Telegram Web Link
#Update

ጁቬንቱስ ጄደን ሳንቾን ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ድርድሮችን ማድረግ መጀመሩ ተገልጿል ።

አሮጊቶቹ ባለፈው ክረምት እንግሊዛዊውን የመስመር አጥቂ ለማስፈረም መኩረው ካልተሳካላቸው በኋላ አሁን ላይ በተጠናከረ መልኩ ዳግም ጥረት ጀምረዋል ተብሏል ።

[ ዲማርዚዮ ]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
አስደሳች ዜና

ለማን ዩናይትድ ደጋፊዎቾ በሙሉ ኦርጅናል የ2025-26 አዲሱን ማሊያ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ለተከታታዮቿ ማቅረቧን ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

order ማድረግ የጀመርን ሲሆን ከወዲሁ በማዘዝ  በፍጥነት ኦርጅናሉን ማሊያ በእጅዎ ያስገቡ።

በአዲስ አበባ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ፤ አዲስ አበባን አጋራባች ከተሞች ላይ በመኪና እንልካለን ወደ ሌሎች ቦታዎች በፖስታ ቤት የምንልክ መሆኑን እናሳውቃለን።


በመጀመሪያ ይቅርታ መጠየቅ እንፈልጋለን ባለፈው በለጠፍንው ልጥፍ በርካታ ተከታታዮች ቴክስት ልካችሁልን መመለስ አልቻልንም።

በለማዘዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ
👉 @nadiya1625
👉 @wizhasher
 

ስልክ ቁጥር  👉 0916259696
👉 0704868752
#ትኩስ

ጄደን ሳንቾ ወደ ጣልያን ሴርያ ለመዘዋወር ሙሉ ፍቃደኝነቱን አሳይቷል !!

[ ሳሙኤል ለክኸርስት ]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
#New

አንቶኒ በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት ሌላ ክለብ ለመቀላቀል በሚል በክለባችን ቤት ሲከፈለው ከነበረው ደሞዝ 30 % የሚሆነውን መጠን ለመቀነስ ፍቃደኛ ሆኗል ።

[ ሳሙኤል ለክኸርስት ]

@Man_United_ethio_fans
@Man_United_ethio_fans
#Update

ቶም ሄተን ከቀናት በፊት እንደተዘገበው በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት ቆይታ ያደርጋል ።

የቀረው ጉዳይ ይፋዊ ፊርማው ብቻ ነው !!

[ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሞሪም ዝውውሮች እንዲፋጠኑ ይፈልጋል!

ሩበን አሞሪም ከአራት ሳምንታት በኋላ ከሚደረገው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጉዞ በፊት አዲስ ፈራሚዎች ማንቸስተር ዩናይትድን እንዲቀላቀሉ ይፈልጋል።

አሞሪም የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን አዳዲስ ተጨዋቾች ሙሉ በሙሉ ከቡድኑ ጋር እንዲዋሃዱ እና ከቡድኑ አሰራር ጋር እንዲላመዱ ምቹ ሁኔታ አድርጎ ይመለከተዋል።

[Mirror]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በአርሰናሉ የኤፍ ኤ ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ወቅት ስላስቆጠረው የመጨረሻ ፔናሊቲ ...

"ወላጅ አባቴ ፣ እናቴ እንዲሁም አሁንም ድረስ በማንችስተር አብሮኝ የሚኖረው ምርጡ ጓደኛየ በዚያው በኤምሬትስ ነበሩ ።"

"እናም በዚያ ወቅት በምወዳቸው ሰዎች ሁሉ ተከብቤ ነበር ።"

"ሆኖም በተረጋጋ መልኩ የተጣለብኝን ሀላፊነት በሚገባ ተወጥቻለሁ ብየ አስባለሁ ጭንቀት እኔን ካሰብኩበት ነገር ሊያስቀረኝ አይችልም !!"

[ ጆሹዋ ዚርክዚ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከኒውካስትሉ ጨዋታ ተቃውሞ በኋላ በአንፊልድ ከሊቨርፑል ጋር በተደረገው መርሐ ግብር ደጋፊዎች የእርሱን ስም እያነሱ ስለ መዘመራቸው ...

"በዚህ ወቅት የራስ መተማመኔ በእጅጉን ነበር የጨመረው ።"

"እናም የበለጠ እንድሰራ ትልቅ መነሳሳት ፈጥሮልኛል ።"

"ይሄም የእነርሱን አንገት ላለማስደፋት ከፍተኛ ጥረት እንዳደርግ አስችሎኛል ።"

"የእነርሱን ምስጋና መልሰክ ምትከፍለው ጠንክረክ ስትሰራ ብቻ ነው !!"

[ ጆሹዋ ዚርክዚ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
በርካታ የፕርሚየር ሊግ ክለቦች የተጫዋቹን ፊርማ ይፈልጋሉ !! ካናዳዊው የ 25 አመቱ አጥቂ ጆናታን ዴቪድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከፈረንሳዩ ክለብ ሊል ጋር የነበረው ኮንትራት ያበቃል። ይህንንም ተከትሎ በርካታ የፕርሚየር ሊግ ክለቦች የተጫዋቹን ፊርማ ይፈልጋሉ ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ቶተንሀም ፣ ዌስተሀም ዩናይትድ ፣ ቼልሲ እና ሊቨርፑል የተጫዋቹ ፈላጊ ክለቦች ናቸው ። የፈረንሳዩ ክለብ ኦሊምክ…
ጆናታን ዴቪድ ከኢላማዎች ውጪ ሆኗል !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ጆናታን ዴቪድን ከአጥቂ ኢላማዎዎቹ ዝርዝር ውጪ አድርጎታል ።

ምንም እንኳ ከዚህ ክለባችን ተጨዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል ቢባልም ...

ተጨዋቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከፊት መስመር ተጨዋቻቸው የሚፈልጓቸውን ጥንካሬዎች የማያሟላ መሆኑ ታምኗል ተብሏል ።

ይሄንን ተከትሎም የሊሉ አጥቂ ከዚህ በኋላ በክለባችን የፊት መስመር ተጨዋች ራዳር ውስጥ እንዳልሆነ ተመላክቷል ።

ኮር ስፖርት የዘገባው ምንጭ ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update

ባርሴሎና የኒኮ ዊሊያምስን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ አሁን ላይ ሙሉ ትኩረታቸውን በማርከስ ራሽፎርድ ላይ አድርገዋል ።

ብሉግራናዎቹ አሁንም የ27 አመቱን የመስመር አጥቂ ለማስኮብለል ፍላጎት አላቸው ።

[ Miguel Lopez ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#OFFICIAL

የክለባችን የአካዳሚ ዳይሬክተር ኒኮ ኮክስ በይፋ ከክለባችን በመልቀቅ በዚሁ ሚና ኤቨርተንን ተቀላቅሏል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በሚያሳዝን ሁኔታ የአሁኑ ግብጠባቂያችን ኦናና ነው። 😔

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Update !!

በርንማውዞች ለአጥቂያቸው አንቶኒዮ ሴሜኒዮ ከፍተኛ የዝውውር ዋጋ በመጠየቃቸው ምክንያት ማንችስተር ዩናይትዶች ራሳቸውን ከዝውውሩ አግልለዋል።

{ ዴቭድ ኦርንስተይን }

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
''ግልጽ ነው ! ማንችስተር ዩናይትድ የተለየ ክለብ ነው ምክንያቱም ደጋፊው በጣም ትልቅ ነው።''

''ዩናይትድ ብዙ ሰዎች የሚናገሩለት እና ስለ እርሱ የሚያወሩለት ትልቅ ክለብ ነው።"

"ለወጣት ተጫዋቾች ከባድ ነው። ነገር ግን ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ማንኛውም ሰው ሊቋቋመው የሚችለው ነው ብዬ አስባለሁ።

[ ፓትርክ ዶርጉ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ደሞዙን ለመቀነስ ፈቃደኛ ነው !!

ብዙ ተስፋ ተጥሎበት ከጣልያኑ ክለብ ፊዮረንቲና ወደ ዩቬንቱስ የተዘዋወረው ኋላ ላይ በዩቬንቱስ ቤት እንዳሰበው ያልሆነለት ዱሳን ቭላሆቪች ዩቬንቱስን ለቆ መውጣት ይፈልጋል።

ሰርቢያዊው የ 25 አመቱ የፊት መስመር አጥቂ ቭላሆቪች ከ አሮጊቷ ዩቬንቱስ ለመልቀቅ ሲል በዩቬንቱስ የሚከፈለውን ሳምንታዊ ዳጎስ ያለ ክፍያን ለመቀነስ ዝግጁ ነው።

ዱሳን ቭላሆቪች ራሱን ለማንችስተር ዩናይትድ አቅርቧል ማንችስተር ዩናይትድንም መቀላቀል ይፈልጋል።

ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ትልቅ የደሞዝ ቅነሳ ለማድረግ ዝግጁ ሲሆን በዚ ሰአት በዩቬንቱስ ቤት በሳምንት 315,000ሺ ፓውንድ ይከፈለዋል።

ሆኖም ግን ተጫዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ትልቅ ፍላጎት ስላለው ሳምንታዊ ደሞዙን ከ315,000ሺ ፓውንድ ወደ 200,000ሺ ፓውንድ ዝቅ ለማድረግ ፈቃደኛ ነው።

{ Dean Jones , Give Me Sport ]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
''ግልጽ ነው ! ማንችስተር ዩናይትድ የተለየ ክለብ ነው ምክንያቱም ደጋፊው በጣም ትልቅ ነው።'' ''ዩናይትድ ብዙ ሰዎች የሚናገሩለት እና ስለ እርሱ የሚያወሩለት ትልቅ ክለብ ነው።" "ለወጣት ተጫዋቾች ከባድ ነው። ነገር ግን ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ማንኛውም ሰው ሊቋቋመው የሚችለው ነው ብዬ አስባለሁ። [ ፓትርክ ዶርጉ ] @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ፓትሪክ ዶርጉ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ስላሳለፈው የመጀመሪያ ሲዝን:-

"ትንሽ አስቸጋሪና ፈታኝ ነበር፣ ነገር ግን ብዙ የጨዋታ ጊዜያትን አግኝቻለሁና ደስተኛ ነኝ።"

"እንደማስበው አሰልጣኙ ያምነኛል፤ እኔም ደግሞ ቡድኑን ለመርዳት የተቻለኝን አደርጋለሁ። የጨዋታ ጊዜያትን በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ እናም ምርጡ አቋሜ ላይ ለመሆን የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ።"

"ከድሮው ቡድኔ ትንሽ ለየት ያለ ቢሆንም እዚያም ግን የምጫወተው በማጥቃቱ ሚና ነበር።"

"አሁን የሚያስፈልገኝ ተጫዋቾቹን መላመድና በሜዳ ውስጥ ምን አይነት እንቅስቃሴ እንደሚያደርጉ መመልከት ነው።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Photo
በዚ የክረምት የዝውውር መስኮት ማንቸስተር ዩናይትድ ከብዙ የመሀል አጥቂ ተጫዋቾች ጋር ስሙ ተነስቷል ።

ለአብነት ያህል ዋነኛ የማንቸስተር ዩናይትድ የፊት መስመር የነበረው ተጫዋች ሊያም ዴላፕ ነበር እሱ ቼልሲን መርጦ ቼልሲን ተቀላቅሏል ሌላኛው ቪክቶር ኦስሚሄን ሲሆን እሱ ደሞ በጣም የተጋነነ እና ውድ ደሞዝ ጠይቋል ማንቸስተር ዩናይትድ ኦስሚሄን የሚፈልገውን ደሞዝ የማቅረብ ፍላጎት የለውም ።

ሌላኛው ደሞ ዮኬሬሽ ነው እሱ ደሞ ማንቸስተር ዩናይትድን እንደ ሁለተኛ አማራጭ አርጎ ነው የያዘው + ስፖርቲንጎች ለዮኬሬሽ ዝውውር ውድ ክፍያን እየጠየቁ ነው ... ሁጎ ኢኪቲኬ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማን ዩናይትድ ጋር ስሙ በጣም በስፋት ሲነሳ ከርሟል ማን ዩናይትድም ጠበቅ ያለ ፍላጎት አለው የሚሉ ሪፖርቶች በስፋት ተዘግበዋል ነገር ግን የኢኪቲኬ ክለብ ኢንትራክ ፍራንክፉርት ከ ኢኪቲኪ ዝውውር 100 ሚሊዮን ዩሮ ማግኘት ይፈልጋሉ ይሄ ደሞ ፍፁም የማይቻል ያደርገዋል ።

ዱሳን ቭላሆቪች ወደ ዩቬንቱስ ከማምራቱ በፊት አለም አሉ ከሚባሉ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ይሆናል እና የወደፊቱ ምርጥ አጥቂ ይሆናል ተብሎ ከሚገመቱ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነበር ... ወደ ዩቬ ካመራ ቡሀላ ግን ነገሮች እንደታሰበው አልሆነም ።

ዱሳን ቭላሆቪች በሴሪ ኤው ያለው ቁጥር

- በ 2024 - 2025 ሲዝን 29 ጨዋታ 14 የጎል አስተዋፅኦ

- በ 2023 - 2024 ሲዝን በ 33 ጨዋታ 20 የጎል አስተዋፅኦ

- በ 2022 - 2023 ሲዝን በ 27 ጨዋታ 14 የጎል አስተዋፅኦ

- በ 2021 - 2022 ሲዝን በ 36 ጨዋታ 27 የጎል አስተዋጽኦ

- በ 2020 - 2021 ሲዝን በ 37 ጨዋታ 23 የጎል አስተዋጽኦ

ዱሳን ቭላሆቢች ዩቬን መልቀቅ ይፈልጋል + ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል እና ደሞዙንም ለመቀነስ ፈቃደኛ ነው ዩቬንቱስም ቢሆን ተጫዋቹን መልቀቅ ይፈልጋል ተወያዩበት እስኪ ...

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2025/07/08 00:33:37
Back to Top
HTML Embed Code: