ ለመልበስ  ቺዶ ፍላጎት ቢያሳይም ቁጠሩ ግን ክለባችንን ለመቀላቀል በመንገድ ላይ ላለው ለብራያን ምቤሞ ይሰጠዋል ተብሎ ይጠበቃል።

ብሪያን ምቤሞ ከክለባችን ጋር በግል ጥቅማ ጥቅም ዙሪያ ስነጋገሩ የ19 ቁጥር ማሊያን መልበስ እንደሚፈልግ ያሳወቀ ሲሆን ክለባችንም ቁጥሩን ለመስመጠት ፍቃዱን ሰጥቷል።

በስተመጨረሻም ቺዶ ኦቢ 29 ቁጥር ማሊያን ለመቀበል ፍቃደኙነቱን የሰጠ ሲሆን ከቢሳካ መልቀቅ በኋላ ምናልባት አድሱ የ29 ቁጥር ማሊያ ለባሽ ቺዶ ኦቢ ሊሆን ይችላል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አንድሬ ኦናና በእግር ኳሱ ስፖርት ትክክለኛ ቦታውን ያገኘ መስሏል !!

ዩናይትድም በዚህ ክረምት ሌላ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ማስፈረሙ የግድ እንዳልሆነ የሚያሳይ ብቃት ... 😂

ቪዲዮውን ይመልከቱ !!

👉https://www.tg-me.com/+TRsMbLuWSe9kMWU0
👉https://www.tg-me.com/+TRsMbLuWSe9kMWU0
በውሰት ስጡን ከዛ እንገዛለን…

እቺ አባባል ባለፉት አመታት ዩናይትድ ተጫዋች ለመሸጥ ሲፈልግ ከሌሎች ክለቦች ሚቀርብለት ጥያቄ ናት።

እንግዲህ እንደሚታወቀው ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ላይ ከሚዘዋወሩት እና ዩናይትድ ተኮር ከሆኑ ሀሳቦች መካከል ቀልብ ሚገዙትን እየመረጥኩ እያቀረብኩላችሁ እገኛለሁ።

ዛሬም አንድ ፖስት አይኔ ውስጥ ገባና ከናንተ ከተከታዮቻችን ጋር እንድንወያይ ይዤ ብቅ ብያለሁ።

ሀሳቡ በአጭሩ ይህንን ይመስላል…

ባለፉት አመታት ማንችስተር ዩናይትድ አንድን ተጫዋች ለመሸጥ ሲፈልግ ትክክለኛ የመግዛት ፍላጎት ያላቸው ክለቦች እንብዛም እየሆኑ መተዋል። ለምሳሌ ባለፉት አምስት አመታት እንኳን ወደኋላ ቆጥረን ብንመለከት እንኳን ለሶስት ተጫዋቾች ብቻ ነው በቀጥታ እንግዛቹ የሚል ጥያቄ የቀረበልን።

እነዚህም ለኤላንጋ ፡ ለማክቶሚኔይ ፡ ለዋን ቢሳካ እንዲሁም አሁን ለብሩኖ

ከእነዚህ ተጫዋቾች ውጪ አብዛኛውን ተጫዋቾቻችንን እያሰናበትን ያለነው ኮንትራታቸው እስኪጠናቀቅ ጠብቀን በነፃ ነው።

ታዲያ እንደነ ሲቲ ገና ፕሪሚየር ሊግ ጫወታ በቋሚነት ያልተጫወተ ተጫዋችን( ፓልመርን) ባለው ተፀጥኦ ከ 40M ፖውንድ በላይ ሲሸጡ እኛ እንደነ ራሽፎርድ እና ሳንቾ በትላልቅ መድረኮች ራሳቸውን ያሳዩ ተጫዋቾች ለምን መሸጥ አቃተን።

አንዳንዶች ተጫዋቾቹ ከክለብ እና ከአሰልጣኞች ጋር የሚገቡት ሰጣ ገባ አለም ስለሚያቀው ክለብ ሊያስወጣው ሚፈልገውን ተጫዋች በውሰት እናገኘዋለን ስለሚሉ ነው ያሉ ሲሆን

አንዳንዶች በበኩላቸው ተጫዋቾቻችን በዩናይትድ ቤት ሚከፈላቸውን ደሞዝ ሚከፍላቸው ስላጡ እንጂ ለመሄድ ዝግጁ ነበሩ ይላሉ።

እስኪ እናንተስ ምን ታስባላችሁ?

ክለቦች በተጫዋቾቻችን ላይ ለምን ፊታቸውን አዞሩ?

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬይ ኦናናን ለመሸጥ ጥድፊያ ላይ አይደለም እሱ አሁንም ቢሆን በክለቡ ፕሮጀክት ውስጥ አንዱ አካል ነው። ይህም በሩበን አሞሪም ይሁንታ አጊኝቷል ነገርግን ጥሩ ጥያቄ ለሁሉም አካላት ከቀረበ እሱ በዩናይትድ አይነኬ ተጨዋች አይደለም። [Fabrizio Romano] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
#ተጨማሪ

የሳውዲ ክለቦች በአንድሬ ኦናና ላይ ፍላጎት ቢያሳዩም እስካሁን ግን የቀረበ ምንም አይነት ፕሮፖዛል የለም። ይህን ሁኔታ ግን በክረምቱ አጋማሽ አካባቢ ሊሻሻል ይችላል።

ዩናይትድም ምናልባት የኦናና የወደፊት ቆይታ ላይ ለውጥ የሚኖር ከሆነ በሚል የማርቲኔዝን ሁኔታ በአግባቡ እየተከታተለ ይገኛል።

ቫንጃ ሚልኮኒክ ሳቪችም በዩናይትድ የአጭር ጊዜ አማራጮች ዝርዝር ውስጥ የነበረው ከመጋቢት ወር ጀምሮ ሲሆን ኤሚ ማርቲኔዝም ዩናይትድን ለመቀላቀል ክፍት ነው።

[Fabrizio Romano]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
ማርከስ ራሽፎርድ በክለባችን ቤት ለአመታት ሲጠቀምበት የነበረው የ10 ቁጥር እንደሚወሰድበት ይጠበቃል። ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ 10 ቁጥር ተጫዋችም ማትያስ ኩኛ ይሆናል። 👕

[MEN]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
የ (PFA) የደጋፊዎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቹ እጩዎች ይፋ ሲደረግ ከክለባችን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ተካቷል። 🇵🇹

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማንችስተር ዩናይትድ ከማርቲኔዝ ዝውውር ጋር በተያያዘ ከአስቶንቪላ ጋር ይፋዊ ግንኙነት አድርጓል።

[Diaro Ole]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
የዊልኮክስ ሚና የትየለሌ ነው!

ጄሰን ዊልኮክስ አዲሱ የክለባችን ዳይሬክተር ሆነው ከተሾሙበት ጊዜ አንስቶ የማንቸስተር ዩናይትድን የዝውውር እንቅስቃሴ እየመሩ ይገኛሉ።

የማትያስ ኩኛን እና የብራያን ኤምቤሞን ዝውውሮችም ያቀነባበሩት እኚህ አዲሱ የክለባችን ዳይሬክተር ጄሰን ዊልኮክስ ሲሆኑ

እንደማት ሃርግሬቭስ እና ክሪስቶፈር ሺቬል ያሉ ሌሎች ረዳቶችም አሏቸው። ሆኖም ግን የመጨረሻው ውሳኔ የሚወሰነው በዊልኮክስ፣ ኦማር ቤራዳ እና ሩበን አሞሪም ሲሆን ሰር ጂም ራትክሊፍም በከፊል ይሳተፋሉ።

[Laurie Whitwell]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ በዚህ ክረምት ከሚመለከታቸው ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ አንድሬ ኦናና ነው።

L'Équipe 📰

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#OFFICIAL

ክለባችን ከ Apollo Tyres ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለተጨማሪ ሶስት አመታት አራዝሟል።

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
አይድን ሄቭንን በማስፈረም ሂደት ወቅት ሌሎች ክለቦች ከደሞዝ አንፃር የተሻለ ጥያቄ አቅርበው ነበር።

የቶድ ቦህሊው ቼልሲ እና ማግፓይሶቹ ኒውካስትል የክለባችን ከባድ ተፎካካሪ የነበሩ ሲሆን በዩናይትድ ቤት ከሚያገኘው እጥፍ ገንዘብ ቀርቦለትም ነበር።

ባርሴሎና እና ማርሴይም ሄቭንን የግላቸው የማድረግ ፍላጎት ነበራቸው።

Lauri Whitwell

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
እጅግ የምትወደው እንግሊዛዊ ተጫዋች?

🗣ኤምቤሞ:- ዋይን ሮኒ ❤️‍🔥

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማርከስ ራሽፎርድ ባርሴሎናን ለመቀላቀል ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ፍቃደኛ ነው።

ምንም እንኳን የኒኮ ዊሊያምስ መፈረም የሚቀር ባይሆንም ራሺ ለክለቡ በመሀል አጥቂነት እና የቀኝ ዊንገር ቦታ ላይም መጫወት እንደሚችል አሳውቋል።

Mundo Deportivo

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Forwarded from ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (ᴍɪᴋɪᴛᴀ)
Old Group ላላችሁ አስደሳች የዋጋ ጭማሪ 🔥

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫላችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     2018   500 ብር
     2019   700 ብር
     2020   700  ብር
     2021   700  ብር
     2022   700  ብር

2 እና ከዛ በላይ ለሚያመጡ ቦነስ አለ 👀

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት።

 ለመሸጥ ያናግሩ - @MickyXast
  call- 0989582468
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
አይድን ሄቭንን በማስፈረም ሂደት ወቅት ሌሎች ክለቦች ከደሞዝ አንፃር የተሻለ ጥያቄ አቅርበው ነበር። የቶድ ቦህሊው ቼልሲ እና ማግፓይሶቹ ኒውካስትል የክለባችን ከባድ ተፎካካሪ የነበሩ ሲሆን በዩናይትድ ቤት ከሚያገኘው እጥፍ ገንዘብ ቀርቦለትም ነበር። ባርሴሎና እና ማርሴይም ሄቭንን የግላቸው የማድረግ ፍላጎት ነበራቸው። Lauri Whitwell @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
አይደን ሄቨን ክለባችን እንዲቀላቀል ወሳኙን ሚና የተጫወተውና በሚገባ ያሳመነው ጄሰን ዊልኮክስ ነበር።

ተጫዋቹ ከማንችስተር ዩናይትድ የአጨዋወት ስልት ጋር እንዴት እንደሚጣጣም በግልጽ ማስረዳቱና ከሌሎች ተቀናቃኝ ክለቦች ቀድሞ ውሉን ማቅረቡ ዝውውሩን በፍጥነት እንዲያጠናቅቅ አስችሎታል።

[The Athletic]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
አዎንታዊ ንግግር ከቭላሆቪች ጋር!!

የአሮጊቷ ለሳንቾ ጥያቄ ማቅረብ!!

ክለባችን ወደኦልትራፎርድ ለመክተም ከፍተኛ ፍላጎት ካለው የጁቬንቱሱ የፊት መስመር ተጫዋች ዱሳን ቭላሆቪች ጋር ተያይዞ ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር አዎንታዊ እና ገንቢ ውይይት አድርጓል። ይህም ለቪክተር ዮኬሬሽ ተፎካካሪ ወይም እንደሌላ ተጨማሪ አማራጭ ይሆናል።

በሌላ በኩል እንደክለባችን ሁሉ በየሲዝኑ መጥፎ ጊዜ የሚገኙት አሮጊቶቹ ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም እንቅስቃሴዎችን ጀምረዋል እናም ባለፉት ጥቂት ሰአታት ውስጥ ከክለባችን ጋር ተነጋግረዋል።

በተጨማሪም እንደአንዳንድ የመረጃ ምንጮች ዘገባ ከሆነ ዩቬንቱስ የ25 ሚልየን ዩሮ የዝውውር ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን ይህ ፕሮፖዛልም በአዎንታዊ መልኩ የሚስተናገድ ይሆናል።

በተጨማሪም ናፖሊ ከተጫዋቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በማድረጉ እና ተጫዋቹም ወደናፖሊ በማዘንበሉ ምክንያት አሮጊቷ ተጫዋቹን ማሳመን እንዳለባት ተመላክቷል።

ዘገባውን ከዲማርዚዮ፣ ሜን እና ማርኮ ጂዮርዳኖ አጠናቀርን።

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
እንደዚህ አይነት ቁጥራዊ መረጃዎች ማርቲኔዝ ከኦናና በብዙ ርቀት እንደሚሻል አጥርተው ያሳያሉ።

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
2025/07/08 04:28:07
Back to Top
HTML Embed Code: